.
.
.
#Ethiopia : በማይጠብሪ፣ በዋግ ኽምራ ልዩ ዞን በአበርገሌ ወረዳ እና በራያ አላማጣ አካባቢ የመከላከያ ሠራዊት፣የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና ሚሊሻዎች በአማጺው የሕወሃት ተዋጊዎች ላይ በርካታ ድሎችን እየተጎናጸፉ እንደሆነ የአማራ ክልል ኮምንኬሽን ሃላፊ ግዛቸው ሙሉነህን ጠቅሶ የክልሉ መገናኛ ብዙኀን ኮርፖሬሽን ማምሻውን ዘግቧል። መሬት ላይ ያለው ሁኔታ ሕወሃት ከሚነዛው ፕሮፓጋንዳ የተለየ እንደሆነ ሃላፊው አመልክተዋል።
-
- Senior Member
- Posts: 12455
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
- Senior Member+
- Posts: 45809
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Rolling.... Rolling... to begin soon since a resounding victory is being made in all direction
Ab Misraq Ma'ala,
Indeed from all direction to your mouth, Azzz, Puziak, your two ears, your noses, is either any other hole in your body to insert you???