Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Sabur » 27 Jul 2021, 19:18


Instant Gratifications, Early Celebrations, and Too Much Bragging in a war (like this) are not the characteristics of people
with Fortitude.

Stay in the course, do not waver and finish TPLF and their cadres to savor the hard won victory for a long time to come.

Tell No Lies and Claim No Easy Victories !!
Last edited by Sabur on 27 Jul 2021, 23:32, edited 1 time in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 27 Jul 2021, 21:05

መምህር ታዬ ቦጋለ ባጣም የማከብረው አና ሃገር ወዳድ አንቱ ይሚታውቅ ኣስተማሪ ነው። ንግ ግሩን በደን ነው ያሰማሁት አና በጣም ከልብ የሆነ አና መደርግ ያለብትም ጊዳይ ነው። ግን ዝም ብሎ መሆን ያለብትን ብቻ ከማቅረብ ምንሴውን አና የወደፊት አርምት አርምጃንም ጨምሮ ማቅረብ ጥሩነው ብዬ ስላሰብኩ ይ ህንን ላምጋርት ነው።

ኣንደኛ ጁንታው ለምንድን ነው በሶሺያል መዲያው ላይ የሚረባረብው ነገር ግን አኛ አንደነሱ ኣንድ ወጥ የሆነ ኣቋም የለንም የሚልውን መመልስ ያስፈልጋል። ጁንታው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ውይም ለመገንጠል በማኒፈስቶው ላይ ጭምረ ያስቀመጠው ነው።

ለዚህም ጁንታው ዲጂታል ወያኔ ብሎ ከመንግስት በሚወጣ በጀት የውጭ ሃገር ባለሙያዎችን ቀጥሮ አንዲሁም ትንሽ ሃገር ጠል የሆኑትን ኣሰልጥኖ ፕሮፕጋንዳ ለመስራት አንደ ኣንድ ይትገል ስልት ኣድረጎ ሰዎችን ከሃገርቤት ጭመር በስደት ወደ ውጭ አንዲሄዱ መማድረግ ያቋቋመው ይሚስጠር ድርጀት ኣለው።

ይህ ደርጀት ከኢትዮጵያ በተዘረፈ ብወር ደሞዝ የሚተዳደሩ የጁንታው ተቀጣሪውች ናቸው። ከዛም በተጨማሪ በተልያዩ ግለሰቦች ስም ቢዝነስ በምክፈት በውጭ ሃገርም አንዲሁም በኣገር ውስጥ ገቢ ይሚያመጡ አና ይህንን ይፕሮፓጋንዳ ስራ የምደጉሙ በጣም ብዙ ትግሬዎች ኣሉ። ልምሳሌ ያህል ባለፈው የተዘጉትን ሆቴሎች በኣየርምንገድ ያሉት አንተወልድ ውጭ ሃገር ላሉት ቢዝነሽ አንጅራ ሽሮ አና ቆሎ ይመላኩን ስራ በጁንታው ወኪሎች በሞኖፖል በምያዝ የሚረዱት ኣሁንም ደረስ ያለ ኔትዎርክ ኣላቸው።

ለልላው በየግዜው የሚሰራጨው ፕሮፓጋንዳ አና የውሸት ዜና ለሎች በገንዘብ በተገዙ የመራቡ የዜና ኣውታሮች በእጅ ኣዙር አንዲሰራጭ በማድረግ በጣም ለከፍተኛ ወጭ ተዳርገዋል አና ህልወናቸው መቀጠል አማይችሉበት ደረጃ ላይ አየደረሱ ነው። ኸኣዛ በተጨማሪም ኣገር ወስጥ ያለውን ትግሬ በኣንድ ላምስት ባደረጁት መሰረት የውሸት ዜና ለርዳታ ሰጭ ንን በለው በተሰገሰጉ ግለሰቦች ኣማክኝነት ወደ ውጭ በገንዘብ ለተገዙ ሜዲያዎች የውሸት ጥቃት ረፖርት በማደረግ ህዝቡም የዚህ ፕሮፓጋንዳ ዋና ተዋኝ ነው።

ህዝቡ ከፕሮፓጋንዳ ባለፈ አንደ ምርኮኛ የመክላከያ ልብስ ለብሶ በመሰልፍ ጭምር አወነታውን ልማዛበት ከተኛ መረባረብ አያደረገ ነው። ስለነሱ ይሄን ያህል ካልን ወደ አኛ ደግሞ ስንመጣና ለምን ህዝባችን በቀላሉ የሸበራል ለምንስ በምከላከያው ላይ አምነት ኣጣ አውነት በጁንታው ፕሮፓጋንድ ነው ወይ ይሚለውንም ማየት በጣም ያስፈልጋል።

የጥቅሙቱ ጦረነት ከመጀመሩ በፊት ጁትናው መቀሌ ሆኖ ሰልፍ ሲያረግ አና አናጠፋች ሁ ኣልን አያለ ሲፎከር ህዝቡ መንግስት ለምደን ነው በጁንታው ላይ ጦረንት የማያነሳው በማለት ስያስብ ነበር። ቢያንስ ምንግስት ለትግርይ የሚደረገውን ባጀት ልምን ኣያቆምም። መከላክያውን የትግሬ ጎርምሶች መሳሪያውን ይዞ መውጣት ኣትችሉም ብሎ መክላከያውን ሲያግቱት አንዲህ ያለ ነገር ኢትይጵያ ውስጥ ብቻ ነው የተፍጽመው ማለት ይቻላል የታጠቀን ወታደር ሲቪሊያን ሲያግተው ያ በራሱ ከፍተኛ ይሆነ ይስነልቦና አና ይመከላከያውን ኣቋምን ኣላም ጥያቀውስጥ ይስገባ ነው። በማንኛውም ይውትድረና ሳይንሰ የሌለ አና ክክሀደት ያለኣነሰ ደካማ ጦር መሆኑን ነው ይሚያሳየው ውይም መሪ ይሌለው ምሆኑን ያሳየው። መሪ የሌለው ወታደር አንድተከመረ ጭፈቃ ነው ይሉ ነበር ኣንድ ሻምበል መንበሩ የሚባል ጉዋደኛዬ። በማንኛውም መንገድ ወታደሩ ትእዛዙን ማከናውን ነበረብት ኣለብለዚያ ተማረክ አጅሰጠ ነው ሌላ ትርጉም የለውም።

ያ በዚህ አንዳለ አና ምንግስት ጁንታውን አርቅ ሳይሆን ልመና ጀምሮ ያም በጁንታው አምቢተኝነት ከሽፈ አንኳንም ጁንታው አሺ ኣላለ አንጂ አድዚህ በጦረነት ለማሸነፍ የተቸገርን በርቅ ቦህን ኖሮ ምንግስት ያሁኑን የኣማራ መሬት በክፊል ለምስጠት ፈቃደኛ ነበር ጁንታው ግን ሁሉንም ካልሆነ ብሎ አምቢ ኣለ። ሌላው የመክላከያውን ፍርሃት የሚያሳይ በጀነራል ብረሃኑ አንደ ቀልድ የተነገረ ኣንድ ነገር ነበር አንዲ ኣሉ እኛ አኮ ጁንታው ንውክለር የታጠቀ ነበር ይመሰልን ብለዋል። ይህ በራሱ ለመደራደር አና ያምራን መሬት ለምስጠት የብልጽግና ፓርቲ በተልይ ኦሮሙማ ዎች በጣም ቅምጠው ነበር።

አንደገና ጁንታው በማይካድራ ላይ የፍጸመው ጭፍጨፋ ሲታውቅ ኣሁንም ምንግስት አውቅና ሰጥቶ ኣልወገዘም አንዲሁም ወደ ጦረነት ኣልገባም ጁትናው ያንንም ኣድረጎ መድራደር ቢፈልግ ምንግስት ፈቃደኛ ነበር በመከላከያው አምነት ኣልነበረውም። ከዛ ይቺ ቀን ደርሳ ጁንታው አርሱ መክላክያአ ላይ ከባድ ጥቃት ፈጸመ ብዙዎችን ገደለ ነገር ግን መንግስት ኣሁንም ምንም መልስ ኣልሰጠም ነገር ግን የኣምራ ገበሬውች በጣም ጥቂት ሆነው ጁንታውን ገጠሙት አና የተርፉትን መከላከያ ኣስጣሉዋቸው ይቆሰለውንም ኣነሱ ለሎቹም ወደ ኤርትራ አንዲያመልጡ ኣደረጉ። ይህ ሁሉ ሲሆን ብልጽግና ምንግስት ኣላየሁም ኣልሰማሁም ብሎ ለኣንድ ሳምንት ንቅንቅ ኣላለም። ኸዛ ግን ያምራ ልዩ ሃይል አንዲሁም ወደ ኤርትራ ይሄዱት አና የርትራ ውታደሮች ጨምሮ አደገና ጥቃት ሲሰነዝሩ ጁንታው መሽሽ ሲጀምር አነ ብርሃኑ ጁላ ለሎች ከኣንድ ሳምንት ብሁዋላ ጦረንቱን ተቀላቀሉ።

ለዝቡ የተላየየ ምክኛት ተሰጠው መገናኛ ስለትቆረጠ ኣልሰማንም የሚል አንደገና ብጣም በብዙ ሺ ይሚቆጠር ወታደር ተማረክ ይሄ ይህዝቡን ስነ ልቦና አና ያመራሩን ቁርጠኝነት አና ብቃት ጥያቄ ውስጥ ከተተው አንዲሁም የውጭ መኢድያውችም መከላከያው ችግር አንዳለብት ይዘግቡ ጀመር።ከዛ መከላከያው በፋኖአና ልዩ ሃይል አይታገዘ በተልይ ባየር ሃይሉ መጠነ ሰፊ ጥቃት በጁንታው ላይ ወዶ በሁልት ሳምንት ወጥ ጁንታው ወደ ጥሻ ወረደ። ኣብይም ይመጀመሪያውን ያፋኖ አና የልዩ ሃይሉን ተጋድሎ አና መክላክያውን የታደገውን በማቃለል ጦረነቱ ባንድ ሳምንት ኣለቀ ብሎ ለኣለም ትናገረ ነገርግን ኣንድ ሳምንት ባማራ ሃይለና ሰራዊቱን የማዳን አና ወደ ኤርትራ አንዲገባ ያደረገው አነሱም ኣልሰማንም በልስው መጨርሻውን ሲጠባበቁ የነበረውን ሳምንት ኣልቆጠረውም። ያም ይመንግስትን ኣቋም ጥያቄ ውስጥ ያስገባ ነው። ይሄ ሁሉ ያለፕሮፕጋንዳ ምሬት ላይ ባለው ብቻ ይሚደርሰው ይሞራል ወድቀት ከፍተኛ ነበር አውነትም ጁንታው ጠንካራ ነው ወይ ይሚል ጥያቄ በንዳንድ ሰውች ወስት ኣስነስትዋል።

ከዛ በሳንንቱ ይትግሬ መንግስት ተብልው የመቱ ቅጠርኞች ጁንታው ያፈረሰው ምንገድ ኣርፖርት ስልክ አና መብራት ካልተከፈት በልው ኣሉ ኣምራ ክልል ልቁስለኛ ወትደሮች ማከሚያ አና ቀለብ ገንዘ ሱጠይቅ ይብልጽግና ምንግስት ተሳለቁበት። ግን የጁንታው መብራት ለምስራት ደፋ ቀናው በዝቶ ወታደሩ ይውጣ አና ይጁንታው ፖሊስ ይመለስ በለው ይሽሱት በሙሉ ከነመስሪያቸው መጡ ደሞዝም አንዲከፈላቸው ተደርገ። ይሄ ምን የሚሉት ነው ስንት ሺ ወትደር ታፍኖ ስንቱ ህይወቱ ኣልፎ ያንኑ የውጋህን ቡደን አደገና ሃላፊ ኣድረገህ በወታደሩ ላይ አድያዝ ማደረግ ይሄ ምንም ውትደረና ኣይጥይቅም። በዚህ ላይ የዘርፊያ መዝጥዋጥዋፍ አን ዶችቶር ሙሉ ኣንድ መኪና ለማሳለ አስክ ስልሳ ሺ ብር ይቀበሉ ነበር።

ይንን ወትደሩን የታደገውን ኣምራ ከክልልላችን ይወጣ የሄ አርስት ስመላሽ አያሉ በፓርላማ ሁሉ አነ ኣቶ ኣገኘሁን የማሽማቀቅ ስራ በትግሬ አና በኦርሙማ ኣምራን ሰብረነዋል ኮንፉዩዝ አና ኮንቪንስ አያደርገን ቁማር አንጫወታልን አያሉ ሲደነፉ ሞራል ይነካል። ከዛም ምቶ ቢልዮን ለትግሬ ኣወጣን ተባለ ኣንዳንድ ክልሎች አኛም ጦረነት ብናነሳ ለካ ብዙ በጀት አናገኛለን ወደሚል ደምዳሜ የሄዱም ኣሉ።

ኢትዮፕያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

የሚልው ብሂል በልጽገና ጊዜ አውን ሆነ። ከዛም ይግብጽ የሱዳን አና ዯለማቀፉ ማህበርሰብ ወከባ አይበዛ ሲሄድ አና ሱዳንም ደንበር ኣልፋ ስትገባ መለላከያው ዝም ነው ያለው ኣገር ኣስወስዶ የዝምታ ዲፕሎማሲ በማለት ፍርሃቱን ለምደበቅ የኦርሞው ዲና ሙፍቲ ጣረ። ጁንታው የጦሩን ደካማንት ሰለምያውቅ ኣርፎ ልትኛም መከላከያው ትግራይ ወስጥ ብቻውን ስለሆን ጁንታው በውስጥ ጥቃት ሲሰነዝርብት ደንብሮ አንድገና ወደ ኣምራ ክልል ሽ ሽ የተናጠል ይትኩስ ስምምነት ኣሉት ግን ስንት አና ስንት ወታደር ተማሪውችን በጣም ብዙ ስንቅ አና ትጥጥሎ ወጣ። ይሀም አንደገና ከፍተኛ ይስነልቦና ጫና ፈጠረ ኣውቀን ነው ይዲፕሎማቺ ነው ተባለ ኣሁንም ህዝቡ ማመን ስለፈለግ አና ጁንታው አንድያሽንፍ ስለማይፈልግ ተቀበልው። ከዛ ደጀን ኣጥተን ነው ምናምን ተባለ አና ይተኩስ ኣቁም ላይ ስለሆንን ኣማራው ድንበሩን ይጠብቅ ብለው ካምራው ደንበር ወደውስጥ ሰፈሩ። ጁንታውም ሰተት ብሎ ብስንት ደም ማስመልስ ያልቻሉትን መከላካይውን ኣብረው ገቡ ፉከራ ቀጠል ኣዲስ ኣበባ ሳይቀር በየሆቴሉ ህዝቡን ለማሸማቀቅ ሞከሩ።

ጁንታውም ሂሳብ አናወራረዳለን ብሎ ኣላማጣ አና ኮርም ላይ ጦረነት ኣነሳ ከዛም አዛ የበረው ያምራ ልይ ሃይል አና ሚሊሺያ ጁንታውን ኣይቀጡ ቅጣት ሲቀጣው ኣሁንም ዮኦርሙማ መከላከያ ኣምራውን ኣፈግፍግ ብለው ድሉን ነጠቁት በዚህ ጊዜ ህዝቡም ካምራ ሃይል ጋር አንጂ ከመክላከያ ጋር ትማነን ኣንቆይም በማለት ኣብረው ከኣማራው ጋር ወጡ ይሄኛው በጣም የተልይ አና ይህዝቡን ቁጣ የቀሰቅሰ ነበር። ልምን ወጡ አንባላለን ስንዋጋ ብቻችንን ስናሸንፍ ደግሞ ውጡ አደት አናባላለን ብለው ያምራው ልዩ ሃይል ተቆጣ ኣሁንም ይማያልቅባቸውን ወሽት ይቀርታ ኣይሉት ጥፋትን ማመን ለማደብስበስ ሞከሩ ኣምራውም አንደጋና ትውግቶ ጁንታውን ኣባሮ ከትማውን ነጻ ኣውጣ።
ከዛ ኣምራው ሆነ ሌላው ብሄር ኮወሮሞ በስተቅር በምክላክያው ላይ አምነቱ ጠፋ። ለዚሁም ኣምራ አራሱን ለምከላከል መደራጀት ጀመረ ብዙህ ጊዜ ለሎች ይክልል ኣህሎች ኣምራውን ለምደገ ወደ ኣምራ ክልል ተመሙ። ይህኔ የዝቡን ቁርጥኝነት መንግስት ስያይ ኦሮሙምማ የህዝቡ ኣንድ ምሆን ስጋት ስለፈጠረበት ገለተኛ አንዳይሆን ፈራ ተባ አያለ ልዩ ሃይሉን ወደ ኣምራ ክልል ሳይሆን ወደ ኣፋር ላከ።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 27 Jul 2021, 23:41

ውያኔም ይሄንን ያኦርሚያ ጦር ብዙም ቦታ ስለማይሰጠው በውልቃይት ፋንታ ዮርሞ ጦር ወዳለብት ኣፋር ፊቱን ኣዞረ ከዛም ከወደብ የሚመጣውን ትራንስፖርት ለማስቆም ሞከረ ግን ተጨማሩ ያምራና ያፋር ጦር ሆነው ጁንታውን ክፉኛ ደበደቡት አንድዚሀያለ አስካሁን ደረሰን ኣሁን መከላከያ በኣይር ሃይል ሀሊኮተር ሽፋን ሰጠ የሚል ዘና ሰማን። አዚህ ላይ ግን አስካሁን ህዝባዊ ሰራዊቱ አንጂ ምከላከየኣው ብግልጽ ወደ ጦረንት ኣልገባም። ባለፈው አሁድ ያምራው ክልል ጵረዝዳንት ክተት ስያውጁ በኣምራ ክልል የምትኖር ኣምራ ብለው ነው ያ ሰህተት ነው ቦኦሮሙማ ውስጥ ባልይ ይሚደረግ ጫና ነው። መላው ኣገሪቱ ውስጥ ላለው ዜጋ ጥሬ ማቅረብ ነበረበት።

ይሄ ለምደነው አሱ ያምራ ምንግስት ነው ይሚል ይጁንታው ኣይነት ኣስተሳሰብ ሊነሳ ይችላል።ነገር ግን አዚህ ላይ ኣሁን አይተደረገ ያለው ከኦሮሚያ ወጣቱ ወደ መክላከያ ነው አንዲመለምል አይተደረገ ያለው ማለትም ኦሮሞን በመወከል ነገር ግን አንድማንውቀው ኦርሚያ ልክ አንድ ጁንታው ብሃይል ወደ ኦርሚያ የጨፍለቃቸው ነገር ግን ኦርሞ ያልሆኑ ጎሳዎች ማለትም ጉራጌ፣ወላይታ፤ጋሞ፤ሲዳማ፤ገድዎ ፤ኣፋር፣ኣዲስ ኣባባ፣ ጋምበላ ሆነው ወደ ኦሮሚያ በኣባገዳዎች አና በሸኔ ኣምካኘነት የትካለሉ አንዲሁም ብዙቂጥር ያላቸው ኣምሮች ብማነነታቸው ጥቃት ይደረሰባቸው ኦሮሞ ንኝ ብለው መሰልፍ ይማይፈልጉ አንደ ዜጋ ወደ ምከላክያ በውትደረና ሳይሆን ጁንታውን ለምደምሰስ ብች ካምራው ውይም ከሎሎች ብሄሮች ጋር በህብረት አንዳይዘምቱ የማደረግ ኣክያሄድ ይታያል።

ህዝቡ አስካሁን በተደጋጋሚ በመክላከያው በሚድርሱ ጥፋቶች ምክኛት መከላከያው ባፈገፈግ ቁጥር ይራሱን ሰው ብቻ ይዞ ለላውን ለጠላት ኣስልፎ ይሚስጥ ስለሆነ ከመክላከያ ጋር ምዝመት ኣይፍልገም ማለት ይቻ ላል አምነት ስላፈረሰ። ይሄ ሁሉ ተደምሮ ህዝቡን አንዲሰጋ አና ወደቀ ሲሉት ተሰበረ አንዲል ኣድርጎታል። ከዚህ በተጨማሪ ክመክላክያም ሆነ ክምረውች የሚወጣው ወሬ በተድጋጋሚ ውሸት ሆኖ ትገኝትዋል ለምሳሌ ጁንታው ዱቀት ሆንዋል ደብረጽዮን ሞትዋል ጃል መሮ ሞትዋል ሞንጆሪኖ ኣንገትዋ ተቆርጥዋል አይተባል ትንሽ ቆቶ ደግሞ አንድዚህ ኣሉ አይተባለ ሲወራ ማስተባበያ አንኳን የሚስጥ የለም። አና ስውን አመኑ ኣንደ ነን ብሂልቾተር ደምሽናቸው አያትባለ ከዚህ ከትማ ለቀን ወጣን አና ይምነሰራውን አናውቃለን አሉናል ከዛ ደግሞ ወገን ኣጣን ደጀን ኣጣን አራሳቸውን ገደሉ ይሉናል።

በዚህ ምክኛት መንግስት ኣሁን ክጁንታው የተነጠቁን ያምራ መሬቶች ሁኔታ ምን ኣቋም አንዳለው ኣይታውቅም በዚህም ምክኛት ኣምረካኖቹ ኣምራ ክትግሬ ይውጣ ማልታቸው ምን ይገርማል የኦሮሙማ መንግስት ያንን ላምራ ህጋዊ ማድረግ ችግረ ኣለበት ምክኛቱም ኦርሞኢኣይ ብግድ የወሰዳቸው መሬቶች ተምሳሳይ ጥያቀ ወደፊት ስልሚያስነሱ አና ጎሳዎች ኣብረው ምን ሃይል ቢሆን ጁንታን አና ግፈኛን አንደምያሰወግዱ በተግባር ስለታየ።

ስለዚህ ህዝብ በምንግስት ላይ አምነት የለውም ምክኛቱም መንግስትም በጣም የጠረኣ ኣቋም ስለሌለው። አና በጣም ግብታዊ ምክኛታዊ ያልሆኑ ኣቋሞቹን በምቅየር አዝብን ኣደጋላይ የሚጥል ወሳኔዎችን ስለሚወስድ። ህጉ ባገሪትውላይ በ፤ኩል ስልማተገበር አነመራራ ጉዲና ምንግስት የለም ብለው ይራሳቸውን መንግስት መስረተው አንደፈለጉ ሲንጎራደዱ አንድ ባልደራስ ቦሮሞውች ጥረስ ስለትያዘበት ያልፍርደ ቤት መታሰር። ይጁንታዋ ኬርያን ውንኛዋ ብወስ በሚል ህዝቡን ሞራል በሚንካ መልኩ ትለቅቃ አንድገና ቃል ይገባችውን ኣልድረግም ኣልች ተብላ ምታሰርዋ ህግ አንዳለለ ብግልጽ ይሚያሳይ ነው። አን ጃዋርም ስፈልጉ ፈርደ በት ኣንሄድም ሳይፈልጉ ዳኛ ይቀየር አያሉ ስንት ሰው ይስገደሉ ለላው የጡት ልጅ ኦሮሞ ያልሆነው ይታሰራ።

በነዚህ ምክኛት ውጥ ይሆነ ይሚዲያ ዘማቻ ማደርግ ኣስቸጋሪ ሆኖ ነበር ንገር ግን ኣገሩን የሚወደው ዲያስፖራ በራስይ ሳተና ገንዘብ ጁንታውን ተፋልሞታል። ባንድ ወቅት ኣብይ አኔ ለሎቢ ግንዘብ ኣላወጣም ብሎ ምን ያህል ህዋላቀር የሆነ ኣስተሳሰብ አንዳለው ኣሳይቶናል። በዛ ምክኛት ብዙ ዋጋ ከፍለናል።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 28 Jul 2021, 06:13

ኣስካሁን ህዝብ አምነት ያጣበትን ምክኛቶች በጣም በጥቂቱ ላምሳት ሞክርያለሁ ደምዳሜህ ልክ ነው ልክ ኣይደልም የሚሉ ይኖራሉ ነገርግን እውነታው ህዝቡ አምነት የለውም ብዚህ ምክኛት ነው ጁንታው ኣንድ ነገር ሲል አውነት ይሆን ምንግስት ደብቆ ነው ለሚለው ኣመልካከት በቀላሉ የሚቀበለው።

ለማስተማር ሳይሆን ወጥ ይሆነ ግንዛቤ ኢዲኖረን ፕሮፓጋንዳ ማልት ምን ማለት ነው የሚልውን ስናይ ፕሮፕጋንዳ ወደ ኣንድ ወገን ያደላ አውነትን በማጣመም ወሸት ውይም ውሸቱን አውነት አንዲምስልኝ ኣንደን ወገን ይርትርሻለ ኣስመስሎ ይማቅረብ ኣካሂድ ነው። ትንሽ አውነት ሊኖርም ላይኖርም ይችችላል ግን ካሁን በፊት የሆኑትን ኣሁን ላላለው ነባራዊ ሁኔታ አንድ ማስረጅ አንዲ ቅረብ ማድረግ ( ስፒኒንግ) ውይም ሙሉ በሙሉ ውሸት ሲሸነፉ ለታክቲክ ነው ማለት (ስፒኒንግ) ሲሁን ትንሽ አውነታ ስላለው ውይም ተሸንፈው ኣሸንፍ በማለት ይደጋፊን ስነልቦና ከውደቀት ብሎም አምነት አንዳይጣ ማደረግ ነው።

ፕሮፕጋንዳ አንደት አና በማን ተጀመረ ልሚለው ደግሞ በኣስራ ስደስተኛው ክፍለ ዘመን ብካቶኢክ ቤተክርቲያን የውጭ ግኑኝነት የካርዲናልስ ኮሚቴ በፓፓስ ግሪጎርይ አንደሆነ ታሪክ ያሳያል። የተልዩ ኣይነት ፕሮፕጋንዳ ዘዴውች ኣሉ። ኣንድን ስም የማጥፋት(ኔም ኮሊንግ)፣ ሌላው ስላደረገው ማድረግ ወይም ብይሎኝታ አና ዳር ላለምቅረት ( ባንድ ዋገኒንግ)፣ ኣንደን ነግር ከሆነው ባልይ ኣስምስሎ ማቅረብ( ካርድ ስታኪንግ)፣ ተራ ሰዎች አንዲምስከሩ ያምድረግ (ፕሌይን ፎልክስ ፕሮፓጋንዳ)፣ ይቃል ምስክረንት ( ተስተሞኒያል)፣ ይሰውችን ስመት የሚኮረኩሩ ኣሳዛኝም ሆነ ኣስደሳጭ( ግሊተሪንግ ፕሮፕጋንዳ) አንዲሁም በጣም ብዙ ኣሁን ኪንተርናተ ጋርበትያያዘ ግን ሁሉም ሃሳቡ ድክመትን ለመሸፈን አና የተሻለ ለምሰል ነው።

አዚህ ላይ ውናው ቀደመ ሁነታ የሚፈልገው ግብ ምንድን የሚልው ነው አና ምለክት ለማነው የሚተላለፈው ይሚለው ተክኒኩን ለምመረጥ ውይም ሁሉንም ለምጠቅም ይረዳል። ግን ግልጽ መገኘት ያለበት ኣቋም መኖር ኣለበት። በተጨማሪ ይፕሮፕጋንዳውን ወጠታማነት ልመጨመር በመረት ላይ ያለው አወነታ አና ሃቅንም ማወቅ ኣስፈላጊ ነው። ሌላው የጠጨባች ሁኔታው ተለዋዋጭ አንትም የፕሮፕጋንዳውን ተኣማኒነት ልያጎላው አና ልያኮስ ሰው ይችላል። በተጨማሪም ታማኒ የሆነ በጉዳዮ ላይ ግሩፕ ውየም ምንግስትም ከሆነ ያንን የሚጠብቅ ተቋም ለገነባ ይገባል።

ይሄንን ካልን ኣሁን ባለው ሁኔታ የምንግስት ሁኔታ ግልጽ ኣይደለም ማንኛውንም ኣይነት የፕሮፓጋንዳ ደጋፍ ለማድረግ። ለምሳሌ የውልቃይትና አና የራያን ውይም ሁመራ ኡዳይ በተምለከትምንግስት ኣቋሙ ምን አንድሆነ ኣይታወቅም ላምራ ክልል ይሆናል ወይስ አንደገና ሊደራደርበት ይፈልጋል ኣሁንማ ማንም ይሚያወቍ ኣይመስልም ኣብይም ይሄነው ብሎ መወሰን ይሚችል ደረጃ ላይ ያለ ኣይመስለኝም። አና ዲስፖራው ጁንታው የሚልውን ኣምራ ለርስት ነው ይሚለውን ፕሮፕጋንድ ብትክክል ኣይደለም ለማለት ምንም ኣይነት መሰረት የለውም። ስለዚህ ኣምራው ምረቱን ኣይስጥም ወደ ሚለው ባምራው ጥንካሬ አና ቁርጠኝነት ላይ ይተመሰረት ኣቋም ነው የያዘው። ለዚህም ኣንዱ ኣክቲቪስት ስዩም ተሾመ ኣማራው ከተሸነፈ ኣገር ጥዬ አሰደዳልሁ አስከማለት ደርስዋል። ያማለት ምንግስት ይማይታመን ምሆኑን ብማንኛውም ጊዜ ሊሸጥ የተዘጋጃ ምሆኑን ነው። የሃይል ሚዛን አያዩ ኢትዮጵያዊ አና ኦሮሙማ መሆን ብዙ ዋጋ ያስከፍላል የስነልቦናም ሆነ ይህይወት።




የሱዳንንም ጉዳይ ብናይ መከላከያው ጀግና ነው ብለን በኦሮሚያ ጨፌ ኣዋጀ ሁሉ ወጥትዋል ጀግነነት በተግባር ግምባር ላይ የሚሰራ ታሪክ ለነው ለውታደር ነገርግን ይገዛ ወገኑን በምቶ ይሚቆጠር ጥሎ የሚወጣ ወታደር ኣገር በኣርባ ኪሎሜተር ትወራ ምንም አንዳልተፈጠረ ይባስ ብሎ የክልሉን ሃይል ደንበር ጠብቅ የሚል ጀነራል አና ጠቅላይ ኣዛዥ ማንንም ጀግና ወይም ፈሪ ይማለት ለልና የለውም። የጀግና ልጅ ክብሩ ዳር ደንበሩ ይተባለው ያለምክኛት ኣይደለም። ስለዚህ አንድዚህ ኣይነቶችን ደክመቶችም ቢኖሩ የቋም ልዩነቶችም ቢኖሩ ለመዲያ አንደሚስማማ ተደርጎ ምኛቶች ለህዝቡ አንዲደርሱ ማድረግ ይመክልከያውን ክብር የሚጨምር አና ህዝቡም አንዲቅላቀል ማድርግ ያስፈልጋል።

ኣሁን ሰሞኑን ባለው ክተት ( ባንድዋገኒንግ ፕሮፕጋንዳ)ህዝቡን ማንቀሳቅስ ቢቻልም ተክታታይ የምንግስት ቁርጠኝነት አና ጁንታውን የመደምሰስ ለምሳሌ ምንገስት ምንም የውጭ ጫና ቢኖርበትም ጁንታውን ለምደምሰስ ይተናጠል ትኩስ ስምምነቱን ማቆሙን መግለጽ። ኣይ ያ ይከብደኛል ስልጣኔን ኣደጋ ላይ ይጥለዋል ካለ ደግሞ የሚደረገ ጦረነት በህዝባዊ ሰራዊቱ አና አንዲሁም መከላከያ ያለብት ቦታዎች ላይ የኣየር አንዲሁም ይከባድ መሳሪይ አገዛ ማደረግ ከዛ በተረፍ ጦረንት ይህዝቡ አንድሆነ ብግልጽ ማሳወቅ ልህዝቡ ሞራ ወስኝ ነው። ያስይሆን ይህዝቡን መነሳሳት ለፖሊቲካ ጥቅም ለማዋል አና ኦሮሞ ጸረ ሃገር ኣህይላትን ወደመክላከያው ኣስርጎ ለምስገባትና ለምስታጠቅ ይሚደርገው በጣም ኣድገኛ አናምግስትን ኡንድ ጁንታው ከህዝብ የሚነጥል ነው።

ኣሁን ባለፈው ሳምንት በትግራይ መዲኣይ ሆኡሰ ስታሊን አና በ ጸጋዬ ኣራርሳ መካከል የተደረገ ውይይት መሳይ ፕሮፕጋንዳ ( ካርድ ስታኪንግ አና ባንድዋገኒንግ) የተባሉትን ታክቲኮች በመጠቀም በተቀጠሩ የውጭ ሃይሎች አንደነ ማርቲን ፕላውት፣ ትሮንቮል፣ ዳቪድሶን በምሳሰሉት የተቀነባበረ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ የትግሬ ጁንታ በዋና ነት አስረቤቱ ኦሮሚኛ ይናገራል አኪባል ድረስ ኦሮሞን ስያሳደድ የነበረው ጁንታ አና ተሳዳግ ነን ይሚለው ጽርጋዬ ብምን ሂሳብ ለመንጋገር ፈልጉ የሚለው በራሱ ብዙ ይሚያስብል ነው። ቀደም ብሎ በተቅዳ አና ስናሱር በተደረገው ውይይት ላይ ስታሊን ቀሮ የትደርሰ ልምን ኣይነሳም ብሎ ይጠቀዋል። አዚህ ሁለት ነገር ማስተዋል ይገባል በመጀመሪያ ጽጋየን ይቀሮ መሪ መሆኑንና አነሽመልስ ውይም ኣዳነች አንደሚሉት በነሱ የተምሰረት ኣይደልም ለማለት ነው። ለላው ግን ጸጋዬ ሲመልስ ቀሮ አኮ ጁንታውን ለምታገል ነው ሲታገል የነበረው በማለት አንደ ታጋይ አንዲታዩ በምክረ ቤት በቴረረሪስት የተፍረጀውን ቀሩ ወጣት ማለት ነው በማልት በሰራዊት ውስጥ ሰርጎ አንዲገባአና ከዛም ባንድዋገኒንግ የሚልውን ታክቲክ በመጠቀም ቀሮ ብማለት ሆብሎ ህዝቡ አንዲ ቀብላቸው ስንት ሰው የጨፈጨፈውም ኣብሮ ተንሳ። ለዚህም ምንግስት ወስጥ ያሉ የነጸጋዬ ደጋፊዎች በዛም ኣላቆሙም ወዲያው በዜና ጃዋረም የሚፈታበት ሁኔታ በማለት ኣንድ ከኣሩሲ ይመጣ ካድሬ ብትቭ አንድያወራ ተድርጎ ይተሰራ ፕሮፕጋንዳ ነበር። ጋዜጠኛ ተብዬዎቹም ትቭ ቱዩብ ደርጀ ሃብተወልድ፣ የዬኔታው ስዩም አንዲሁም ለልሎች በሶሻል መዲያው ኣሁን ኣንደነት ነው ቀሮም ተቀላቅሎዋል አያሉ የባንድ ዋገኑ ተጠቂ ሲሆኑ ስናይ ተራው ህዝብ ምነው ኣይደናገር።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 28 Jul 2021, 10:48

ኣሁን መንግስት ወይም ህዝቡም ምን ማደርግ ይቻላል የጠላትን የፕሮፕጋንዳ ዘመቻ ለመቋቋም ብለን ስንጥይቅ። ከተልሞዶ መንሳት ጥሩ ነው። አንደኛው በነ ዮሴፍ ጎብል የመመራው የናዚ ፕሮፕጋንዳ ማሽን አንደ ኣደረገው ህዝብን የተፈለገውን የውሸት መረጃ ሌሊትም ቀንም በመድጋጋገም በማንኛውም መንገድ ረዲዮ፣ቲቪ፣ምጸሃፍ፣ጋዜጣ፣በስብስባ አንዲሁም ሎሎች ማንኛውም ጻራሪ የተባሉትን ሚዲያውች ጃም በማድረግ አና ሲሰሙ የተገኙትንም በማሰር ህዝቡን አና ሰራዊቱ ብገድ ኢንዶችትሪናተ ማድረግ ኣንደኛው መንገድ ነው፣ በዚህም ትግሬ ጁንታው ያንን ምርህ መስመር በምስመር በመከተል ትግርይ ወስጥ ተግባራዊ ኣድርጎታል። ለዚሁም ማስረጃ ጁንታው በስልጣን ላይ በነበረት በተልይ የምጀመሪያዎቹ ኣስራመታት ትግራይ ወስጥ ከውይን በስተቀር ማንኛውንም ጋዜጣም ሆነ መጽሄት ወደ ትግራይ መውሰድ ብጥብቅ ያስቀጣል። የትግሬ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት፣ ያካባቢ ጥበቃ፣ልማት ኮሚቴ፣ይሙያ ስልጠና፣ልጅ የተሰዋበት አና ያልተሰዋበት በሚል ሀዝቡን ውይን ጋዘጣ አንዲያነባን አንዲወያይ ኣምራ አንደት ጥላት አንደሆነ ሲሰብኩ ትግራይ አንደት ካለም በውጊያ ኣንደኛ አንድሆኑ ሲሰብኩ አና የተቅበለው ካማራው ይተነጠቅ ውይም ክጋምበላው የተነጠቅ ምረት ሲሸልም ያንገራገረው አስከ መገደል ሲድርስ ህጻናት አና ሽማግሌውች የርዳታ አህል ጥገኛ አንዲህኑ ብማድረግ ካቅማቸው በላይ ይሀኦነ ብደር ክባንክ አንዲያገኙ በማደረግ ልጁንታው አንዲነግዱ አና አነሱም አንዲዘርፉ ተደርጓል። ይሄ ትጋዳላይ ተብለው አንደካሳ የለሎች ኢትዮጵያዋን መሬት የርትራዊያን በቶች በኣዲስ ኣበባ ከተሰጣቸው ወጭ ነው።

በስት ሁዋላ ጁንታውን ማገልገል ጥቅም አንድሚያስገኝ ይተረዱ ትግሬውች ብራስ ተናሳሽነት ወደ ተለያየ ክልሎች በምሀድ ቀንደኛ የጁንታው ኣቅንቃኝ አና ኣላማ ኣራማጆች ሆነዋል። ብስልጣን ላይ ያሉት ጁንታዎች ልጆች አና ቤተሰቦች ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ ይሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከውጭሃገር ባሉ መዝባሪዎች አየታገዙ ከፍተኛ ይምዝበራ መረባቸውን አና ያንንም ለመሸፈን ኢንተርነት አና ይትግራይ ሜዲያን በመጠቀም ይትግራይ ልማት ተብሎ በተቋቋመው ይገንዘብ ማሸሻ በኩል ክትግራይ በቀጥታ ምንግስትን ብማለፍ የንገድ ወትደራዊ አና በተልይ የብደር ወሎችን በምፈረም የሃገር ክህደት ፍጽመዋል።ሀንን ሁሉ ለመሸፍን አና ልማመቻቸት ብትቭ አና ብረዲዮ ፕሮፕጋንዳው አረፍት ኣልነበረውም።

ኣዳንድ ስግብግብነታቸው ልክ ከማጣቱ ብዛት ያንዳንድ ጎሳዎችን ምረት ግለሰቦች በምንጠቅ ይህዝብ ተቃውሞ ሲንሳባቸው መከላከያው አና ፈደራል ፖሊስ በሚል ያዋቀሩት የትግሬ ኣጋዚ ጦር ብጋምቤላ አስክ ኣራት ምቶ ኣባወራዎችን ገደለው አንዲሁም በድረዳዋ ሶማሊ ጉጂ ጎንደር በኒሻንጉል ወለጋ የዘር ማጥፋት ፍጽመው ፕሮፕጋንዳው ግን ኣማጺያን አያሉ ነበር። የህ በምንግስት ደረጃ ይሚደረገው ይዘር ማጥፋት በነ ኦባንግ ሜቶ ኣይነቶች ሰጋለጥ ለላ ታክቲክ ይዘው መጡ።

ይሀወም ይኪልል ልዩ ሃይል በሚል በጥቅም የተገዙ አና ይጁንታውን ይዘርፍያ ተባባሪ ለሞን በወሰኑ የመጀምሪያ በሱማሌ ክልል በነ ኣብዲ ኢሌ የሚመራ ልዩ ሃይል ትቋቁሞ ግጭቱን የእርስ ብርስ በማስመሰል በጣም ብዙ ህዝብ አንዲጨፈጭፍ ትደርጓል። ፕሮፕጋንዳው ሱማሌውች አርስ በርሳቸው ትጋጩ የሚል ነበር። የህ ትርፋማነቱ አና ውጤቱ ጥሩ ስለሆነ በየ ክልሉ ጥቅም ፈላጊ የሆኑ አንደነ በረክት ባሉ ይክልል ልዩ ሃይላት የጁንታውን ስራ ማስፍጸም ጀመሩ። ፕሮፓጋንዳው ትግሬ ዎቹን ከሁዋላ ሆነው አንደ ኣስታራቂ አና ዳኛ ሆነው አንዲቀርቡ ረዳ። ይህ በውጭ ባለምያዎች የተነድፈ የንግሊዙ ኣም ኣይ ኣስራስደስት አና ሲ ኣይ ኤ የሚጠቀሙባቸው ኣይነተኛ ኣገር ይማፍረሻ ስልቶች ናቸው።

ሌላው ደግሞ በውስጥ የሚሰራው የመርጃ ድረጅቶች ናቸው። ደህነነቱ በውጭ ኣህይሎች የሚድረሰውን ጣት ለመክላከል አና ድይቀድሚያ ጥቃት ልማድረስ ተብሎ ለሁለት ይከፈላል። (ፖሰቲቨ ኣንድ ነጋቲቭ ኢንተለጀንስ) አንዚህ ክፍሎች በተለይ የፖሰቲቨ ኢንተልጀንሱ ዲፕሎማቶችን የተልያኡ የንግድ አናይወታደራዊ አንዲሁም የተራዶ የትምህርት የባህል የስፖርት የትራንስፖርት ተቋማትን በመጠቅም የተልያየ ኣገሪትዋል ጉዳት ልያደርሱ የሚችሉ ውይም ጥቅም ሊሰጡ ይችላሉ የተባሉ መረጃውችን በማሰባሰብ የጥናት መምፊያ( ሪሰርች ደፓርትመንት)የልካሉ። አነዚህ ዲፓርትመንቶች በኣህጉር ብሎም በቀጠና አና በያንዳንዱ ህጋገራት ላይ ደስክ በመክፈት የመረጃውን ፈሰት ከኣገሪቱ ፖሊችይ ኣንጻር በምተንተን ከኣቋም ወሳነ ጋር ለፖሊሲ ኣውጭዎች አና ልከፍተኛ ጉዳዩ ለሚመልከታቸው ሃላፊውች (ብሪፊንግ) ውይም መግለጫ ይሰጣሉ።

አምዚህ ብደስክ ላይ የሚሰሩ የደንነቱ ኣባላት ለምሳሌ በሱዳን ጉዳይ ከሆነ ለርጀኢም ጊዜ ሱዳን ከኣገራችን ጋር ያልትን ይጥቅም ሆነ ይጠላትነት ስሜት ይመንቀሳቀሱ ቡድኖችን ኣላማና ኣቅም ክሁዋላቸው ያለውን ደጋፍ አና ተቃውሞ ኣናልይሠ በማድረግምበኣካባብው ጎአ ፖሎቲክስ ጥልቅ አውቀት ያልቸው ነገር ግን ልሃገራቸው ከፍተኛ ፍቅር አና ቁርጠነነት ያላቸው ሆነው ከክፍተኛ ተቋማት የተመረቁ ይህግ ይሚልታሪ የፕሊስ አንዲሁም የኮኖሚ ጠበትፕች ናቸው።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 29 Jul 2021, 00:41

ሌላው የደህነንት ቅረንጫፍ የውስጥ ደህንንት ውይም ካውንተር ኢንተለጀንስ የሚባለው ሲሆን ይህ ክፈል አንድ ኣሜሪካኑ አፍ ቢ ኣይ አና አንደ አንግሊዝይ ኤም ኣይ ፋይፍ ኣየንት ኣገረን ከማንኛውም ጥቃት የመጠብቅ አና በጣም የተልያዩ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው። ውናው ተግባሩ ህዝብን አና ብህዘብ የተመረጡ ሃላፊውችን ያሃገሪቱን መሰረተ ትቋማት የህዝብን ስነልቦና አንደ ጁንታው ሸኔ ኦንግ ኣይነት ኣገር በቀል ከሆኑ አና ከውጭ ሃገር ጠላቶች ቀደሞ መጠብቅ ጥቃትም ከደረስ ወንጀለኞችን ኣሳዶ በመያዝ ወይም በማጥፋት የተሰማራ ጠንካራ ክፈል ነው።

አዚህ ላይ በንዴት ሁነታ ነው ስራውን የሚወጣው ስንል በምርህ ደረጃ ሁለት ኣይነት የመረጃ መሰብሰቢያ ስልቶች ኣሉ ግልጽ ምንጭ (ኦፐን ሶርስ) ውይም የህብእ (ኡንደር ከቨር) ናቸው። የግልጽ ምንጮች (ሶሻል ሚዲያ ሞኒቶሪንግ) ውይም የ ኢንተርነት የተልያዩ ዜና ኣውታሮችን አንዲሁም ግልጽ የዲፕሎማሲ መንገዶችን የሚገኙ መረጃዎችን በመርመር ፓተርን ኣናልይዝ በማድረግ የጠላትንም ሆነ የውዳጅን ተጓዳኝ ፍላጎት መተንበይ አና ተዘጋጀቶ መጠበቅ ነው። ከዛም ባሻገር ሌላው የተልያየ የፕሮፕጋንዳ ቴክኒኮችን በመጠቀም ይሃገሪቱን የውጭ ሆነ የውስጥ ፖሊሲዎችን በትክክል በህዝብ ውስጥ ምስረጻቸውንና ሃዝቡም መረጃ በማቀብል አንዲሁም የተሳሳተ መራጃውችን ኣውቆ አንዲጠነቀቅ የትግሉ ኣካል አንዲሆን ማደርግ ነው።

ይህንን በተመልከት ልምሳለ የ ኬ ጂ ቢ መስራች ነው የሚባለው ዠርዠርስኪን ባንድ ወቅት ስለ ፕሮፓጋንዳ ይህንን ብሎ ነበር።

ቲዎሪ በሰፊው ህዝብ ውስጥ ሲሰርጽ ቁሳካላዊ ሃይል ይሆናል።

ይህንንም ለማሳካት የሚከተሉት ሶስት ነግሮች በመረጃ ሰራትኝው ላይ መሙኣላት ያስፈልጋሉ
ኣንደኛ የረጋ ኣአምሮ (ስቲል ነርቭ)
ሁለትኛ የጋለ ልብ ( ፓሽን)
ሶስተኛ ንጹህ አጆች (ኡን ኮራፕተድ)።

ሀወሃት ጁንታው የናዚ ኣይነቱን ፕሮፕጋንዳ ነበር የሚጠቀመው በደርግ ጊዜ ደግሞ ይሄንን የዠርዠርስኪን የፕሮፓጋንዳ ቴክኒክ ነበር የሚጠቀሙት። ለዩነቱ ብዙ ባይሆንም። ጁንታው ቤድሜው ሁልት ከፍተኛ ይፕሮፕጋንዳ ኪሳራ ደርሶበት ይህ ነው ይማይባል ከፍተኛ ዋጋ ኣስከፍሎታል አንዲያውም አስከመጠፋፋት የሚደርስ ነበር። የናዚ ኣይነት ፕሮፓጋንዳ ለበታች ኣካልትና ለህዝቡ ግልጽ የሆነ የፓርቲው ኣላማ ኣይነገርም ነበር ከጥቂት ይፖሊቲካው ኢሊት በስተቀር ከዛ በሁዋላ ብተዛዝ መልክ የፖሊቲካ ካድረዎች ድረስ ወደታች ይወርደና ፕሮፓጋንዳው ይጀመራል። ለምሳሌ (ስላንደር) የስም ማጥፋት የተባለው ፕሮፕጋንዳ ጀዊሾች ገንዘብ ኣምላኪ ያህገር ፍቀር የሌላቸው ኢኮኖሚውን ሞኖፖሊዘ በማድረግ አና ብጉቦኝነት ሃብት ያላግባብ አንዳፈሩ ተደርጎ ተሰበከ ሀዝቡም ይነሱን ሃብት ንግዶችን በርካሽ አንዲገዛ ሲደረግ ህዝቡ በሙሉ ተነሳሳ። ከዛ ወደ ለሎች ሀዝቦች አየዞረ የኣርያን ዘር ነን ንጹህ አኛነን በሚል ደግሞ ህዝቡን የባሰ ለ ጦረንት አና ታልቋን ጀርመን ለመስረት በሚል ህጻናት ጀምሮ በምንደር በትቤት አይደራጁ አንዲጠቁሙ አና መረጃ አንዲያቀብሉ በማድረግ ህዝቡን ላአኩይ ኣላማቸው ኣሰልፈወታል።

ጁናታወም ይሀንን ተክኒክ በቀጥታ በመጠቀም ትግረዎች ወርቅ ሀዝብ ነው አንኳን ከናተ ተውለድኩ ለላውን ግን በሃይል ጨፍልቀን አንገዛለን ኣህዮች ናቸው በማለት ይትግሬ ህዝብ ብደህነት አና በረሃብ ይምታልቀው በነሱ በኣማራው ምክኛት ነው በማለት ወደጦረንት ይማግደው ጀመር። ነገር ግን የደርግ ወታደር በዲሲፕሊን አና በፕሮኣጋንዳ በደንብ የተደራጀ በመሆኑ ጁንታው ምንም ማድረግ ኣልቻለም ተደበደብ። የደርግ መንግስት መጠናከር ያሰጋቸው የውጭ ሃይሎች አና የሶቭየት ህብረት ፕሮስትሮይካ ምክኛት ሩስያ ስትፈርሰ አነ ኣሜሪካ አና አንግሊዝ ግብጽ አና ኣንዳድ ኣረብ ሃገራት ጁንታውን ማርክሲስት መሆኑን አያወቁ ማርክሲዝምን ትታች ሁ በውስጥ ያለውንም ለዩነት ትታች ሁ የደርግ መንግስትን ለመጣል ከታገላች ሁ አኛ በመሳሪያ ገንዘብ አና በፕሮፕጋንዳ አንረዳች ሁ ኣለን ብለው አንደገና በኣዲስ ምልክ ሻቢያንም ጨምረው ኣዋቅሩዋቸው።

ጁንታው ይህንን ስምምነት ወደ ተራው ታጋይ ኣላወረደውም ግን በውጭ የሚገኘው ደጋፍ ጽፋ የቆረጠውን ሁሉ ስላነቃቃው ልዩነቱን ብዙም ችግረ ለጊዝዘው ኣልፈጠረም ነበር። ከዛ ይደርግ መንግስት በኣሻጠር ከወደቅ በሁዋላ አና ጁንታው ኣዲስ ኣባ ሲገባ ወደ ኣስራምስት ሺ የሚሆኡ ታጋዮች በኣዲስ ኣበባ ሰልፍ ኣደርጉ አኛ የተዋጋነው ልትግራይ ነው አዚህ ኣዲስ ኣበባ ችገር ወስጥ ነን አናንት ቪላውስጥ ስትኖሩ ስለዚህ ደሞዝ ይጨመር አንዲሁም የትግልይ ኣላማ ግልጽ ይሁን ኣሉ። ጁንታው በዚህ ተደናግጦ ያኔ ታጠቅ ጦር ሰፈር የሚባለው ኣስገብቶ ኣሰራቸው ጸረ ዲሞክራሲያዊ ኣብዮት ብሎ ፈርጆ ወደ ኣስር ሺ ይመሆኑት ተረሸኑ። የተርፉትም ወደትግራይ አንድይ ገቡ ስራም አንዳቀጠሩ ተደርጉ። ይህ ይሆነብት ዋናው ምክኛት የኣላማ ለውጥ ሲደረግ ፕሮፕጋንዳው በደንብ አስክሰረጽ ኣልተደርገም የን ኣሜሪካ ልወጥ ፈላጊነት ስላጣደፋቸው። በዚህም አነ ኣቦይ ጸሃዬ መረሳ ደብረጺኦን አንድ ኣንጃ ተቆጥረው አስከ መታሰር ደርሰው ነበር። ኣብይ ጸሃዬ ይቀርታ መለስን ጠዮ አደገባ ይታወቃል። ታምራት ላይኔ አንድዚሁ። ይሄ ኣንደኛው ይፕሮፓጋንዳ ክስረታቸው ነው።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 29 Jul 2021, 19:57

ሁለተኛው ይጁንታው ይፕሮፕጋንዳ ኪሳራ ደግሞ የደረሰው ኣብይ ወደ ስልጣን በመጣበት ወቅት ነው። በፊት አንድገለጽኩት ጁንታው የሚከተለው የናዚ የፕሮፕጋንዳ ስልት ማለትም ማንም ኣላማውን ሳያውቅ በግድ ብተዛዝ ወደ ታች ማድረግ ነው።

በዚህ መሰረት ይጁንታው ተኣማኒነት አየጥፋ አንደመቀ ምኮንን አና ኣብይ ግንባር ፈጥረው ደብረጽዮን ሊቀምንበርነቱን አንዲያጣ ሲያደርጉ ጁንታው ይሚቀጥለውን አቅድ ለጀሌው ኣልሳውቀም ዝም ብሎ ግማሹ የዘረፈውን ይዞ በሰላም መኖር ሲፈልግ ለላው ደግሞ የሰሩት ወንጀል ያስጠይቀናል ብለው ስለፈሩ ወደ ትግራይ ሄደው ከዛ ብሁዋላ ለመዋጋት አና ተምልሰውው በሃይል ለመመልስ ወይም ለምገንጠል የሚፈልጉ ነበሩ።

በዥ ምክኛት ጁንታው በሃሳብ የመክፈል ችግረ ስለገጠመው ፕሮፓጋንዳው ወጥ የሆነ ኣላማ በባለስልጣናቱ ቤተለይ ሃብት ባላቸው አና በሌላቸ ምሃከል ተፈጠር። ለላው ደግሞ የጁንታው የቀድሞ መሪውች ኣብዛኞቹ ያረጁ ስለሆነ አንዋጋ የሚለው ብዙ ተቀባይነት ኣልነበረውም። ነገር ግን ሁሉም የውታደራዊ አና ይገንዘብ ምንጭ ይሆኑት ወደ ትግራይ በመጥራት አና ምንግስትን በማስፈራራት አና በሃይል ወደ ስልጣን አንምጣ የሚሉት መሃይም ጀነራሎች ተሰሚንታቸውን ከፍ ለማድረግ ጦረንቱን መረጡ። ይነደብረጽዮን ሃይል አይተዳከመ መቃወምም ኣልቻለም ለህይወቱ ኣደጋ ሆነ። በዚህ ላይ ግን ወደ ህዝቡ ግልጽ የሆነ ይፖሊቲቻ ኣቅጣጫ ለማስቀመጥ አና ህዝቡን ሙሉ በሙሉ ለማዘጋጀት ኣብዛኛው ትግሬ ከትግራይ ውጭ በሌሎች ክልልሎች በተልይ ባምራ ክልል ስላሰፈሩት የሃይል አና የወጊያ ፍላጎት አንደተጥበቅ ኣልሆነም ጁንታውን ለጥቅም አና ሃብት መዝረፊያ ብቻ ነበር ይሚጠቀሙበት። ሌላው ጁንታ ወደ ስልጣን ከመጣ ብሁዋላ በጁንታው መሪውች አና በተራው ትግሬ ምካከል ያለው የኑሮ ደረጃ በጣም ስለሰፋ አና አንዲያውም የራሳቸውን መንድር ሰርተው ደሃው ትግሬ አንድይደርስባቸው አማድረግ ደረጃ ስለደሩ ነበር ስብከታቸው ብዙ ወሃ ኣልቋጠረም። ነገር ግን ብሴፍቲ ኔት የሚተዳደረው ኣብዛኛው ትግሬ ያ አርዳታ አንዳይቀረበት አና ለላው በተለይ ኣምራው ሊያጠፋህ ነው የሚልውን ስብከት ስላመኑበት ጁንታውን በማንኛውም ነገር ልማገዝ ፈቃደኞች ናቸው።

ዋናው ግን ጁንታው በወታደራዊ አና ብጀግነነት የብላይ ነን አና ጦረነቱን አንደሚያሸንፉ አርገጥኛ አንድሆኑ ኣስምነው ከጦረንቱ በሁዋል ሁሉም ትግሬ ከኢትዮጵይ በተዘርፍ ገንዘብ አና ምሬት አንድሚያገኙ ቃል ስለግቡላቸው ትግሬዎችይ በሙሉ ልጁንታው ወገኑ። ነገርግን ጁንታው ብሁልት ሳምንት ሲደመሰስ ህልማቸው ሁሉ ጨለመ። ሎጊስቲች አጥረት አና ሸሽተው በየዋሻ መሮጡ ቆሎ አና ፈስታል ይዘው የነ ደብረጽዮን ሲታዩ የጁንታው ሞራል ተንኮታኮተ። አና ምንም ማንሰራራት አማይችሉበት ደርጋ ደረስ።

ነገርግን የምንግስት ግልጽ ያልሆነ ኣቋም ለውጥ አና ጁንታውን አንድገና ብትግሬ ኣስተዳደር ብሎ ይጁንታውን የኣፈና ፖሊስ ወዝፍ ደሞዛቸውን ከፍሎ አና ስልክ አና ኢንተረንት ጥግኖ ከለላው ክልል በምንጠቅ ልጁንታው አና ለትግሬ ዎች አራዳታ በምስጠት አንዲሁም ይጁንታው ደጋፊ ይሆነውን ይትግራይ ህዝብ ስንቅና መሳሪያ አያቀብላቸው አንዲደራጁ ኣደርገቸው። ይባስ ብሎ የትኩስ ኣቆም ብሎ ከዋሻቸው ወጥተው ኣድስ ምልምል ይሚያገኙበትን አና ይሚያሰለጥኑበት ቦታ አና ህዝብ ከነመሳርያ አና ስንቅ ትቶላቸው ወጣ። ይሄ ይትንክታከተውን ሞራላቸውን አንድገና አንዲያደሱ አንዲሁም ከውጭው ኣለምጋር በተልይ በውጫገር ካሉት ዲጊታል ውያኔ በማለት በፊት ያዋቀርዋቸው ተክፋይ ጁንታጋር አንዲገናኙ ኣደርጋቸው።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 29 Jul 2021, 21:47

ባጠቃላይ ይፕሮፓጋንዳ ጠቃሚንትን አንዴት ጁንታው አንደተቀምበት ከነችግሩ ለማሳየት ተሞክርዋል ኣሁን ታሲይ አና በተልይ መንግስት የፕሮፓጋንዳውን የብላኡነት ማድረግ ይሚገባን ሃሳብ ከማቅረባችን በፊት ኣሁን ያለው ይጁንታውን አኣድቫታጀ እና ዲስ ኣድቫቴጀ አንዲሁም ይመንግስትንም ብጥቂቱ ካወራን በሁዋል መደረግ ያለባቸውን ይምንለውን አናቀርባልን።

ጁንታው በተልይ በጭ ያሌው የውጭ ባለሙያዎችን ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ጀምሮ አንግሊዝ ኣሜሪካ ኣና ኣረብ ሃገሮች በገንዘብ አይረዱ ኒፎርማቲኦን ብማካፈል በደንብ አንዲደራጁ ኣድረዋቸውል ማለትም ባልምያ ነጮችን ሱማሌዎችን ኣረቦቸን በትላለቅ ሚዲያ ማለትም ብብች፣ ሮይተርስ ኣልጃዘራ ሲ ኤን ኤን ለምሳሰሉት አንደ ቃላቀባይ ኣድረገው በግንዘብ አብዲቀጠሩ ኣድረገዋል። ከዛም ብላይ ይጁንታ ኣብላትን በብዙ ኣለማቀፍ ደረጅቶች ወስጥ ኢትዮፕያን በመውክል ሽፋን ይጁንታውን ኣጀንዳ ይሚያሳኩ ብዙ ዲፕሎማቶች የሰላም ኣስከባሪኣ ህይል የርዳታ ድረጅቶች የየር መንገድ ተመድ ወስጥ ኣስረገው ኣስገብተው ምቀጥተኛ ይዲፕሎማሲ ቻናል ኣግርራችንን ይሚጎዳ ከፍተኛ ስራ ሰርተውል አይሰሩም ነው።

ለላው ኣድቫንቴገ ኣገር ውጭ ያሉት የነሱ ደጋፊዎች ኣገርቤት የተልያዩ ይጁንታውን ቢዝነስ ይሚያስተዳደሩ ትግሬ ዎች ጋር በምግናኘት ያለምንም ይስልክ አና ኢንተርኔት ክፍያ ጥሩ ዪንተርኔት ግኑኝነት አንዲያገኙ ቀደም ተብሎ ተሰርትዋል። ኮምፑተር ጭመር አይገዙ ስጥተዋል። በዚህላይ ደግሞ ምንም ብይደራጁ አንኳን ኣላማቸው ኣንድ አና ግልጽ የሆነው ኢትዮጵያን ማፍረስ ስለሆነ በኣንድ ኣጀንዳ መስራት ቀላል ነው።

ዲሳድቫንቴጃቸውን ስናይ ደግሞ በቁጠር ክኛ ከትዮጵያውያን በጣም ኣንስተኛ ናቸው ስለዚህ ቀኑን ሙሉ ኢንተርኔት ላይ መዋል ኢንፎርማአሽን ማሰባሰብ ብዙ ገንዘብ አንዲያወጥ አና ባለ ምያ ነጮችን አንዲቀጥሩ ኣስገዽዋቸዋል ለምሳሌ የሎቢ ድረጅቱ ቫንደር ኣንድ መቶ ሃምሳ ሺ ዶላርስ በወር አይከፈሉ ነበር ኣሁን ግን ብዙ ሊቅጥሉ ኣልቻሉም።

ሌላው ደግሞ ኣዲስ ኣበባ ሆነው ለጁንታው የሚንግዱ ሆቴሎች ቢዝነሶች አና ግለስቦችም ሽ ሽተው ትግራይ የገቡ ንብረታችን ይመለስልና አና ያኔ ገንዘባችንን አናገኛለን በሚል አሳቤ አስካሁን ሲደጉሙ ነበር ግን ካሁን በሁዋላ ቡዚ አንድማይስከዳቸውሆተሎቹ ስለተዘጉ አናብዙ ገስጥውሶችም።

ለላውና ዋነኛው የጦረንቱ ውጤት ፕሮፕጋንዳቸውን ውሸት ምሆኑ ብግዜ ብዛተየታወቅ ስለምጣና ጁንታውም ልፕሮፕጋንዳ ፍጆታ አንድበፊቱ ጥቃት ማድረግ ስላቃተው በተልይ ወልቃይትን ፕሮፓጋንዳው ብዙ ሊያስቀጥል የሚችል ኣይሆንም።

በምንግስት በኩል ደግሞ ያለው ኣድቫቴጅ ኣንደኛ ይህዝብ ብዛት ነው ይሄም ክጁንታው ሃይ ጊዜ በሚድያ ሽፋን መብልጥ ኣቅም ኣለን። ሁለተኛው ሃገር ውስጥ ያሉትን የጁንታውን ሚዲያ ዎች መዝጋት ወይም ይስራ ወጪያቸውን ከፍ በማድረግ ማዳከም ይቻላ። ለላው ደግሞ አና የምንግስት ሜዲያ አና ቀጥተኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ስላለን ኣቋማችንን በቀጥታ ለሚፈልጉት ድርጅቶች አና ኣገሮች ይዲፖማቲች ቻናሉን በመጠቅም ማስረዳት አንችላለን።
በጦረነቱም ከፍተኛ የውታደራዊ የብላይነት ስላለን የነሱን ውሸት ይሚቃወም ቦታው ደረስ ኢምቤዸ ውይም ከሰራዊቱ ጋር ጋዜጠኞችን በምላክ ውሸታቸውን ማጋለጥ ይቻላል።

መመንግስት በኩል ያሉ ዲሳድቫንቴጆችን ስናይ ደግሞ ኣንደኛ የምንግስት በፕሮፕጋንዳው ማስተላለፍ የሚፈልገው ኣላማ ብግልጽ ነት ኣለማሳወቅ ትልቁ ነው። ሌላው ምንም በህዝብ ብዛትበጣም የምንበልጥ ቢሆንም ኣብዛኛው ህዝባችን ሶሻል መዲያ ይመጠቀም ኣቅሙ አውቀቱ አንዲሁም ኣግሪትዋ አራስዋ ትክኖሎጊወም ሆነ ተደራሽነት ውሱን መሆን።

ሶስተኛ በጁንታው የተተክለው ይጎሳ ፕሊቲካ አዝቡን በክልል አና በዘር በማለያየት በዝባችን ላይ የፈጠረው ኣልመተማመን ሌላው ችግር ሲሆን። ይፕሮፓጋዳውን ፍሰት በመሪነት ወስዶ የሚመራ ደርጀት ውይም ተቋም ኣለምኖሩ አና በምያውም የሰለጠነ ይሰው ሃይል ከውጭ ሆነ ባገር ወስጥ ኣለምኖር።

ኣራተኛው በፌስ ቡክ ኣገር ኣይመራም በሚል ኣጉል ፈሊጥ አና ደንቁረና ኣገራችን ለፕሮፕጋንዳ ገንዘብ ኣታወጣም ውይም ሎቢስት ኣትቀጥረም በማለት ያሳላፈነውን ወድ ጊዜ አና ይስከፈለንን ዋጋ ስናስበው ልባለሙያዎቹ ይሚከፈለው ኢምንት ሆኖ ነው የተገኘው። ኣትሊስት አራሳችን ብደንብ አስክንችል ድረስ መሆን ነበረብት።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 30 Jul 2021, 11:51

ሌላው የምንግስት ዲሳቫቴጅ ጁንታው ቀደም ብሎ በተለያዩ ኣለም ኣቀፍ ተቋማት በጥቅም በኣምቻ ጋብቻ ይስደተኛ ካምፕ በማቋቋም ይሚገኘውን ገንዘብ የውሸት ሪፖርት በማዘጋጀት ኣብረ ሲዘርፉ ይነበሩ የ ተምድ ድርጅቶች አዲሁም የተልያዩ ኣገር ዲፕሎማቶች አና ጋዜጠና ተብዬ ሌቦች ብዙ ሚስጥራቸውን ስለሚያውቅ አና ይጁንታው መውደቅ የነሱም መውደቅ ምሆኑን የተረዱ ግለሰቦችም ሆነ ድረጅቶች ለምሳለ ያልማቀፍ ይምግብ ድርጅት ሚስቱ ጁንታ ያመሪካንዋ ያፍሪካ በተመድ ነኦሀዋ ጁንታ ሱዛን ሪይስ ብዙ የጁንታ ወዶች ይምያስኮረሙዋት አንዲሁም ትሀ ደንኩ መለስ አሱን አንኳን ለገንዘብ መሆን ኣለበት ሁሉ ለህልወናቸው የጁናታውን መቀጠል ይሚፍለጉ በጻራሪ ይሚሰሩ ናቸው።

ለላው ደግሞ ጎርበቶቻችን ያባይን ግደብ በተመለክት አንዲሁም ይክረስቲያን ኣገር የሆነቸው ባፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ በምሆንዋ ማንኛውንም ይህገራችንን ሰላም ላምፍረስ ከበፊት ጀምሮ የሚሰሩ አንደነበር ይተልያዩ ሪፖርቶች ያሳያሉ። ላምሳሌ የኣረቡ ኣለም በደርግ ጊዜ ቀዩ መቀንት(ዘ ሬድ ቤልት) የሚል በጣም ሰፊ አና የተቀናጀ ኢትዮያን ዬስላም ሃገር ላማድረግ የተጀመረ ሰራ ነበር። ለዚሁም ከሊፋ ይሚባለው የሊቢያ ኣምባሳዶር ኢትዮጵይ አና ሊብያ በወቅቱ ያላቸውን መልክም ግንኙነት በመጠቅም ይዚህ ጉዳይ ኣስፈጻሚ በምሆን ያለ ጋዳፊ አውቅና ይንቀሳቀስ አንደነበር ማስረጃዎች ኣሉ። ይህ ካሊፋ ኣገራችን ውስጥ ብዙ የኖረ ኣኦርሚኛ በደንብ የሚናገር ደረድዋ ውስጥ ሁልት ቅምጦች የነበሩት ሴስኛ አና ኣስልምና በማይፈቅደው ይመጠጥ ሱሰኛ የነበረ ሰው ምንም ኣይነት የግንዘብ ችግር ይሌለብት ነብር። ኣላምው ከኢትዮጵያ በስተቀር ብሙሉ ያፍሪቃ ቀንድ አና ጉለፍ ሃገሮች ሙስሊም ሆነው ዬስልምና ክብ ሙሉ ለማድረግ ክፍተቱ ኢትዮጵያ ብቻ ነች ስለዚህ ያንን ካደርግን አንጽደቃልን አና የጉልግ ኣገሮች አና ያፍሪቃ ቀንድ በሙሉ አስላም ሆኖ በኣንድ ካላፌት ይመራል የሚል ኣይሲስ ይሚያራምደው ኣጀንዳ ኣክል ነበር። ለዚሁም በመካኒሳ ኣካባቢ ያለው ይሱዳን ክሉብ በምባል የሚታወቀው ጥቁር ኣንበሳ ሆስፒታል ጋር ይነበርው የሊቢያ ኣረብ ጀማሃሪይ ኤምባሲ አንዲሁም በቅሎ ቤት ጋ ግሎባል ሆቴል ኣጠግብ ያሉ የስልመና ትቤቶች( ማደረሳ ትቋቁመው ነበር)።

ደርግ በነብረው ጥንካራ የመርጃ መዋቅር ካሊፋ ተይዞ ከሃገር አንዲ ባረር ትምህርት ቤቶቹም አንዲዘጉ ሳዲቅ ኣልማሃዲ አና ኣልቱራቢ የሚባል ይሱዳን ሼክ ብዙ ይዲፕሎማቲክ ጥረት ኣድረገው ነበር ግን ደርግ ዘጋው። ከዛም በሁልት ጻቢ ሙሉ የገቡት ዬስልምና ሱፊ መጽሃፍት አንዲቃጠሉ ተደርገ ግን ኣንዳን በማቃጠሉ ላይ ይነበሩ ይቀን ሰራተኞች ትንሽ ምጽሃፍ አየውሰዱ ኣንዋር መስጊድ ኣካባኢ በውድ ዋጋ ሲሸጡ ተይዘዋል።

አና ይጎረቤት ኣግሮች ጠላትነት ስር የሰደደ አና ብሃይማኖት ቢኮኖምይ አንዲሁም በወታደራዊ መስክ ኣገራችንን የማዳከም አና ይማፍረስ ነው። ኣሁንም ይግድቡን ሁኔታ ስናይ ያው የቀጠለ መሆኑን ነው ይሚያሳየው። አንዚህ ከኬን ያ አና ኣሁን ደግሞ ኤርትራ በስተቀር ብጎ የሆነ ጎረቤት የልንም አንዲያውም ችግሩን በማሳደግ አንድ ትግሬውች ያለ የውስጥ ነቀርስ ወደሞን ኣድጓል።

እና ይህንን ነምቋቋም ታዲይ ምን ማድረግ ኣለብን ስንል ኣንደኛ በፕሮፕጋንዳ ከጦረንቱ ያልተናነሰ ትኩረት አንድሚያስፍልገው መገንዘብ ወሳኝ ነው። ስለዚህም ምንግስት ይህንን ተርደቶ ካለፈው ሽተቱ በመረዳት ይግልጽ ምንጭ መረጃ ማሰባሰብ አና ማመዛዘኛ ማአከል ማቋቋም ኣለበት። ይህ ድረጀት ከደህንነቱ ከመክላከያው አንዲሁም ከምክርበቱ አና ከኣብይ ጋር በመቀናጀት ያለውን ይመረጃ ፍሰት ይሚቆጣጠር አና ምስመር ይሚያሲዝ (ኢንፍሉወንስ) ይሚያደርግ ይሆናል።

ለዚህ ደግሞ ከምንግስት አና ከምክርበቱ ያሃገሪቱዋ የውደፊት የጉዞ ኣቅጣጫ አንደኣስፈላጊነቱ ለደርጀቱ ብሎም ለህዝቡ ሊገለጽ ይገባል። ትክክለኛ ግብ ከሌለ ወደዛ ይሚያደርሰውን መንገድ ለምስራት ብሎም ለመጠገን ኣይቻልም ምክኛቱም ውዴት አንድሚኬድ ስለማይታወቅ።

ብመራጃ ማመዛኛ ደርጅት ወስጥ በፕሮፓግንዳ አና በሲሺያል መዲያ ህጎችን አና ኣጠቅቅሞችን የምያውቁ ባለሙያዎችን መቅጠር ያስፍልጋል። ደርጀቱ የራሱን ኣቅም አስኪጎልብት ድረስ በሙያው ያሉ ጥቂት ባልሙያዎችን በህቡ መቅጠር አና ሌሎች ኣገር በቀል የሆኑትን ማሰልጠን አና ስራውን ማዘመን ኣስፈላጊ ነው።ለዚህም መንግስት በጁት ማድረግ ኣለብት የመንሻ (ኢንሺኣያል) ወቺው ትንሽ ከፍ ሊል ይችላል ግን ዘመን ተሻጋሪ ተቋም አየገንባን መሆኑ መታወቅ ኣለባት።

የሚቀጥለው ያለንን ይህዝብ ብዛት ሃብት አንዴት አንድምንጠቅምም ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ህዝብ ቢኖረንም ኣብዛኛው የፕሮፕጋንድ ናህል የሌለው አንዲያውም ውሸታም በማለት የሚጽየፍ ቀናይ ህዝብ ነው ያለን በተጨማሪም ይህዝባችን ኣቅም ተጠቅሚ ለምሆን ሳይሆን ኣይቶ ይማያውቅ ማለ ኮምፑትር ብዙ ናቸው። ስለዚህ በጣም ብዙ ስራ ነው በዚህ መስክ የሚጥይቀው ነገር ግን በከተማ ኣካቢ አና ዪንተኔት አና የስልክ ተደራሽነት ባለባቸው ቦታውች አንኳን ብነሰራ ጁንታውን ከጨዋታ ውጭማድረግ ይቻላ።

አንደ ምሳሌ የለሎች ኣገራትን ትመክሮ ብንወስድ ለምሳሌ ቻይና ምንግስት በክተማዎች ኣካባኢ የኢንተርኔት ካፌ ዎችን ብትምህርት ቤት ብስራ ቦታ በተልይ ማንኛውም መንግስት ተቋማት አና የከተማ ስታደሮች ኣክባኢ ካፈዎችን በርካሽ ዋጋ ይስራ ማካሄጃን ለመሽፈን ብቻ ሆኖ ህዝቡ ኣገልጎት አንዲያገኝ ማድረግ። አዚህ ላይ ለምሳለ ኣንድ ሰው ምጥቶ ኢንተርነት መጠቅም ሲፍልግ ምንገስት የሚፈልገውን መለክት ጁንታው ተረሪስት ነው የሚልውን በትወተር ውይም ፌስ ቡክ ላይ ፖስት አዲያደርግ ማፍረግ አና ከዛ ብሁላ ብቻ ኣገልግሎት ማግኘት አንዲችል ለዚሁም የትወተር ጥቃቀም ያምይችሉትን ኣካውንት በመክፈት መርዳት አና ከዛ ብሁዋል ለምሳል ምቶ ትወአት ያዳአረገ ኣንድ ሰኣት ተጨማሪ ኢንተርኔት አንዲጠቅም በማድረግ ህዝቡን በብዛት አንዲሳተፍ አና ማንኛውንም ትልልቅ ሚድያዎችን ሲ ኣን ኤን ጨምሮ ማቆም የቻላል። ከዛ አንሱ ኮምፕለይን ያድረጉ።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 30 Jul 2021, 20:59

ሌላው ደግሞ በምንግስት ስራ ምክኛት የኢንተርነት ኣቅርቦት የሚያጉትን ወራተኞች ፖሊስ ወታደር የከፍተኛ ትምህርት ተማሪ ዎችን ኧስተማሪውችን የህዝባዊ የደታ ግደታ በማድረግ በማንኛውም ጊዜ የኢንተርነት ሲጠቅሙ ዬለቱ ውይም የሳምንቱ ምለክት በግርግዳ ላይ በመልጠፍ ከፕሮፕጋንዳ ማስተባበሪያ ወይም መረጃ ማማአዛዘኛ ቢሮ የሚመጣውን የምንግስትን ኣቋም የሚያንጽባርቅ መልእክት ያንንትዊት ወይም ዮኡቱበ ፌስ ቦኦክ ውይም በስልክ ቴክስት አንዲያደርጉ ማድረግ።

ለላው ማንኛውም በኢንተርነት የሚክናወኑ ኣግልግሎቶች ላይም አንድዚሁ ህዝቡን ግልጽ ይሆነ ምልእክት በመስጠት ያንን ትዊት አንዲያደርጉ በማድረግ በከፍተኛ ቁጠር ለሎቹን መቃውም ብቻ ሳይሆን ሰቪሳቸውንም በምልክት በማጥለቅልቅ አስክ መዝጋት አንዲደርሱ ማድረግ ይቻላል ያንግዜ መረጃቸውን ያስተካክላሉ። ብልመና ይምገኝ ምንም ነገር የለም ልጁንታው ዶቄት ካልሆነ በስተቀር ልዛውም ጁንታው አይሞተ ነው ይሚብላው።
ከዚህ በተጨማሪ ወጣቱም ሆነ ፍላጎት ያለው ማንኛውንም ዜጋ መሰረታዊ የሆነ ዪንተርኔት ኣጥቃቀም ማስተማር በጣም ጠቃሚ ነው።

ሌላው ደግሞ ማንኛውም በይቤቱ ሆነ ብስልክ የኢንተርኔት ኣገልግሎት ያለውን ሰው በወር ውስጥ የተወሰን ቁጠር ያለው ምልክት ፖስት ያደረገ ውይም ትዊት ያደረገ ስይም በስልክ ቴክስት ዩቱበ የለቅቀ ከውር ክፍያው ላይ ትንሽ አንዲቀነስለት ማበረታቻ ውይም ኣንድ ኣንድ ተጨማሪ ሰርቪሶችን አንዲያገኝ በማድረግ ህዝቡን በራሱ ተነሳሽነት ተሳታፊ ማድረግ ይቻልላ አዚህ ላይ አንዳየነ ኣብዛኛው ኣቀጣጫ ኣስቀማጩ መንግስት ነው።

ሌላው ኣንድ ይተኣዘብኩት ነገር ደግሞ በ ቲቪ ት ዩብ ላይ ጋዜጠኛው ሁለት ይጁንታው ደጋፊ የነብሩ ዘፋኞች ባዲራ የሚል ጅይንታውን የሚያሞግስ ዘፈን ኣወጡ ታድይ ዬኛ ኣርቲስቶች ምን ኣደርጉ ብሎ ሲኮንናቸው በጣም ነው ግራ የተጋባሁት። ምክኛቱም ይጁንታው ውይም ሁሉም ትግሬ ሁነ ምንገድ በእድር በእቁብ ሰበብ አይተሰበሰቡ ይጁንታውን ኣጀንዳ ነው ሲያራምዱ ትእዛዝ ሲቀበሉ ልብ ብላች ሁ ከሆነ ጁንታው ኣንድ ነገር ትእዛዝ ሲያወድ ኣዺስ ኣበባ ውስጥ የትግሬ ስርግ ልደት ይበዛል ያማለት አንደመግናኛ አና ሴራ መጠንሰሻ ቦታ ነው የሚጠቀሙበት ምክኛቱም ትእዛዙ ከጁንታው ምእከላዊ ኮሚቴ ስለሆነና ኣብዛኛዎች የሚነግዱት የጁንታውን ገንዘብ ስለሆነ ነው።

ታድይ የእኛን ኣርቲስቶች ብናይ ኣብዛኞቹ ይጁንታው የጥቅም ተካፋይ የነበሩ የቀሩ ደግሞ የቀድዶ ሰራዊት ኣባል የነበሩ አና ኣንገታቸውን ድፍተው ለብዙ ጊዜ ይኖሩ ስልሆኑ ምን ማድረግ አንዳለባቸው ኣይውቁም። መንግስት ኣቅዋሙን ግልጽ ኣልማድረጉና ኣመራር ኣልመስጥ የንሱ ችግረ ኣድርጎ ምን ኣደርጉ ኣርቲስቶቻችን ብሎአንሱን ማሸማቀቅ በጣም ኣላዋቂ ነት አና ለኣሁኑ መንግስት ማጎብደድ ነው።

ከዚህ ባሽገር ደግሞ ይክልል መንግስታት ደግሞ የተልያየ ፍላጎትና ኣላማ ያላቸው በምሆኑ ከመደጋገፍ ይልቅ የመወቅቅስ ፖሊቲካን ይሚያራምሱ መሆኑ ልጁንታው ተጨማሪ ይፕሮፕጋዳ ግባት ሆኖታል። ለምሳሌ በደርግ ግዜ የነበረው ይፕሮፕጋንዳ ስራ በጣም የተቀናጀና በማአክላዊ ኮሚቴው ውይም ኢሰፓ የኣምስት ወይም የኣስር ኣመት መሪ አቅድ ተብሎ በግልጽ የታወጀ አና በሚዲያም ለህዝቡ የተለፈፈ በምሆኑ የኣፈጻጸም አንጂ የኣላማ ልዩነት የለም ስለዚህ ቅስቀሳ ስራ ቀላል ነበር። ለምሳሌ ኣርቲስቶችን በተመለክተ ማንኛውም ኣርቲስት ካሴት ሲያወጣ ኣንድ ሃገርን ይሚያሞግስ አንዲሁም ኣብዮትን ኣንድ ግብ የሚያሞካሽ አንድሆን መስፈርት ወጥቶለት ነበር ስለዚህ ዘፋኙ ዘፈኑ አንዲወደድለት በጣም ትጭንቆ ተጠቦ አስካሁን ድረስ ይምንወዳቸውን ይነ ማህሙድ ጥላሁን በዙነሽ ንዋይ ጸሃየ በጣም ብዙ ዎች ይፕሮፕጋንዳው ተሳታፊ አንዱኑ ኣድረጓል በጣም በተሳካ ሁነታ። አና ኣሁን መንግስት ትልቁ ችግር ሁልጊዜ ማስተባበያ በምስጠት አና ኣልሞትንም ኣልያዙም በማለት አያጠቅም የተሸናፊነት ፕሮፕጋንዳ ነው የምያካሂደው ለዛውም ባልተቀናጀ መልኩ።

ምንግስት ኣላማ ሰለሌለው ውይም ድብቅ ኣጀንዳ ስለሆነ ያለው ጁንታው ነው ይመዲያውን ኣጀንዳ የሚመራው ለምሳሌ ኣዲስ ኣበባ ለመግባት ምንም የሚያግደን ነገር የልም ብለ ጁንታው ህልሙን ይናገራ ከዛ የኛ መዲያዎች አንዴት ይገባል ታምክ የለም ምናምን አያሉ የነሱን ኣጀንዳ ሲያራግቡ ይገኛሉ።
ነገ ደግሞ ይሀዝብ ማአብል ሲሉ የኛ መኢዲያውች ወሸት ነው አንሱ ህጻናት አያሰልፉ ነው አና ህጻናት ኣንገድልም በማለት ወታደሩ ጁንታውን ህጻናት አንዳተኩስባቸው ግን አንዲማረኩ ያደርጋሉ ከትማረኩ የነሱ ደጋፊ ውች የህፕኑት ሰላይች በቅይ መስቀል ኡንኤችሲር በኩል ምንም ሳይሆኑ ይቆያሉ ግን አነሱ ቅደመው ካገኙህ ያርዱሃል።

ይኛ ምንግስት ችግር የኣቍዋም ችግር ከጁንታው ያልተናነሰ ጉዳት አያደረሰብን ነው በመርጃ ኣንጻር ሲታይ የስካሁኑ የኣብይ አርምጃ ከጁንታው የበለጠ ኣግር የምበተን ሚዛኑ የብይ ይጥፋት ወሳኔዎች ይበልጣሉ

የቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 31 Jul 2021, 01:05

መንግስት ኣቋሙን ማሳወቅ ውይም ግልጽ የሆነ ኣቋም ውይም ኣቋሙን በውጭ ኣገራት ተጽእኖ ማራመድ ውይም ብግልጽ ለህዝብ ማወረድ ካልቻለ ውይም በተልያዩ ምክኛቶች ካልፈለግ ግን ጁንታውን ያማጥፋት ቁርጠኝነት ካልው የነ ዠርዤርስኪን ኣይነት ሳይሆን የነ ጆሴፍ ጎብልን የፕሮፓጋንዳ ታክቲክ በመጠቀም ፕሮፓጋንዳውን ለሚመራው ደረጅት ብደብቅ ፍላጎትን አና የሚፈለገውን ውጤት በማካፈል በጥቂት ሰውች ብቻ በሚስጥር ተይዞ ወድታች ኣፈጻጸሙን ብቻ በጣም ጥብቅ በሆነ ምንገድ ሆኖ የፕሮፓጋንዳው ፕላን በባለሙያዎች ከተዘጋጀ በሁዋላ የሚትላለፈው ምለክት ፖስተርምም ትዊትም ቪደኦም ሙዚቃም ሆነ የተልያዩ መለክቶች የልይመኢድያው ተስማሚ ሆርነው ወደ ታችኛው የዝ ሰንሰለት ይወድና ብሎም ወደህዝብ አንዲደርስ ማድረግ ይቻላል። ይህኛው ኣሰራር በዥርዠር አስኪ ተክኒክ ወስጥም የምከናወንበት ጊዜ ኣለ ለምሳሌ በጀርመን አና ሶቪየት ጦረንት ወቅት መርጃዎች በጣም ተለዋዋጭ አና ክግንባር የሚመጣ ስለሆነ ጥብቅ በሆነ መንገድ በጥቂት ሰውች ብቻ የፕሮፓጋንዳው መልክት ዲዛይን ተደርጎ ወደታች አንዲወርድ ይደረግ ነበር። በሃገራችንም በካራማራ ጦረንት ጊዜ የነበሩ ፖስተሮች መዝሙሮች መጽሃፍት እና በኤርትራ ጦረነት ጊዜ የነበሩት ምንም ማሸነፍ ቢሆንም ኣላማው መልክቶቹ ወቅታው አና ህነታውን ያመላከቱ መሆን ኣለባቸው። ለምሳለ ብምእራብ ያገኘነውን ድል በስሜንም አንደ ግመዋለን ይሄ ምለቅት ሁልት ይዘት ኣለው ኣንደኛ ማሸነፍ ልማዳችን አንደሆነና ጥርጥር የለለው መሆኑን አና በሰሜንም አንደግመዋልን ሲል ኣንድ የጠላትን ስነልቦና በቁርጠኝነታችን ላማዳከም ነው።

ሌላው አና ምሆን ኣለብን ኣጀንዳውን መምራት ያልብን ሁለትኛ ደግሞ ዲስ ኢንፎርማሽን መጠቅም ያስፈልጋል። ምን ማለት ነው ለምሳሌ ጁንታው ኣንድ ነገር ሲል አሱን ለማስተባበል ማለት በቀጥታ የልብነም ያ ሁልጊዜ የተሸናፊነት ስሜትን ይፈጥራል። ለምሳሌ በፍርድቤት ክርክር ላይ ኣንዳንዴ ለምሳሌ ኣንዱ ተከሳሽ በጽብ ተከሶ ይሆናል ኣቃቢ ህጉ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ነገር የ ስድስት ኣመት ልጅ ሆነህ ተማሪ ጋር ተጣልተህ በኣባት ህ ተግርፈህ ነበር ወይ ይላላ ጠበቃው ተቃውሞ ይላል ዳኛውም ወድቅ አንዲሆን ብሎ ጥያቄውን ያነሳል ጁሪ ውች ካሉ ምለእክቱ ኣባቱ ስልሚደብድብው አሱም ተዳባዳቢ ሊሆን ይችላላ ይሚልወን ግምት ባ፤ምሮኣቸው ላምስቀመጥ ነው አውነትም ውሸትም ሊሆን ይችላላ ጉዳዩ።

አና ጠበቃው ክዚህ ባለፈ ኣባት አንደማይመታው ለማስረዳት መሞከር የለበትም። እና የመንግስትም ኣካሄድ ማንም ሚዲያ ያለ መንግስት አውቅና ይጁንታውን ፕሮፕጋንድ አንዳያስተባበል ውይም ስለጁንታው አናዳያወራ መደረግ ኣለበት ጦረነት ላይ ስለሆንን ስለ የሜዲያ ነጻነት ብሎ ነገር የለም። ይጁንታውን ተላላኪውች ጀንራል አያል መጥራት ዋሻውስጥ አያሉ ካልሆነ የድሮ ፎታቸውን ኢንተርቪው አንዳይተላለፍ ማገድ ያለ ምንግስት ፈቃድ። አና ሁሉም በመንግስት ይሁንታ የሚታላለፍ ከሆነ ተመሳስለው ሽበር ይሚንዙት ግልጽ የውጣሉ።

መንግስት ይህን ለማድረግ ሳንሱር ማድረግ የለበትም አነዚህን መመሪያዎች ኣውጥቶ አራሳቸው ስራቸውን ከመመሪያው ጋር ተስማሚነቱን አንዲወስኑ ነገር ግን ተላለፈው ከተገኙ ይጦረንት ጊዜ ኣዋጅ ወይም መመሪያ ኣውጥቶ አንዲቀጡ ማድረግ ነው።

ሌልላው ደግሞ ዲስ ኢንፎርመሽን መጠቅም ነው። ጁንታው ሱዋሽ ደሴን ያዝኩ ሲል ምንም ኣይነት ማስተባበያ ኣለምስጠት አና ያንን ለመቃወም ኣንድ ታዋቂ ሰው ዘፋኝ ስፖርተኛ ተውናይ ወታደር ውይም ክፖሊትካው ጋር ቀጥታ ግኑኝነት የሌለው ሰው ደሴ ሄዶ ልምሳሌ ከሆቴሉ ግንዘብ ተሰረቅ
አና ፕሊስ አያጣራ ነው የሚል ዜና መስራት። አዚህ ላይ ኣንደኛ ይጁንታው ፕሮፕጋንዳ ኣልተደገመም ሁልተኛ በደሴ ኖርማል ህይወት አንደሚቀጥል ነው ያረጋገጥነው። በጣም ብዙ መንገዶች ኣሉ።

አንዲሁም ያንን ኑ የጁንታውን ውሸት በመክተል ደሴን ይዘናል ነበር ያሉት መንግስትም ደሴን ብያዘው ጁንታና የምንግስት ወታድረች መካከል በተደረግ ወጊያ ምቶ ሃምሳ ጁንታ ትገሎ የቅሩት ሽ ሽተው ሄዱ የሚል መልክት ሲተላለፍ ጁንታው ውሸቱን መጠራጠር ይጀምርና ወደ ማስተባበል ይገባል።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 31 Jul 2021, 09:07

ወደ ጁንታው ደግሞ ስንመጣ አነ ኣሉላ ሰልሞን ኣጀንዳቸውን ይሚያገኙት ከቀጥሩዋችው ሎቢስቶች ነው። በፊት ይጁንታውን ኣግር ይማፍርረስ ኣላማ ለማሳካት ከጁትናትው በሚላክ ገንዘብ አና በጁንታው በተቍቋሙ ንግድ አና ቢዝብነሶች በሚገኝ ገቡ ነበር። ኣህይን ግን የግደቡ አና ይጁንታው መፍረስ ያሳሰባቸው ኣረብ ሃገራት አና ኣሜሪካን ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሆነውላቸዋል። ስለዚህ ለኣምሪካ ሽማግሌ የማንበብ ፍላጎትም ኣቅምም የሌላቸው አንዲሁም ብክክልላቸው ይሀዥብ ድጋፍ ይሚፈልጉትን ሴናተሮች ቀርበት ያላቸውን ሎቢስቶች በምቅጠር ለፓርላማው መቅረብ ያለበትንም ጽሁፍ አና ኣሳብ በዝረዝር በማዘጋጀት አና የገንዘብ መዋጮም በማድረግ ይጁንታውን አና ያርቦች ፍላጎት በሆነ ምንገድ ኣገራችንን ላይ ጫና አዲፈጠር ያደርጋሉ።

ሰናተሮቹም ተጽፎ የተሰጣቸውን ጉዳይ በዝርዘር ይዘው ስብሰባ ላይ ሲያወሩ በጣም ያነበቡ አንዲሁም ዝን በለይ የተቀመጡ ሳይሆን ኣችቲቨ ይሆኑ ስለሚያስመስላቸው ምንም ጉዳዩን ባያውቁትም ያቀርቡታል። ለዚህም የቫኬሽን ለልጆቻቸው አንዲሁም በኣምቻ አና ጋብቻ በመደለል ያጠናክሩታል።

ሎብይስቶቹ ትጸኖውን ልማጎልበት የንሱን ጉዳይ ሰናተሮቹ ሲያቀርቡ ጁንታውን በየመንገዱ አንዲክባለል በየሜዲያው አንዲጮህ ያደርጋሉ የተቀናጀ ነው። ከዛ ደግሞ የኛ መዲያውች አነሱን በማስተባበል ይበለጠ ያራግቡታል። በኛ በኩል ግን ዲፕሎማቶቻችን በዙም ይህንን ይምያወቁ ውይም ኣክቲቨ ሆነው የሚያደርጉት ነገር የለም ዲያስፖራውም ከስራው ሲመጣ ይኛ መዲያዎች ይሚያራግቡትን ኣይቶ በዛው መቁጭትይቀጥላል።

የጁንታው መሪውች ከመቀሌ መውጣት የሚልውን ጁንታውን አንደ የኤርራ ስደተኛ ኣድርጎ የስደተኛ መብት ሰጥቶ ወደ ሶስተኛ ኣገር በማዛወር ከውጭ ሆኖ ይትግሬ መንግስት በመምስረት መንግስትን አንዲደራደር አና የህግ ከለላ ኣግኝቶ አንድፓርቲ ከዛም የመፍንቅለ ምንግስት ውይም ግድያ በመፍጸም መልሰው ወደ ጫንቃችን ላይ ለመጫን ይሚደረግ ይግብጸ ኣሜሪካ አና ኣረብ ሃገሮች ሰርስ ነው።

ይህ ኣካሄድ ባንድ ደንጋይ ሁለት ወፍ አንድመምታት ነው ባንድ በኩል ኢሳያስን ትቃዋሚ ለማስነሳት አና በዛ ተውጥሮ ውይም ተደናግጦ ወደ ማከላከል አንዲገባ አና ከኢትዮፕያ ጋርም ያለውን ግንኙነት በጥረጣሬ አንዲያይ ለማድረግ የታሰበ ነው። በ ኢሳያስ ግን አኔ ምንም ጥረጥር የለኝም የነሱን ሴራ ጥንቅቆ ስለሚያውቅ ነግር ግን በእኛ መንግስት ወጥ ብዙ ነጭ ኣምላኪውች አና ኦሮሙማ በፈጠረ ያልተረጋጋ አስክ ምስከርም ያልው ጊዜ ለኣንዳንድ ሆዳሞች ስራቸው ላይ ኣድጋ ይጠለባቸው ስለሚመስላቸው ምንም ከማድረግ ወደ ሁዋላ ኣይሉም። ይህንን ደግሞ በነ ምራራ ጉዲና ኣይተናል፨

አዚህ ላይ ኣንድ ነገር መጥንቃቄ መታ የት ያለብት ነገር የርትራ ስደተኞች ተገደሉ በጁንታው አይተባለ ሲወራ መረጃ የለንም አያሉ ጆሮ ዳባ ለበስ ያሉት ዬና ኣምሪካን አና ይግብጽ ሰላይ ይቅረዳታ ደርጅቶች ኣሁን የአርትራ ሰደተኞች ከትግራይ ለማስወጣት አና ይባስ ብሎ በኣምራ ክልል ወስጥ ለማስፈር አይተሞከረ ነው ካልሆነም ወደ ሱዳን።

ይባስ ተብሎ ኦሮሙማ ኣበች ኣበበ ኣዲስ ኣባውስጥ ስንትጊዘ የዲስ ኣበባ ውጣቶች ሰልፍ የከለከች ሰሞኑን ኤርትራ ስደተኞች ሰላምዊ ሰልፍ ኣደረጉ በኣኦርሙማ ዘማን ስደተኛ ክሃገር ዜጋ የበልጠ መብት ኣለው። ይሄው ኣልበቃ ብልዋት አይተንተባተበች ያንኑ የኣዲስ ኣበባ ወጣት ከኦርሙማ ጋር አንዲሰለፍ ያለ አረፍት ትጠራልች።

ጉዳዮ ይሄ ብቻ ኣይደልም ጁንታው ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ኣውሮፓዊያኑ ስደተኛን ለማስቆም በሚል ስደተኞች በሃገራቸው አንዲረዱ በሚል በኣመት ስምንት ሚልሊኦን ዶልላር ለጁንታው አየሰጡ ለንዚሁ ስደተኞች ስራ ለምፍጠር በሚል ቀጥተኛ ይገንዘብ ድጋፍ በየውሩ አየሰጡ ይከተማችንን ይኑሮ ወደንት ጣራ አንዲነካ ካደርጉት ምክኛቶች ኣኑ ነው።

አዚህ ላይ ከአርትራውያኖቹ ጋር ምንም ችግረ ይለብንም ግን ይህንን ጥቅም ኣላገኙም ጁንታው ገንዘብ አብዳለ ሲያውቁ ሳምሪ የትባለ ቡድን በማቋቋም የተለያየ ይግድያ አና ጨፍጨፋ ግዳጅ ሲጨርሱ የኣርትራ መታወቂያ አየሰጠ አዚህ ስደጠኛ ካምፕ በማስገባት ገንዘብ አንዲያገኙ አና ብሎም ወደ ተላያየ ያውሮፓ ኣጋራት በቋሚነት አንዲሰፍሩ ሲያደርግ ነበር። ትንሽ ግንዘብ ካጠራቀሙ ብሁዋል ትምህርት የሌላቸው ውይም አድሜኣቸው ገፋ ያሉትን ደግሞ ወደ ሳውዲ አና የመን ይልካቸው ነበር።

ኣሁን ገሚሶቹ የአርትራ ስደተኛ ተብለው ከትግራይ አንዲወጡ የሚፈለጉት አንዚህ ይሳምሪ ጨፍጫፊዎች አባ ኣንዳንድ የጁንታው ወንጀሎኝችን በስደጠኛ ሽፋን ልማዳን ኣንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት ከምስከረም ብሁዋላ ስራ ኣይኖረንም ብለው ስጋት የገባቸውን በመጠቅም በኣይናችን ስር የተዘጋጀ ጁንታውን ይማስመለጥ ኣሻጥር ነው።

ይህንን ለመቋቋም መንግስት ፕሮ ኣክቲቨ የሆነ ደንገትኛ ኣቋም አንዲሁም በጦር ሜዳም ከሆነ ጥቃት በማድረግ መዲያው ስለዛ አንዲያወራ ማስገደድ አና ይንን አያራገቡ ደግሞ ወዲያኑ ሌላ ተጨማሪ ኣክሽን ወይም ያቋም ለውጥ በማድረግ የሚቀጥለውን ወደማያውቁበት አና ኣስተባብይ ውይም የተሸናፊ ፕሮፕጋንዳ ውስጥ አንዲገቡ ማድረግ መቻል ኣለበት።

ይቀጥላል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 01 Aug 2021, 12:00

አሺ ሌላው ኣንድ በወቅቱ ጉዳይ ላይ የፕሮፕጋንድ ክፍተት ለምድፈን ኣንድ ሃሳብ ኣለኝ። አንዚህ የጭ አርዳታ ሰጪነን የሚሉ ተላላኢውች ውደ ትግራይ ሰባዊ አርዳታ ለማድረስ ኣልቻልንም አና ምንገድ አንዲከፈትልን በሱዳን ውይም በኣፋር በኩል ነው የሚሉት። አዚህ ላይ በጣም የሚያሳዝነው አና መንግስትም ምንም ያላለበት ጉዳይ አንዚህ አርዳታ ሰጪውች በዚሁ በትግረ ጁንታ የትፈናቀሉ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የኣምራና የኣፋርን ገበሬዎች አና ህጻናት ከልክለው ለትግሬ ብቻ ካልረዳን የሚለው ጉዳይ መነሳት ኣለበት።

ይህንን ደግሞ በደንብ አንዲሰሙ ማድረግ የሚቻለው መንግስት ተኩስ ኣቁም ላይነኝ ብሎዋል ስለዚህ ይመከላከያው ገለልተኛ ነት ጁንታውን ላማዳን ብቻ ሳይሆን ለሁሉም መሆን ኣለባት። ይሱማሌ ወጣቶች አንዳደርጉት ያምራ አና ያፋር ገበሬ አና ልዩ ሃይሉ የኛ ተፍናቃዮች አርዳታ ሳያገኙ ጥላቶቻችን ይሚበሉበት ምንም መንገድ የልም ብለው ከሚሄደው አርዳታ ማስቆም ኣለባቸው የኣብይ መከላከያ ጣልቃ መግባትም የለበትም ሰላም ለምፍጠር ሲባል።

ለላው ደግሞ በጣም ይሚያበሳጭ ውይም ይዚህን መንግስት ኣቋም ጥያቄ ላይ የጥሚለው ነገር ትናት የትደረገው ለሞቱት የትግራይ ኣስተዳደር በሚል የተደረግ የሻማ ማብራት ስንሰረኣት በሚል የተደርገ ይጁንታ ፕሮፕጋንዳ ነው። በፍትም አንዚህ ይትግራይ ኣስተዳደር የተባሉ ሰራዊቱን ሲያስመቱ አንዲሁም ሲያዘርፉ የነበሩ የማሃል ኣገር ኡኒቨርሲትይ ተማሪውችን ለጁንታው አንድ መያዣ ትተው የወጡ ሃምሳ ሌባ ጁንታ ኣገላጋይ ውይም ባሆን አንዋን በጥቅምና ብግል ጥላቻ ተቃዋሚነን ግን ይጁንታውን ሃሳብ የሚደግፉ አንድያውም መስራችምየሆኑት በኣደባባይ ጁንታውን ለመዋጋት ህዝቡ ህይወቱን ለመስጠት በተነሳበት ወቅት በተቅናጀ ሁኔታ በቴሌቪሲኦን አንዚህን ማይቱ ብቻ ምንህል ይህዝቡን ስነልቦና አደጎዳው አና መንግስትን አዲጠራጠር አንዳረገው ገና በደንብ የሚታይ ነው።

በጣም ክሮዮግራፍድ ይሆነ ይነሳማንታ ፖወርን መምጣት ትከትሎ አራሳቸውን ኣሁንም ለስልጣን አንደ ኣምራጭ የወደፊት የትግራይ ምንግስት ለመሂን የሚጥሩ ነገርግን ከውስጥ ሂነው ጁንታውን የሚታገሉትን ጥለው ይፈረጠጡ ለቆመው ግድ የለላቸው ግን ለሞተው ኣዛኝ ይሚመስሉ ኣድር ባዮች ናቸው አንዲሁም ይህዝቡ ተንሳሽነት አየጨመረ በምታበ ወቅት ለዚሁም በኣዲስ ኣበባ ጌታቸው ረዳ አንዳለን ኣዲስ ኣበባን ለምያዝ ምንም ይሚያቆመን የልም ሲልን አንዚህን ማለቱ አንድሆነ ኣለምገንዘብ በጣም መደንቆር ወይም ኣዎቅ መተኛትና የሴራው ተካፋይ መሆን ነው።
ይትናቱ ቪጂል ምንም ኣይነት ጥቃት ብት ስነዝሩብን ምንም በየቦታው ይምነሰባሰብባቸውን አና ይምንዶልትባትን ሆቴሎች ብተዘጉ ይሀው ባደባይ ቢሆን ኣጋር አንታችንን ለማሳየት ከመውጣት ኣትገቱንም ይሚል የፕሮፕጋንዳ መልክት ነው ይዞኣች ሁ ኣሁንም ብዙ ማድረግ አንችላለን አያሉዋቸው ነው።

ለሌላው ሀዝብ በነሱ ጭካኔ አስካኡን የፍረሃት ሰለባ ይሆነውን ደግሞ አያየንህ ነው አንማን አንዶናችሁ አናወቃልን ኣርፋች ሁ ብትቀመጡ ይሻላል ይሄ መንግስት አራሱንም መጠበቅ አያተቸገረ ነው ክምንም ኣያስጥላች ሁም አንዲያውም ውስጥ ውስጡን ለኛ ነው የሚሰራው። ብውግያ ብታሸነፉ ብተዛዝ አናስወጣች ሁዋልን ለምን ዝም ብላች ሁ ድማች ሁን ታፈሳላች ሁ። አኛ ጠፍጥፈን የሰራነው ዮኦሮሞ ብሄርተኛ ለኦሮሞ አንጂ ለሌላው ግድ የሌለው ጥቅሙን ካገኘ በናተም ቢሂን ይሚድራደር ነው ይኪል ይፕሮፕጋንዳ ምልክት ያስተላለፈው።

በመቀጥል ምንግስት ምን ማድረግ ኣለብት ብለን ስናስብ ጥቂት ነገሮችን ማለት ይቻላል። በመጀመሪኣይ ምንግስት ይሄ የግል የሚባሉትን የዩ ቲይብ ቻናሎችን በጥብቅ ማስጠንቀቅ ያለበት ጦርነት ላይ ስላለን ማንኛወም ከዛ ጋር ከጁንታው ጋር በትያያዘ ያለውን ዘገባ አንዶተ መዘገብ አንዳለባቸው ፍረም ዎርክ በመስጠት ለምሳሌ ማንኛውንም የጁንታውን ኣባላት የሚያሳይ ምስል በዜናው ጊዜ ጁንታውን ጥሩ ገጽታ ማሳየት የለባቸውም ለማሳሌ ስብሃት ነጋ ከሆነ ወደ አስርበት ሲሄድ ውይም ዋሻ ውስጥ አያለ ያለውን ብቻ ምንኛውም ስልጣን ላይ በነበረብት ቁመናው ያለ ምስሉ አንዳይተላለፍ ማደረግ። ይሄ ለሁሉም በተልይ ገታቸው አረዳን በተመለከት አደ ካው ቦይ በመነጸር አና በባርኔጣ ውይም ቡናቤት ሆኖ ብራ ሲጣጣ ኣይነት ምስሎች በማንኛውምም ሚዲያ አዳይተላለፍ ያኔ ዋሻ አያለ ኣፈር ምስሎ ያለው ብቻ ነዲተላለፍ ማድረግ። ይሄ ለደብረጾን ጻደቃን በጠቅላላ።

ለላው የኢትይጵያዊ ባህል ነው ምናም አየተባለ ዝም ብለው ከምረት ኣንስተው ያራተኛ ክፍል ተማሪ የነበሩ ዶክቶር፣ ኣምባሳደር ጀንራል ኮሎኔል የተባሉት በጨራስ ቀድሞ ማአርጋቸው አንዲሁም ኣንተ አንጂ ኣንቱ አንዳይባሉ ወንጀሎኖች ናቸው ስለዚህ ምንም ኣይነት ክብር ኣይገባቸውም። ይህ መደረግ ኣለባአት ይሄ ኣኑ ይስነልቦና ተጸኖ ይፈጥርባቸዋል ሌንሱ ብቻ ሳይሆን ለሚከትላቸውም ሆነ ለህዝባችን ይህንን ሱያ ነው አንድማረቡ ይሚረዳው።

ለላው የረቀቅ ይጁንታው የፕሮፕጋንዳ ትክኒክክ (ሲምፓቲ) ስበናችንን በመጥቀም የሚደረገው በተልያዩ ሚድያውች ወስጥ ያሉ ድብቅ ይጁንታውን ኣጀንዳ የሚያራምዱ ውይም ኣንዳዶች የዋህ በሚመስል መልኩ ሁልጊዜ ስል ትግራይ ህዝብ አንዲወራ የሚያደርጉ አና ትግራይ ይሃገሪቱ ማአከል አንድትመስል ማድረግ ሲሆን ለላው ደግሞ ይኛኑ ኣጀንዳ የሚያራምዶ በመምሰል ይጁንታው ይሚረዳ ኣጀዳዎችን ይሚያቀርቡ ኣሉ። ለምሳሌ ኣርያ የተባለው ኣዎ አውነተኛ ኢትይጵያዊ ልሆን ይችላል ግን የጁንታው ሴራ በዚህ ብዚያ ኣንዱ ሲያልቅ ግለስቦችን አያመጣ ጁንታውን መጥፋት የማይቻል በጥን የተራቀቁ የማድረግ ፕሮፕጋንዳ ነው አያደረግ ያለው። ከሁውላው ብዙ ይቅደሞ ጁንታ ኣባላት ገንዘበከፈሉ ኢንፎርማሽን ይሚያቀብልት አና አሱም አንደተቆርቋሪ ሆነ ውይም ኣምኖብት ያቀርባል ነገርግን ከፕሮፕጋንዳ ኣንጻር ኣፍራሽ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

ይህንን በምሳሌ ለመድገፍ የትናትናውን ይሻማ ማብራጽናይ ህምሳ ለትገደሉ የትግራይ ኣመራሮች ብጁንታው ተገደሉ ስለተባሉ ብቻ ሄሮ ለማድረግ ሌላው ደግሞ ስንት ወታደር ነው የሞተው ትግራይ ውስጥ አና ትግሬዎች ኣግራችንን ለመበተን ማጣራቸው ኣንሶ የትግራይ ህይወት ይተለየ ልማስመሰል መሞከር ነው።

ማንኛውም ኣገር ውስጥ ያለ ሚድያ ጁትናውን በሚያኳስ ስ ደረጃ ክላሆነ በስተቀር ስለትግራይ ህዝብ በሚል ሽፋን የምደረጉ ተቆረቅሪ በመምሰል የሚቀርቡ ኢንተቪውች መግላአጫውች መቆም ኣለባቸው። ስለትግራይ በተናጠል አና ያለምንግስት አውቅና ማንኛውም ሰው ኢንተቪዩ ወንም መግለጫ አና ኣስተያየት መቆም ኣለበት ይሄ የተለመደ ብሌኣልች ኣገርም የሚደረግ የጦርንት ጊዜ የፕሮፕጋንዳ ግደባ ነው አንጂ የመብት አገዳ ኣይደለም።

ይቀጥላል



Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 02 Aug 2021, 12:07


ለላው የውጭ ኣገር የምርጃ ድርጅቶች ፕሮፕጋንዳ ዋናው ችግር ነው። በውሸት የሚያሰራጩት ወሬ በሃገር ዋስጥ ሰውን አንዳይረጋጋ አና ጁትናው ኣሁንም ብዙ ይማድረግ ሃይል አንዳለውና ምንግስትን ደግሞ ደካማ አና ህዝቡን መጠበቅ አንድማይችል ስለዚህ ህዝቡ በምንግስትላይ ያለውን አምነት ማሟጠጥ ነው። ኸዚህ በተጨማሪ ኣንዳንድ ኣንስተኛ ቡድኖችን ማለት አንደነ ሸኔ ቅማንት ትግሬ ጁንታዎችን በማስታጠቅ አና በሃገሪቱ ውስጥ የተላዩ የህብረተሰብ ክፍሎንችን ዝም በልው ጥቃት በመፈጸም የህግ ኣልባነትን ስሜት መፍጠርና ብሎም ገበሬው አንዳያርስ አና አዳያመት በማድረግ ረሃብ አና ይምግብ አጥረት መፍጠር።

ከዛም ባለፈው አንዳየነው መንግስት ስንዴ ለምግዛት ያወጣውን ጨረታ ካምፓኒውች ኣሸነፈን ካሉ በሁዋላ ግን ማቅረብ ኣንችልም በማለት ህዝባችንን ችግረ ላይ አንዲወደቅ ኣድረገውታል። ለዚህም መንግስት ካምፓኒውችን መክስ ስ ይገባው ነበር ነገርግን ጨረታው ብግልጽ ውይም ብጉቦ የተደረገ ስለሆነ የህግ ከለላ ሊያገኝ ይሚቸል ድፍረት ያሳጣል። አንዲሁም ጦረነት በማስነሳት አና ከዛም ለህለውናው የሚዋጋውን ሰራዊት አና ገብሬ በሃሰት ኣስገደዶ መድፈር ሌብነት ስም ማጥፋት አና ለማሸማቀቅ መሞከር ውን ኛ ምንገዳቸው ነው ለምሳሌ ይህንን አንዶት በኣንጎላ መንግስት ላይ ኡኒታ የሚባለውን ውንበዴ ቡደን በምደገፍ አንዳደርጉት ይሚያሳይ የ ሁልት ደቂቃ ቪዲኦዮ መጨረሻ ላይ ኣስቅምጫለሁ።

የሄንን በኣልማቀፍ መዲኣዎች አንድ ሲ ኤን ኤን ቢቢሲ ኤ ኤፍ ፒ አና ለሎችም በመቀናጀት የውሸት ውንጀላና ስም ማጥፋት ሲያክያሂዱ ለምቋቋም ምን ማድረግ ኣለብን የሚለውን ተመሳሳይ ጫና ይደረግባት የነበረችው ኣንጎላ አንዴት አድርጋ ብደል ኣድርጊነት የተውጥችበትን ምንገድ በጥቂቱ ኣቀርባልሁ።

መንግስት አዚህ ላይ ማድረግ የሚችለውም ሆነ ማድረግ ያለበት ኣንድ ነገር አንደማይደራደር ቁርጠኝነቱን በትግባር ማሳየት ነው። ነገርግን አንሱ በሚስጡት የተልያየ ጥቅማጥቅም ውይም የመደልያ ስልጣን ተታልሎ ሰላም ኣወዳልሁ ለህዝቤ ብሎ በመጨርሻ ሰኣት ከንሱ ጋር የተስማማ ከሴጣን ጋር አንደ ተስማማ ቆጥሮ ሀውቱን የሰጥ ነው። ወይም የዘላለም ግዞት ነው ለዚሁም ምንግስቱን፣ ኣል በሽረን፣ ሆስኒ ሙባረክ፣መለሰ ዜናዊን፤ጋዳፊን አና ኣገራቸው ኣሁን አና በፊት የነበሩበትን ማየት ነው። በሌላ በኩል ደግሞ አነዚህን ቅጥረኞች አና ሰላዮች ትቋቁመው በህይውት አና ከተጸኖ ነጻ ሆነው ያሉ ኢስያስ፣ሙጋቤ፣ ዶሳንቶስ፣ካጋሜ አና ይመሳሰሉ ኣሉ።

የመራቡ ጠላትነት ከህዝቦች ጋር ነው ኣድህይቶ አነሱ ይሚፈልጉትን አንዲመዘብሩ የጁንታው ኣይነት ምንግስት ነው ይሚፈልጉት። ስለዚህ ሁሉም ያ ሜሪካን ኣጋር አሚመስሉ ኣገሮች መሪዎች ሁሉም ከኣንስተኛ( ምይኖሪትይ) ዘረ ነው ምክኛቱም ኢንስኩሪቲ አንዲሰማቸው ነው። ደንገት አንኳን ምእራቡን ኣንፈልግም ብሎ ከተንሳ የገዛ ህዝቡ ማጆሪቲው አንዲያጠፋው ካልሆነም ብህዝብ ስለተጥላ አንሱው ገድለው ይህዝብ ተቆቋሪ መስለ አንደገና ይመጣሉ።

ስለዚህ መንግስት በምጀምሪያ ይትኛው ድረጀቶች አንድሆኑ መለይት ይውሸት ዜና ይሚያሰራጩት። ማንኛአንም ለነሱ ኣገልግሎት የሚሰጡ ያገር ፎቶ ኣንሺ ሾፌር ባክ ባክ አያሉ በይቦታው አይሀዱ ዮቱበ ላይ የሚለጥፉ በሙሉ አንዲምዘገቡ አና በማንኛውም ጊዜ ከነዚህ የውጭ ሰውች ጋር ከምገናኝታቸው በፊት ቀደመው ብደብቅ ማሳውቅ የዜግነት ግደታ አንዳለባቸው ምንገር።

ጋዘጠኞች ውይም የርዳታ ሰራተኞች ነን ብለው ወደሃገር የሚገቡትን የገንዘብ መጠን መገደብ አንድማንኛውም ዜጋ ከዛ በላይ ደረስኝ አንዲያቀርቡ ማድረግ። አንደዚህ ሲሆን ይፖሊስ ስቴት ኦነ ምናምን ይላሉ ግድ ዬለም አንሱ ያላዝኑ ግን ስራው መለውጥ የለብትም። በዘግባቸው ላይ ለምሳሌ ቢቢሲ ትክክል ያልሆነ ዜና ኣሰራጨ ቢቢሲ አንደ ድረጅት ትልቅ ስለሆነ አሱን ኣይደልም መወንጀል ያለብን አዛ ኣክባቢ ሪፖርት የሚያደርጉትን ይ ቢቢሲ ሪፖርተሮች የውጭ ዜጎች ከሆኑ በሃያ ኣርት ሰኣት ወስጥ ምስወጣት አና በህግ ጣረተን ስንጭረስ ግለሰቡ መመልስ ይችላል ቢቢሲ ከፈልገ በምትኩ ሌላ ሰው መላክ ይችላል በማለት ለቢቢሲም ይማምለጫ ምንገድ በመስጠት ግለስቦቹን ኣታክ ማድረግ ነው። ይህ የኣንጎላ የመራጃ ድረጅት ሲጠቅምበት የነበረ በጣም ወጤታማ መንገድ ነው። አዚህ ላይ ቢቢሲ አንደ ድረጀት ታገድኩ ሊል ኣይችልም ይሄ የፐርሶናል ናህረይ (ኤቲክስ) ሆኖ አንዲያ ያስገደዳል ይሄ ምሳሌ ነው። ድርጅቶችም በግለብ ጉዳይ ስማቸው አንዲነሳ ስለማይፈልጉ አድዚሃይነት ሰዎችን ለመላክ ኣይፈልጉም። አብድዚህ ኣይነት ሰውች በሌላ ይመርጃ ደርጅቶች አይተመለምሱ ለግል ብልጽገናና ታዋቂነት በልው ይሚያደርጉት ስለሆነም በትላላቅ መግናኛ መስሪኣበቶች የህግ ከለላ ኣያገኙም።

ይቀጥላል



Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video Of ሰበር: ድል መምህር ታየ ቦጋለ ከጦር ግንባር ያስተላለፈው መረጃ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 05 Aug 2021, 10:01

በመጀመሪያ በጣም ስላኮራችሁን አና በቁርጠኝነት ልሃገራችን መቆማችሁን ያሳይ አርምጃ በመውሰዳችሁ ብጣም ኣስደስታችሁናል አናንተም አንዲዚህ ያለ ኣገር ያምዳን ትግባራች ሁ አንዲቀጥል የበለጠ ብርታቱን አና ጤነንት አንዲሁም ኣስተዋይነት አዲሰጣችሁ አመኛለሁ። በተልይ ሳምንታ ፖወር የተባልች ኣዋቂ ኣይሉዋት ደንቆሮ ልክ ይቤትዋ ማድቤት ይመስል መጥታ ይጓዳችሁን ድስት ካላማሰልኩ ማለትዋ ደንቁረናዋን አንጂ ሌላ ምንም ይሚያሳየው ነገር የለም። አና አስዋን ኣብይ ሳይናግራት በደረጃዋ ተገድባ መሄድዋ መልክቱ ለመላው ኣልም ነው።

ሌላው ደግሞ በእርዳታ ስም የመረጃ አና ይወታደራዊ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ቀደም ብለው ይታወቀ ቢሆንም ይማታ ማታ ተገቢው አርምጃ መወሰዱ አኛን ብፕሮፕጋንዳው ከተክላካይነት ወደ ኣጥቂነት የሚያሽጋግረን ነው። ኣሁንም ተክታታይ ቁርጠኛ አርምጃዎችን በመውሰድ ኣጀንዳውን መምራት ያለብን አኛ ነን። አንዴት አንድሚሰሩ ስማንታ ፖወር አኛን ትንሽ ለማድረግ ጊዜውና ኣራዝማ ዘግይታ መምጣትዋ በዲፕሎማሲ አይተጠበቀች መሆንዋን ልማረጋገጥ ነበር ኣገራችን ከሲስት ሺ ኣመት ብላይ ልምድ ያላት መሆኑን ዘንግታው ነው።
የኢትዮጵያ መንግስት ቤነዚህ ሰላዮች ላይ የወሰደው ወሳኔ በጣም የሚደነቅ አና አውነትም በሎኣላዊነታችን አንደማንደራደር ለሚያሳይ ለኣህዮቹ ነጮቹም ኢትዮጵያዊ ማለት ምን ማለት አንድሆነ ኣአኣድዋውን አና የዶጋሊን ድል ይማኢያስታወሳቸው ነው።

ዓሁንም አንድህ ኣይነቱ ያማያወላዳ ወሳኔ ተጠናክሮ መቀጥል ያለበት ጉዳይ ነው። ዓንድ ነገር ማድረግ ሲፍለጉ ቆም ብለው አንዲያስቡ ያደርጋቸዋል። የሚቀጥለው ደግሞ ግለስቦቹን እየነጠሉ ክሃገር ማባረር ነው መደረግ ያለብት። ኣሁንም አዛው ያሉ ባጻራዊ የመንግስት ትእዛዝ ኣክብረው የሚሰሩ ቢኖሩም ግን ብግላቸው ከማንኛውም ትግሬ ጋር ይሚገናኙ ከስራው ውጪ የግል ኣጀንዳ የሚያራመዱ አንዲሁም በሃገራችን አድሜኣቸው ካልደርሱ ወንዶች ሆነ ሴቶች ጋር ያለ ኣዋቂ ኣብሮ ነት ሲገና ከተገኙ ኣስሮ ዲፖርት ማድረግ።

የሃገሩም ዜጋ ከተቅጣሪዎች ብስተቀር ማንኛውም ዜጋ ከነዚህ ሰውች ጋር ግኑኝነት ካደረገ ይግንኙነቱን ሁኔታ ለምንግስት ማሳወቅ ኣለብት። ምክኛቱም ካሁን በፊት ህገወጥ አንቀስቃሴ ሲያደርጉ የተገኙ ስለነበሩ በቂ የጥረጣረ መሰረት ነው ክህግ ኣንጻር። ስለዚህ ይሄ ይዘግነት ግዴታ መጣት ይሁሉም ሃላፊነት ነው።

ለላው ይሚያመጡትን ገንዘብ የውጭምናዛሪ መጠኑን ማሳወቅ አና ከባንክ ብቻ መመንዘር አንዳለባቸው አና ኣገር ውስጥ ሲገቡ ይዘውት የመጡት ገንዘብ መጠን አና ከህጋዊ ባንክ የምነዘሩበት ደረሰኝ ጋር ማወራረድ ኣለባቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ በዶልላር መገባያየት ኣይችሉም።

ያለነው ጦረነት ላይ ስለሆነ ይሚሄዱበትን ቦታ ቀደም ብለው ልክልሉ ምንግስታት ይማሳወቅ ከተባለብት ቦታ ውጭ ይሚንቀሳቀሱትን አንድግለሰብ ከሃገር ማባራር አና መስሪያቤቱ ምትካቸውን አንዲክ ከፈልገ ማድረግ። አንዲህ ኣይነት ይሃገሪቱን ህግ መሰረት ያደረግ ጠበቅ ያለ አርምጃ በመውሰድ አንዚህን ለቦች አና አጻናት ደፋሪ ለጮችን ኢትዮጵያ ትግሬ አንዳልሆነች የደው ይማንንም ልጅ ነኣ ሚስት በዱቄት አያታለሉ ይሚጫወቱባት ኣገር አድንዳልሆነች ይረዳሉ።

ይቀጥላል

Post Reply