Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12604
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አዳነች አቤቤ ለፊንፊኔ ልጆች የክተት ጥሪ አስተላለፈች

Post by Thomas H » 26 Jul 2021, 09:59

ፊንፊኔዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው ?

ለጦርነት የደረሱ ሁለት ልጆች አሉሽ እና እነሱም ይክተቱ እንዲመሩን እንፈልጋለን::

እኛ የፊንፊኔ ልጆች እንኳን ወደ ጦርነት ልንዘምት የጦርነት ፊልም ራሱ በቤተሰብ እገዛ ነው የምናየው ብለዋታል።



Post Reply