Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12593
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Ethiopia Today !

Post by Thomas H » 27 Jul 2021, 09:05

ኢትዮጵያውያኖች ተረጋጉ ! ወዴት እንደምትሮጡም እኮ አታውቁም ::የትግራይ መከላከያ ሕግ እና ሥርዓት ነው እያስከበረ ያለው ለሕግ ተገዢ ከሆናችሁ አንገድላችሁም::


Thomas H
Senior Member
Posts: 12593
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Ethiopia Today !

Post by Thomas H » 27 Jul 2021, 09:38

"የተሸነፈ አማራ ቢጠሩት አይሰማም!" አለ ሶማሌው!




Please wait, video is loading...





ፀረ-አየር ሚሳይል መሆኑ ነዉ::የጉድ አገር የማታሳየን ነገር የለም







Thomas H
Senior Member
Posts: 12593
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Ethiopia Today !

Post by Thomas H » 27 Jul 2021, 09:51

እውነቱን ሕዝብ አውቆት መፍትሄ ቢፈለግ ይሻላል።
መከላከያ ሰራዊት ኮረምን እና አላማጣ ከተማን ለቆ ሲወጣ ለምን ለቆ ወጣ የሚል ጥያቄ ሲነሳ ስልታዊ ማፈግፈግ ነው ተባለ።
ሰራዊታችን ቆቦ ከተማ ሆኖ የሽብርተኛው ቡድን ዞብል እና ጋቲራ የተባሉ ቀበሌዎችን ሲይዝ ይህም ወታደራዊ ስትራቴጂ ነው ተባለ።
ሰሞኑን ደግሞ ራያ ቆቦ ከተማን ፣ አራዱምን አቧሬን እና ሮቢትን አስረከብን። ዛሬ ደግሞ ከወልዲያ 25ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን ጎብዬ ከተማን ለመያዝ በር ላይ ቆመዋል። ይህስ ሲባል ስልታዊ ማፈግፈግ ተባለ።
ጥሩ ይሁን ። ግን ስልታዊ ማፈግፈግ ሲባል ታንክ እና ሌሎች ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ጥሎ መውጣትንም ይጨምር ይሆን?
መከላከያ ሰራዊታችን እና ሲቪሉ እየተደበደበ ያለው በስልታዊ ማፈግፈግ በሚል ጥለነው ባፈገፈግነው መሳሪያ ነው።
ስልታዊ ማፈግፈግ ምን ያህል ኪሎ ሜትር ነው? እስካሁን ከሁለት መቶ ሰባ ኪሎ ሜትር በላይ አፈግፍገናል።ስልታዊ ማፈግፈጉ እስከ አዲስ አበባ ድረስ ሊቀጥል ነው?
ሰራዊታችን እዚህ ደርሷል እዚያ ገባ የሚለው ምኞቱ ደስ ይላል። መሬት ላይ ያለው ግን የምኞታችንን ያህል አይደለም።
ይህንን ደግሞ ሕዝቡ እንጂ ያላወቀው መንግስት እና ታጣቂው ቡድንም ምን እየሆነ እንደሆነ ያውቁታል።
ባለቤቱ የሆነው ህዝብ እውነቱን አውቆ ለምን መፍትሄ በጋራ አንፈልግም?
ይህንን የፃፍኩት በስፍራው እየሆነ ያለውን በማየት ነው።
ጎበዜ ሲሳይ



Post Reply