Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

84% በዋናና ምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ ካለው የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር ቦታ በጎንደር ተወላጆች የተያዘ ነው: 92% ግዙፍ የሆኑ የልማት ድርጅቶች የሚመሩት በጎንደር ልጆች ነው

Post by sarcasm » 25 Jul 2021, 17:05

ታዲያ ይሄን ፀረ ጎጃም የሆነ ክልልን ለማዳን ጎጃሜ ለምን ህይወቱን ይገብራል? በጭራሽ! በጭራሽ!

By Haileyesus Adamu

፨ በዋናና ምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ ካለው 160 የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር ቦታ 134ቱ በጎንደር ተወላጆች የተያዘ ነው። ዋና እና ምክትል የክልል ፕሬዝዳንቶቹም እነሱ ናቸው።
፨ የአማራ ክልል 36 እጅግ ግዙፍ የሆኑ የልማት ድርጅቶች ውስጥ 33ቱ የሚመሩት በጎንደር ልጆች ነው።
፨ የጥረት 4ቱ የቦርድ አባላት በሙሉ ጎንደሬዎች ናቸው።
፨ አመልድና አልማ ከተራ ሰራተኛ እስከ አመራር ባብዛኛው የጎንደር ሰዎች ናቸው።
፨ የፖሊስ ኮሚሽን ነፍሱ በሰላም ትረፍና አበረ በሪፎርም ከማስተካከሉ በፊት 93% አመራሮቹ የጎንደር ተወላጆች ነበሩ።
፨ እንደ አብርሃም አለኸኝና ብናልፍ አንዷለም አይነት ፈዛዛ ጎጃሜ ካልሆነ በስተቀር እንደኔ አይነት ንቁ ጎጃሜ ወደ አመራርነት እንዲመጣ አይፈለግም። ላቀ የክልል ፕሬዚዳንት እንዳይሆን ያደረጉትን ዘመቻ ማየት ትችላላችሁ።
፨ እንደ ማስረሻ ሰጤ፣ ዘመነ ካሴ፣ አዲሱ ጌታነህ፣የሺህሀሳብና አስረስ ማረ ያሉ የተማሩና ተፅዕኖ ፈጣሪ የጎጃም ልጆች በአማራው ትግል ውስጥ ጎልተው እንዲወጡ አይፈለግም። በእስርና በስም ማጥፋት ለማሸማቀቅ ያደረጉትን ሙከራ ታስታውሳላችሁ።
፨ በራሳቸው ላብ ጥረው ግረው ነግደው ሀብት ያፈሩ ጎጃሜዎችን ያልሆነ ስም እየሰጡ ሲዘምቱቧቸው ከርመዋል
፨ እነዚህ ሁሉ ችግሮችን ችለን እሽ አንድ እንሁን ስንል ማንም ከመጤፍ አልቆጠረንም።
ታዲያ ይሄን ፀረ ጎጃም የሆነ ክልልን ለማዳን ጎጃሜ ለምን ህይወቱን ይገብራል? በጭራሽ! በጭራሽ!
Please wait, video is loading...