Page 1 of 1

TPLF Press Release:የጨነቀው እርጉዝ ያገባል: በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት የክተት አዋጅ ምንም ለውጥ አያመጣም

Posted: 25 Jul 2021, 09:24
by Thomas H
የኢትዮጵያውያኖችን አከርካሪ ሰብረን አሽመድምደናቸዋል :: እጅ ከመሰጠት ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም












ጀግናው የትግራይ ወታደር እጁን ቆስሎም ቢሆን ሽንታሞችን ከመማረክ አላገደውም

Re: TPLF Press Release:የጨነቀው እርጉዝ ያገባል: በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት የክተት አዋጅ ምንም ለውጥ አያመጣም

Posted: 25 Jul 2021, 10:12
by Thomas H
Please wait, video is loading...






መሆን የነበረበት












የሆነው








Re: TPLF Press Release:የጨነቀው እርጉዝ ያገባል: በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት የክተት አዋጅ ምንም ለውጥ አያመጣም

Posted: 25 Jul 2021, 10:21
by Masud
Correction: ተረቱ ተቀይሯል....የጨነቀው እርጉዝ ወደ ጦር ግንባር ያዘምታል


Re: TPLF Press Release:የጨነቀው እርጉዝ ያገባል: በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት የክተት አዋጅ ምንም ለውጥ አያመጣም

Posted: 25 Jul 2021, 11:52
by Thomas H
ከዚህ በፊት በመጀመሪያ ክተት የተባሉት ምን ዋጣቸው?
አገኘሁ ክተት ያለው ህዝብ የትኛውን እንደሆነ አልተገለጸም ? ጎጃሜውን እና ወሎየውን ቅዘናም ነው ብሏል:: ለየትኛው አማራ ነው አሁን የክተቱ ጥሪ ?
ጎጄዎች እና ወሎዬዎች እኮ እኛ አንሄድም ከፈለግክ ታማኝ በየነን ክተት አስገባው ብለውታል

በነገራችን ላይ የሽጉጡን ነገር እንደቀልድ አረሳሳን! አገኘሁን የምታውቁት እባካችሁን አስታውሱት
ወያኔ ተከዜን ከተሻገረ የቴድሮስን አይነት ፅዋ እንዲደርሰኝ ሽጉጤን ነው የምጠጣው ብሎ ነበር?
ታድያ መቼ ነው ጥይቱን የሚጠጣው ?
ወያኔ እኮ ተከዜን ተሻግሮ፣ ራያና ቆቦን አልፎ አሁን ከደሴ በ 25 ኪ.ሜ ርቀት ነው የሚገኘው::