Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ባንዳዎችን በእጅጉ እናመሰግናለን! ለምን በሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2021, 01:14

ቆሻሻው ጸረ ኢትዮጵያ ወያኔ ለ45 አመት የለፋለት የዘር ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ የምናፈርስበት ግዙፍ እድል ይሀው ዛሬ ወለል አገረገልን!

ኢትዮጵያን በስሟ ሳይጠራ ተውልዶ 27 አመት የሞላው ወጣት ለኢትዮጵያ ለመሞት ራሱ ባንዳውን ለመደምሰስ በሺዎች ከኢትዮጵያ ዳር እስከ ዳር ወደ ሰራዊቱ ገባ!

በስንት ሚሊዮን ሰዓት ትምህርትና ሚዲያ ያልተቻለው የኢትዮጵያ ብሄረተኛነት አላማ ራሱ ባንዳው በቆሰቆሰው ድድብና እውን እይሆነ ነው።

ባለፉት 40 አመታት እንደ ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ አያውቅም ።

ሃተታ ሳላበዛ ኢትዮጵያ እንደዚህ 2021 (2013) አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት የነበረችው በሃለ ስላሴ ዘመን ነበር !

የሚሰሩትን የማያውቁ ሰዎች ፍጹም ካሰቡት ተጻራሪ ዉጤት ያመርታሉ የሚባለው ልክ ይህ ነው!

ምስጋና ለትግሬ ባንዳዎች ያፈረሷትን ኢትዮጵያ መልሰን አንድ እንድናደርግ ለፈጠሩልን ግዙፍ እድል !!

ኢትዮጵያ እንደ ገና የታላቅ ወታደራዊ አገር እንድትሆን ምክንያት ለሆኑን የትግሬና የውጭ ወራሪዎች !!



Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳዎችን በእጅጉ እናመሰግናለን! ለምን በሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2021, 02:14

ባማራ ላይ ማወራረድ የለም !

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳዎችን በእጅጉ እናመሰግናለን! ለምን በሉ? የኢትዮጵያ ክተት!!

Post by Horus » 28 Jul 2021, 03:11

የትግሬ ዘረኞች በለኮሱት የጎሳ እሳት ክተት ሲመታባቸው እንደ ማየት አስገራሚ የታሪክ መገላበጥ የለም !




Post Reply