Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4208
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ይህ ጦርነት የአማራ አይደለም!! ኢትዮጵያን የማዳን ተጋድሎ ነው:: አፋርና አማራ እየተጋደሉ ነው!!ወያኔ በሕዝብ የተደገፈን ጦርነት አያሸንፍም!!

Post by Abaymado » 25 Jul 2021, 12:01

ይህ ጦርነት የአማራ ነው የሚል ካለ እሱ እንቅልፍ ላይ ነው ያለው::: ወያኔ ፍላጎቱ አዲስ መግባት ወይም ነው:: እናም አማራ እና አፋር የኢትዮጵያን ሕዝብ ወክለው እየተጋደሉ ነው::

እንደዚህ በሕዝብ የተደገፈ ጦርነት አይቼ አላቅም:: ይከብዳል !! ወያኔ ከዚህ ጉድ መውጫ ምን ዘዴ ይፈጥር ይሆን?



Post Reply