Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "የትግራይ ገበሬ እንዲያርስ ተብሎ የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም ሰላም ስላላመጣ መሻር አለበት"

Post by Abere » 27 Jul 2021, 13:31

ይች የትግራይ ገበሬ እንድያርስ ሲባል የምትለዋ ነገር ትገርማኛለች። ምክንያቱም እነርሱ አያርሱ ሰው አያሳርሱ። እርሻቸው WFP ነው ። ዕድሜ ለአሜሪካን አገር Ohio ላለው ስንደ ኣምራች ገበሬ። እርሻ ከተፈለገ አምራች ገበሬዎች የማረስ ዕድል ይሰጣቸው እርሻ ለምኔ ከሚለው ክልል ውስጥ መከላከያ ይግባ - ያኔ ምናልባት እርሻ ማረስ ይጀምሩ ይሆናል።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "የትግራይ ገበሬ እንዲያርስ ተብሎ የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም ሰላም ስላላመጣ መሻር አለበት"

Post by Revelations » 27 Jul 2021, 15:43

Abere wrote:
27 Jul 2021, 13:31
ይች የትግራይ ገበሬ እንድያርስ ሲባል የምትለዋ ነገር ትገርማኛለች። ምክንያቱም እነርሱ አያርሱ ሰው አያሳርሱ። እርሻቸው WFP ነው ። ዕድሜ ለአሜሪካን አገር Ohio ላለው ስንደ ኣምራች ገበሬ። እርሻ ከተፈለገ አምራች ገበሬዎች የማረስ ዕድል ይሰጣቸው እርሻ ለምኔ ከሚለው ክልል ውስጥ መከላከያ ይግባ - ያኔ ምናልባት እርሻ ማረስ ይጀምሩ ይሆናል።
አነሱ እየተዋጉ የአሜሪካ ገበሬዎች እያረሱ ይቀልቧቸዋል:: የኢትዮጲያ መንግስትም ምርጫቸውን አክብሮ ጦሩን በፍጥነት ያሰማራ::

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: "የትግራይ ገበሬ እንዲያርስ ተብሎ የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም አዋጅ ሰላም ስላላመጣ መሻር አለበት"

Post by tolcha » 27 Jul 2021, 17:20

[deleted]! Ewinet le Geberew azino/azinachibu new ye wexachihuti; aqim silelelachihu enji.

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "የትግራይ ገበሬ እንዲያርስ ተብሎ የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም አዋጅ ሰላም ስላላመጣ መሻር አለበት"

Post by Selam/ » 28 Jul 2021, 00:40

Easy, there is no rain in Tigray. He probably meant grasshopper.
Revelations wrote:
27 Jul 2021, 13:52

Post Reply