Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: BREAKING: በአውሮፓ ህብረት አማካኝነት ሰሞኑን በጀርመን ሲካሄድ የነበረው ድርድር ከሸፈ!|Credible sources: Abiy Ahmed could resign this week.

Post by gearhead » 25 Jul 2021, 19:43

አዲስ አበባ ተቀምጦ ብሄራዊ መግባባት ብሎ ነገር ሊኖር አይችልም!! መጀመሪያ ልጆቻቸው ከዚያ ሚስታቸው አዲሳቤ ይሆኑና እራሳቸው መሪዎቹ የperipheriን interest ይሸጡታል!!ያዋርዱታል መጨረሻም ያስገድሉታል እነሱም ይሞታሉ!! በተደጋጋሚ የሆነ ለወደፊቱም የሚሆን የተፈተነ ሀቅ ነው!!

ግን የሚማር ጠፋ!!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: BREAKING: በአውሮፓ ህብረት አማካኝነት ሰሞኑን በጀርመን ሲካሄድ የነበረው ድርድር ከሸፈ!|Credible sources: Abiy Ahmed could resign this week.

Post by EPRDF » 26 Jul 2021, 02:29

ኦቦያባሎ፣

እኔ የማይገባኝ ጃል መሮ ወይንም አለ የሚባለው የኦሮሞ ሰራዊት ምንድነው የሚጠብቀው? ይሄ የሚናፈሰው ወሬ ዕውነት ከሆነ የኦሮሞ ሰራዊት ከስካሁን ወደ ፊንፊኔ ማቅናት መጀመር ነበረበት። እንዴት ነው ሌላው በተላለቀው ነው እንዴ መጨረሻ ደቂቃ ላይ መጥቶ ቤተመንግስቱ የኔ ነው ይግባኛል ጥያቄ?

የግንቦት ሰባት ወንጀለኞችና አሻንጉሊታቸው ጠ/ሚ ተብዬ ከዚያ ሀገር ማምለጥ የለባቸውም።ቢያንስ OLA የኬንያ ሱዳንና ጂቡቲ የጠረፍ ድንበሮችን በደንብ አጥሮ መጠበቅ ይኖርበታል።

Post Reply