Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጦርነት እንዲቆም የአማራው ተስፋፊ ሃይል ምእራብ ትግራይን ለቅቆ ይውጣ! በናንተ እብሪት እትዮጵያ ቆሰለች፣ ደማች። - Ashenafi Abraham Babanto

Post by sarcasm » 24 Jul 2021, 09:23

እውነትን ከመናገር አልቆጠብም!
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

አብረውት ለሺህ ዘመናት የኖሩትን ቅማንት፣ አገውና አርጎባ ህዝቦችን ማንነታቸውን ደፍጥጦ በስማቸው እንኳን እንዳይጠሩ የሚጨፈጭፍ ሃይል ትግራይ የሚገኙ አማራዎችን መብት ያስከብራል ማለት ቀልድ ነው። ቢያንስ በመጀመሪያ የእነዚህን በግፍ የሚሰቃዩ ህዝቦችን መብት ያስከብርና ስለ ሌላው ያስብ።

አጀንዳው የመስፋፋትና የበቀል ስለሆነ የኢትዮጵያዊያን ድጋፍ የለውም።

ለአማራ ህዝብ ታላቅ ክብር አለኝ፤ የእኔ ጸብ ከተስፋፈፊውና ትምክህተኛው የአማራ ተስፋፊ ሃይል እንጂ ከጨዋው የአማራ ህዝብ ጋር እንዳልሆን ወጃጅም ጠላትም በትክክል እንዲረዳኝ እፈልጋለሁ፡፡

ጦርነት እንዲቆም የአማራው ተስፋፊ ሃይል ምእራብ ትግራይን ለቅቆ ይውጣ! በችናንተ እብሪት እትዮጵያ ቆሰለች፣ ደማች።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
Please wait, video is loading...