Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ቆቦ ሰላም እየሆነ ነው

Post by Abaymado » 25 Jul 2021, 02:57


Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ቆቦ ሰላም እየሆነ ነው

Post by Abaymado » 25 Jul 2021, 03:09

Dejene Assefa
it1Sponsglore2hld ·
ጁንታው በውጊያ ያስጨረሳቸውን ህፃናትን እናቶችን እና አዛውንቶችን በጅምላ ቀብሮች መቅበሩን ቀጥሏል!!!!
===========================
ጁንታው ከትላንት ወዲያ ሃሙስ ሃምሌ 15/2013 ዓ.ም በሁለት F.S.R Isuzu መኪኖች አስከሬኖችን ጭኖ ወደ ራያ አላማጣ ወረዳ ልዩ ቦታው ጋርጃሌ ተብሎ በሚጠራው የገጠር ቀበሌ በማምጣት የጅምላ ቀብር ቆፍሮ ቀብሯቸዋል:: እነዚህ ሁለት መኪና ሙሉ አስከሬኖች የመጡት ከአፋር ክልል ኡዋ እና አውራ ከሚባሉ አካባቢዎች ሲሆን በተደረገው ውጊያ ጁንታው በተዋጊነት የማገዳቸው ህፃናት ታዳጊዎች: ሴቶች: ልጅ ያዘሉ እናቶች: ነብሰ ጡሮች: የ70 እና የ80 ዓመት የአዛውንት አስክሬኖች ናቸው::
ጁንታው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን እና በተለይም የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻን በጦር ወንጀል ለመክሰስ ራያ ላይ የተገደሉ አስመስሎ ለመርማሪዎች ለማቅረብ ያለመ ነው:: ሆኖም ግን አስክሬኖቹ ተጭነው የመጡት ከአፋር አካባቢ ሲሆን በባላ በኩል አድርገው በመኪና ጭነው ካመጡ በኃላ ራሳቸው የጁንታው አመራሮች አስክሬኖቹን ሲቀብሩ የራያ አላማጣ የጋርጃሌ ነዋሪዎች በግርምት አይን ተመልክተዋቸዋል!!!!
ጁንታው አሁን በጀመረው የትምክህት እና ከትግራይ ውጭ ያሉ ከተሞችን የማውደም የበቀል ውጊያ ማሸነፍ እንደማይችል ስለሚያውቅ በሃሽሽ እያደነዘዘ በውጊያ የማገዳቸውን የትግራይ ህፃናትና ታዳጊዎች ሴቶች እና አዛውንቶችን አስክሬን በሲኖ ትራክ እና በኤፍኤስአር መኪኖች እየሰበሰበ በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች (አክሱም :..ቶጎጋ ወዘተ) እየወሰደ እየቀበረ መሆኑ ይታወቃል:: መንግስትም ይህን እያጋለጠ ይገኛል!!! ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!!
ይሄው አሁን ደግሞ ተመሳሳይ የጅምላ መቃብር በራያ አላማጣ ወረዳ ጋርጃሌ አካባቢ ቆፍሮ ሃምሌ 15/2013 ዓ.ም እንደቀበረ የአይን እማኞች አረጋግጠዋል!!!! ጁንታው ራያ አላማጣ ላይ የጅምላ መቃብር (mass grave) ቆፍሮ አስክሬኖችን የቀበረው "የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ የራያን ህዝብ ጨፍጭፏል" የሚል የጦርነት ወንጀል እና የዘር ማጥፋት (genocide) ወንጀል ሃሰተኛ ክሶችን ለመመስረት ያለመ እንደሆነ ተረጋግጧል:: በእውነት ግን የራያን ህዝብ ለ30 ዓመታት በግፍ የጨፈጨፈው ትህነግ መሆኑን ማንም ያውቃል!!! በዚያ ላይ ሃምሌ 15/2013 አላማጣ ላይ ምንም ውጊያ አልተካሄደም!!!! ከዚያ በኃላም እስካሁኗ ሰዓት ድረስ አላማጣ ላይ ውጊያ አልተካሄደም!!!! የመከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ኃይል ደግሞ ከሃምሌ 15 በፊት አላማጣን መልቀቃቸው ይታወቃል!!!! ብቻ ጁንታው በዚህ በጀመረው ውጊያ ማሸነፍ እንደማይችል ስላወቀ ሌላ አማራጭ እየፈለገ መሆኑ ግልፅ ነው!!!! በመሆኑም መንግስት እና የሚመለከታቸው አካላት በዚህ ረገድ ሰፊ እና የተቀናጀ የማጋለጥ ስራ መስራት አለባቸው!!!!

Post Reply