Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ የምትባል አንዲት ጀግና! አንድ ሕዝብ! አንድ አገር! አንድ መንግስት! አንድ ሰራዊት!!!!!

Post by Horus » 25 Jul 2021, 12:23

አሁን እንግዲህ መልዕክቱ ለውስጥም ለውጭ ወራሪ በግልጽ ይድረሰው! ኢትዮጵያ መድፈር የእብዶች ቅዠት እንደሆነ!

80 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ከ30 አመት በታች እድሜ ውስጥ ያለ ሃይል ነን!

ይሀው የኢትዮጵያ መከላከያ ካሻው 1 ሚሊዮን ተዋጊ ወጣት ባንድ ግዜ ሲመለምል!!!

አድዋ ራሱን እየደገመ ነው!

ኢትዮጵያ አሸናፊ !!








Last edited by Horus on 25 Jul 2021, 21:42, edited 2 times in total.




Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የምትባል አንዲት ጀግና! አንድ ሕዝብ! አንድ አገር! አንድ መንግስት! አንድ ሰራዊት!!!!!

Post by Horus » 25 Jul 2021, 19:07

ደደብ የትግሬ ባንዳ መጀመሪያ ለ17 አመት ኢትዮጵያዊ ላለመሆን ተዋጋ። ከዚያም አሜሪካና እንግሊዝ ኢትዮጵያዊ እና ካፒታሊስት ነኝ ካልክ አዲሳባ እናስገባሃለን ሲሉት ቁ 1 ተላላኪ ሆኖ 27 አመት ሰረቀ። ለ27 አመት 100 ጎሳዎች እንጂ ኢትዮጵያ የሚባል ሃሳብ ጽንሰ ነገር የለም ብሎ ድፍን አንድ ኢትዮጵያን የማያውቅ ትውልድ ሊፈጥር ባከነ። አሁን በአንድ አመት ውስጥ ብሄር፣ ብሄረ ሰብ ህዝብ እያለ እንደ ክትፎ የከተፈውን ሕዝብ መልሶ አንድ አደረገው ። ዛሬ ያ የትግሬ ባንዳ 100 ጎሳ ያለው 1 ኢትዮጵያ ይህን ባንዳ እንደ ነቀርሳ እያጸዳው ነው። በደደብ ተራራ ጫፍ ላይ ተቀርቅሮ የቀረው የትግሬ ባንዳ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የምትባል አንዲት ጀግና! አንድ ሕዝብ! አንድ አገር! አንድ መንግስት! አንድ ሰራዊት!!!!!

Post by Horus » 25 Jul 2021, 20:22

የጎንደር ሰልፍ መፈክር፡ ትግሬን ነጻ እናወጣለን! ይህ ግልጽ አላማ ነው !!!



Post Reply