Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ስንቱ ጦርነት መሄድ የሌለበት ሰው ሂወቱ በእነ አብይ ጭካኔ እንዲያጣ ተደርጎ ይሆን? - ታቦር ዲሪርሳ

Post by sarcasm » 27 Jul 2021, 18:48

እንሳቅ ወይስ እናልቅስ? 🤔

የሽመልስ ልጆች መቐሌ ለጉብኝት እንጂ በሙርኮ የሄዱም አይመስሉም። እቺ ሚስኪን ልጅ ጠመንጃ መተኮስም አልተማርኩም ገና ትሰለጥናላቹ ብለው መኪና ላይ አስገብተውን ነው ያመጡን… ፣ ጦርነት ውስጥ አስገብተውን እኔ ምንም ሳልተኩስ ሰው ቤት ሸሽቼ ገብቼ ነው የተያዝኩተረ ትላለች። ታሪኳ ስለሚያስቅ ጓደኞቿ ሲስቁባት በስጫ ትላለች፣" እኔ ብሰለጥን ኖሮ እጅ አልሰጥም ነበር " አትሳቁብኝ ብላ ትቆጣለች😂

ይገርማል እንግዲ እነ አብይ አንድም ቀን የውትድርና ስልጠና ያልወሰደጅ ሴት ልጅ ወደ ጦር ሜዳ አስገድደው ሲከቱ ምን አይነት ጨካኝ ቢሆኑ ነው? በዚ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ከኦሮሚያ ብቻ ከ40ሺ በላይ የታፈሱ ወጣቶች እጣ ፈንታም ሰሞኑን እንዲሁ ሊሆን ነው ማለት ነው? ስንቱ ጦርነት መሄድ ያሌለበት ሰው ሂወቱ በእነ አብይ ጭካኔ እንዲያጣ ተደርጎ ይሆን? ዋቃ ብቻ ይፋረዳቹ! 😡
Please wait, video is loading...