Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Ethiopian youth response to the ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር call

Post by sarcasm » 27 Jul 2021, 08:28

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian youth response to the ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር call

Post by sarcasm » 27 Jul 2021, 09:47



ለከንቲባዋ የክተት ጥሪ ከአዲስ አበቤው የተሰጠ ምላሽ so far
.

- የክፍለሃገር ልጆች አልቀዋል እንዴ?
- እኔ የፊንፊኔ ነዋሪ ነኝ ምን አገባኝ 😂
- ኮንዶሚኒየሙን ለማን ጥለን?
- ኮደሚኒየም ከቆጣቢ ሰርቀው የሰጥዋቸው 95ሺህዎቹ ለምን አይዘምቱም መጀመሪያ? 😂 ቀጥሎ ኢዜማ... እያለ... ይቀጥላል
- ጦርነቱ በቲማቲም ከሆነ እሺ



"የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ለቀረበው አገራዊ ጥሪ ምላሽ እንዲሰጡ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠየቁ" ይላል የ EBC ዜና።
እነዚህ ሰባት ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉ ለመዝመት ዝግጁ ነን

1. የትጥቅ ልብስ ከጥጥ መሰራት አለበት። It shouldn't be uncomfortable. ቢቻል ልክ እንደ Iron man ብረት ለበስ ትጥቅ ቢደረግልን።

2. ጫማው ብራንድ መሆን አለበት። አምበሳ ጫማ አንቀበልም።

3. የስቲም ፣ ሳሙና ባዝ እና ሞሮኮ ባዝ አገልግሎት የተሟላ መሆን አለበት።

4. የራሳችን ሼፍ ይዘን እንድንሄድ ይፈቀድልን። ቅዳሜ ከሰአት ቁርጥ ከጎርደን እንፈልጋለን። በዚህ ድርድር የለም።

5. ጸሃይ ሲበረታ ከውጊያ leave ይሰጠን። በእረፍት ግዜ የምናነበው መጽሃፍ ይሟላልን። With ሞዝቮልድ አልጋ።

6. ለጦርነት ወደ ተራራ ሥንሄድ በሃይኪንግ ጊዜ ሊኖሩ የሚገቡት ኩኪስ ፣ ለስላሳ መጠጦች እና የመሳሰሉት ይሟሉልን።

7. አይ ፓድ ከዋይፋይ አክሰስ ጋር ይሰጠን። በተለይ አፍሪካ ዋንጫን we wont miss it for the world. አፍሪካ ዋንጫ ተጀምሮ እስኪያልቅ የኳስ ማያ leave ይሰጠን።

ሰባቱ ቅደመ ሁኔታዎችን አሟሉልን እንከታለን

Please wait, video is loading...



Post Reply