Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30912
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት!!

Post by Horus » 27 Jul 2021, 14:25

ይህ መልዕክት ለትግሬ ባንዳዎች ብቻ አይደለም፤ ለአሜሪካም ጭምር ነው !!ያውሮፓ ቅኝ ገዦች፣ ግዙፉ የኦቶማን ኢምፓየር፣ ገናናው የፐርዢያ ኢምፓየር ይመስክሩ!!

ኢትዮጵያ ማንም የሚወራት አገር አይደለችም !!






Horus
Senior Member+
Posts: 30912
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት!!

Post by Horus » 27 Jul 2021, 15:45

እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ! አሜሪካ ሺ ግዜ የትግሬ ባንዳን ቢረዳ አቢይን ከስልጣን ማውረድ አትችልም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አይፈቅዱም። አቢይ ከራሱ ዘብና ከራሱ ጄኒራሎች የግድያ ሙከራ ብቻ ራሱን መጠበቅ ያለበት !

የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሬ ባንዶችን እና አሜሪካንም እንዲሁ በደንብ ምን እንደ ሆኑ እናውቃለን!


Post Reply