Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7932
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

የትግራይ ሕዝብ ብዛት በፍጥነት እያሽቆለቆለ መሆኑን ተነገረ

Post by euroland » 25 Jul 2021, 12:06

ለዚሕ ክስተት ዋናው ተጠያቂው ዝምተኛው ሻዕቢያ የገደለው ከአንድ መቶሺ በላይ ጁንታው "ምርጥ" ብሎ ይጠራቸው የነበሩት የወያኔ ተዋጊ ሃይል መደምሰስ እና በቅርቡ በቅንጅት የመከላከያና የአማራ ልዩ ሃይሎች ከ ግማሽ ሚሊየን በላይ የወያኔን ሐይል በመግደል ፣ በመማረክና በማቁሰል እንሆ ዛሬ የትግራይ ሕዝብ ቁጥር የመቀሌውን እስታዲዮም እንኳን እንደማይሞላው ተነገረ።

በተመሳሳይ ዜና ምእራባውያን ወደ ትግራይ የሚልኩት ግዜው ያለፈበት (expired) ስንዴ ምን እንደሚያደርጉት ግራ መግባታቸውን ታዛቢዎች ይናገራሉ።