Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ታሪክ ራሷን ትደግማለች: ጥንት በወንጭፍ ጣልያንን የገጠመው አማራ ፤ ዛሬ ደግሞ በጓንዴ እና በምንሽር ብረት ለበስ ታንከኛውን ወያኔን ገጥሟታል - የባንዳው መድሃኒት

Post by Abere » 28 Jul 2021, 15:34

ታሪክ ራሷን ትደግማለች: ጥንት በወንጭፍ ጣልያንን የገጠመው አማራ ፤ ዛሬ ደግሞ በጓንዴ እና በምንሽር ብረት ለበስ ታንከኛውን ወያኔን ገጥሟታል - የባንዳው መድሃኒት::የዐማራ አርበኛ እና አበበ ቢቄላ በግብር እና ወኔያቸው ይመሳሰሉብኛል።
መከላከያ አፈገፈገ ተባለ ወይም ሼሼ ፣ ፋኖ አማራ ግን በውጅግራ ታንክ ነጥቆ ወያኔን የመደምሰስ ሂደቱን ይዟል። የሴራ ይሁን የቅንነት፣ ከፋኖ ጋር ቀልድ የለም። ፋኖ ቀይ መስመር በራያ ግንባር አስቀምጧል - ሥልታዊ የሚባል የመከላከያ ዘፈን አይለቀቅም።