Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by Horus » 24 Jul 2021, 02:06

ትግሬ የሚዋጋው ለምንድን ነው?
አንድ፣ አዲስ አበባ ስልጣን ለመያዝ?
ሁለት፣ ተገንጥሎ መንግስት ለመሆን?
ሶስት፣ ያማራን ራያና ወልቃይት መልሶ ለመቀማት?
አራት፣ ሱዳን ገብቶ ካገር ለመሸሽ?
አምስት፣ አሜሪካን በወታደር ጣልቃ ለማስገባት?
ስድስት፣ የስንዴና መድሃኒት፣ ዶላር እርዳታ ለማግኘት?
የቱ ነው?
የትግሬ ባንዳ በምንም ህልም አራት ኪሎ አይመለስም!
ትግሬ ተገንጥሎ መንግስት መሆን ቀርቶ በዚህ ከቀጠለ ራሱ ትግሬ የእርስበርስ ጦርነት ውስጥ ይገባል!
አማራ ቢሞት መሬቱን መልሶ አያስወስድም!
ሱዳን መግቢያ ቀዳዳው በከፍተኛ የኢትዮጵያ ሃይል ታጥሯል ፤ እንዲያውም በዚያ ሽፋን ኢትዮጵያ ሱዳንን የሚጎሽም ሃይል እዚያ ገምብታለች፤ ባንድ ጠጠር ሁለት ወፍ እንዲሉ!
አሜሪካ ይህን ኩታራ ባንዳ ለማዳን ብላ ከመላ ያፍሪካ ቀንድና መላ ያፍሪካ አህጉር ለመባረር የሚዳርጋት ደደብ እርምጃ ትወስዳለች ተብሎ አይታሰብም። ምናልባት አሜሪካ በድብቅ የትግሬ ባንዳን በማስታጠቅ ኢትዮጵያ ለማዳከምና ሩሲያንና ቻይናን መታገል እንዳሰበች መገመት ትክክል ነው ። ያ ማለት ትግሬን ያሜሪካ ፕሮክሲ ጦርነት ማዕከል በማድረግ ትግሬዎችን እንደ አሻንጉሊት መጠቀም ማለት ነው።
ቁ 6ን የትግሬ ባንዶች ሊያሳኩ ይችላሉ፤ ምግብ፣ መድሃኒት፣ ዶላር ከምዕራብ በብዛት የሚያገኙ ይመስለኛል!
ታዲያ ቁ፣ 6ን ለማሳካት ይህን ሁሉ ህጻናት ማስጨረስ ለምን አስፈለገ?

የኢትዮጵያ ዉጊያ ስልትስ ምን ይመስላል?
ነገሩን በሜታፎር እንደ ሚከተለው ነው!
አንደኛ፣ በየትኛውም የአካል ክፍል በመብቀል ላይ ያለ የካንሰር ሴል ተህዋስ በቅድመ ምርመራና በቅድመ መከላከ ዘዴ ማጥፋት፤
ሁለተኛ፣ በማንኛውም የአካል ክፍል የበቀለ ነቀርሳ ካንሰር ይበልጥ እንዳይሰራጭ፣ እንዳይስፋፋ ሙሉ በሙል መክበብና መገደብ፤
ሶስተኛ፣ ሙሉ በሙሉ የተከበበው ነቀርሳ ሊሰፋ፣ ሊስፋፋ በሞከረ ቁጥር ድብን አድርጎ በማንደድ፣ በመግደል ማጽዳት፤
አራተኛ፣ ሙሉ በሙሉ ተከብቦ የተገደበው ካንሰር በከል አካል ቀስ በቀስ በዘዴ በኪሞና በሌዘር ቀዶ በማውጣትና ለይቶ በማንደድ በነቀርሳ የተበከለውን ሰውነት ማጽዳት፤
አምስተኛ፣ ማዳን ያልተቻለውን ገድሎ ሌላውን እንዳይበክል ገድሎ መቅበር ነው።

ታዲያ ያ ሁሉ ዛቻ ለምን?
Last edited by Horus on 24 Jul 2021, 13:48, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Horus » 24 Jul 2021, 02:34

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Horus » 24 Jul 2021, 03:55

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Horus » 24 Jul 2021, 04:19

ወይ የትግሬ ባንዳ ጉድኮ ነው!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Guest1 » 24 Jul 2021, 08:52

የሞት የሽረት ትግል እያደረጉ ነው። እጅ አንሰጥም። ሞት ካልቀረልን ታግሎ መሞትን እንመርጣለን ያሉ ይመስላል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ከመናቅ የመጣ ጀብደኝነትም ይመስላል። በአንድነት ያልቆመ፤ ብቃትና የተደራጀ መሪ አካል የሌለው ተቋም እስከ ማለትም ተደርሷል። የብዙ ተቺዎች አስተያየትም ኢትዮጵያ እንደ አገር የተዋረደችበት ጊዜ ነውም በተደጋጋሚ ሰምተናል።

ያም ተባለ ይህ ስራ በጠፋበት አገር ጦርነት ስራ ይሆናል። ንግድም ነው። የውጭ ሃይሎች መሳሪያ ይሸጣሉ። የምግብ እርዳታ ይለግሳሉ። ጦረኞች ገንዘብ ከባንክ፤ እህልና ማናቸውንም አስፈላጊ ነገሮች ከዬትም ቦታ በሃይል ይዘርፋሉ። አጠቃላይ ጦርነት ለዘራፊዎች አመቺ ጊዜ ነው። ጦርነቱም በለው ደምስስው ካንሰሩ እንዳይመለስ አጥፋው ይሆናል። አስከፍና ዘግናኝ።

ሲጠቃለል ይህ የጥቁር ህዝቦች የአፍሪካ ጉዳይ ነው። ከላይ ወደ ታች በሌላ አነጋገር የበላይና የበታች አሜሪካ አውሮፓ ቻይናና ራሺያ ህንድና ሌሎች ኤዢያ አገሮች ከነዝህ ጋር መደመር ምስራቅ አውሮፓ፤ ላቲን አሜሪካ፤ ግብጽና ሰሜን አፍሪካ፤ *ደቡብ አፍሪካ እና ደቡብ አፍሪካ (ስሟ Namibia Botswana Angola Mozambique Zambia Zimbabwe Congo Tanzania ይጠቃላል. South Africa የራሷ ስም የላትም! ወይ ጉድ! ለምን ብሎ የጠየቀ አለ? ለመሆኑ በአለም በስፋት ትልቋ አህጉር አፍሪካ መሆኗን ያውቃሉ? ማፑም አደናጋሪ ነው ወይ ጉድ! ክክክክ) ምእራብ አፍሪካ (ናይጄሪያ) በመጨረሻም የአለም መጨረሻ ምስራቅ አፍሪካ (ኢትዮጵያ)። ይኸው ነው። እና ጦርነት? ... አያሳዝንም?! ባለቤቱን ካልናቁ በሩን አይነቅንቁ።

ሌላው የመደብ ጉዳይ ነው። በአንድ መደብ ውስጥ ከፍ ብለው የሚገኙት ሲጋጩ ተናንቀው ይጠፋፋሉ (የሶሪያ የሊቢያ የየመን?) ወይም አንደኛው ኣይሎ የበላይ ይሆናል ወይም ግጭት አቁመው በሰላም ይለያያሉ። አውሮፓ የሆነው ይህ ነበር። ከመጠፋፋት ለመዳን ድንበር አስምረው ተከባብሮ መኖር አሉ። የጋራ ጠላት (አሜሪካ) ሲገጥማቸው አንድነት ፈጠሩ። ሊሆን የሚችለው ከሶስት አንዱ ነው። የጋራ ጠላት ካላቸው አንድነት ይፈጥራሉ። የጋራ ጠላት ከሌላቸው ይለያያሉ፤ በስምምነት ይቀጥላሉ ወይም አንዱ አሸንፎ ይወጣል ወይም ይፈረካከሳሉ/ይጠፋፋሉ። ወሳኙ ህዝብ ነው? እንጃ! የጋራ ጠላትስ አላቸው? እንጃ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Selam/ » 24 Jul 2021, 09:28

You forgot one of their top strategies:

Horus wrote:
24 Jul 2021, 02:06
ትግሬ የሚዋጋው ለምንድን ነው?
አንድ፣ አዲስ አበባ ስልጣን ለመያዝ?
ሁለት፣ ተገንጥሎ መንግስት ለመሆን?
ሶስት፣ ያማራን ራያና ወልቃይት መልሶ ለመቀማት?
አራት፣ ሱዳን ገብቶ ካገር ለመሸሽ?
አምስት፣ አሜሪካን በወታደር ጣልቃ ለማስገባት?
ስድስት፣ የስንዴና መድሃኒት፣ ዶላር እርዳታ ለማግኘት?
የቱ ነው?
የትግሬ ባንዳ በምንም ህልም አራት ኪሎ አይመለስም!
ትግሬ ተገንጥሎ መንግስት መሆን ቀርቶ በዚህ ከቀጠለ ራሱ ትግሬ የእርስበርስ ጦርነት ውስጥ ይገባል!
አማራ ቢሞት መሬቱን መልሶ አያስወስድም!
ሱዳን መግቢያ ቀዳዳው በከፍተኛ የኢትዮጵያ ሃይል ታጥሯል ፤ እንዲያውም በዚያ ሽፋን ኢትዮጵያ ሱዳንን የሚጎሽም ሃይል እዚያ ገምብታለች፤ ባንድ ጠጠር ሁለት ወፍ እንዲሉ!
አሜሪካ ይህን ኩታራ ባንዳ ለማዳን ብላ ከመላ ያፍሪካ ቀንድና መላ ያፍሪካ አህጉር ለመባረር የሚዳርጋት ደደብ እርምጃ ትወስዳለች ተብሎ አይታሰብም። ምናልባት አሜሪካ በድብቅ የትግሬ ባንዳን በማስታጠቅ ኢትዮጵያ ለማዳከምና ሩሲያንና ቻይናን መታገል እንዳሰበች መገመት ትክክል ነው ። ያ ማለት ትግሬን ያሜሪካ ፕሮክሲ ጦርነት ማዕከል በማድረግ ትግሬዎችን እንደ አሻንጉሊት መጠቀም ማለት ነው።
ቁ 6ን የትግሬ ባንዶች ሊያሳኩ ይችላሉ፤ ምግብ፣ መድሃኒት፣ ዶላር ከምዕራብ በብዛት የሚያገኙ ይመስለኛል!
ታዲያ ቁ፣ 6ን ለማሳካት ይህን ሁሉ ህጻናት ማስጨረስ ለምን አስፈለገ?

የኢትዮጵያ ዉጊያ ስልትስ ምን ይመስላል?
ነገሩን በሜታፎር እንደ ሚከተለው ነው!
አንደኛ፣ በየትኛውም የአካል ክፍል በመብቀል ላይ ያለ የካንሰር ሴል ተህዋስ በቅድመ ምርመራና በቅድመ መከላከ ዘዴ ማጥፋት፤
ሁለተኛ፣ በማንኛውም የአካል ክፍል የበቀለ ነቀርሳ ካንሰር ይበልጥ እንዳይሰራጭ፣ እንዳይስፋፋ ሙሉ በሙል መክበብና መገደብ፤
ሶስተኛ፣ ሙሉ በሙሉ የተከበበው ነቀርሳ ሊሰፋ፣ ሊስፋፋ በሞከረ ቁጥር ድብን አድርጎ በማንደድ፣ በመግደል ማጽዳት፤
አራተኛ፣ ሙሉ በሙሉ ተከብቦ የተገደበው ካንሰር በከል አካል ቀስ በቀስ በዘዴ በኪሞና በሌዘር ቀዶ በማውጣትና ለይቶ በማንደድ በነቀርሳ የተበከለውን ሰውነት ማጽዳት፤
አምስተኛ፣ ማዳን ያልተቻለውን ገድሎ ሌላውን እንዳይበክል ገድሎ መቅበር ነው።

ታዲያ ያ ሁሉ ዛቻ ለምን?

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Fiyameta » 24 Jul 2021, 10:13

In the late 80s, when the Eritrean EPLF pressed the TPLF to abandon their Tigray's secessionist agenda that lacked historical sense and sequence in favor of joining hands with other Ethiopian resistance movements to form a coalition government, a light bulb went off over the heads of the TPLF leaders who wanted to use the opportunity to consolidate economic and political power in Ethiopia by eliminating the coalition and form an elite Tigrayan ethnic oligarchy rule rooted in the notion that TPLF's survival depends on its ability to destroy the Amhara and the Eritrean people.

To this end, despite having total control over the economic and political life in Ethiopia, driven by their sense of inferiority they enlisted themselves as mercenaries to Neo-colonial powers and worked towards destroying both Ethiopia and Eritrea, totally oblivious to the potential consequences of their actions. But when the Ethiopian and the Eritrean people turn the table on the inferior agame, it exposed the hollow vision of the TPLF's future devoid of any strategy, because a mercenary group serving a Neo-colonial agenda cannot formulate its own strategy, let alone have one, for the TPLF's sole reason for existence was to destroy people they deemed to be morally and intellectually superior to them.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Horus » 24 Jul 2021, 12:37

ጄ/ል ጻድቃን አልሸነፍ ባይነት እንጂ የአሸናፊነት እስትራተጂ የለንም አለ ተብሎ እየተጻፈ ነው። ሁለቱም ስህተት ናቸው። በትግሬ አገር ለትግሬ ህዝብ የተሰራ እስትራተጂ የለም። ያለው የአሜሪካ እስትራተጂ ነው። ትግሬ ያሜሪካ ፕሮክሲ፣ ነዳጅ ቁጥቋጦ፣ ተላላኪ ሃይል ነው ። የትግሬ ህዝብ የጥቂት ተላላኪዎች መነገጃ ሸቀጥ፣ የምዕራብ ሃይሎች መጫወቻ አሻንጉሊት ነው

ትክክለኛው ሃቅ ከታች ስሙት!! ኢትዮጵያም መዘጋጀት ያለባት ላሜሪካ ወረራ እንጂ ለትግሬ አሸናፊነት አይደለም!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

Post by Horus » 24 Jul 2021, 13:39

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5540
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by AbyssiniaLady » 24 Jul 2021, 21:07

Those two RT idiots sound more like Isaias Afwerki paid cadres, they don't know what they are talking about, the United States and its allies have never been interested in isolated Eritrea, the tiny resourceless Eritrea doesn't have the ability to influence Ethiopia or any other country, And no, the United States is not going to invade or bombs Ethiopia.

Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by Jaegol » 24 Jul 2021, 21:28

B!tch please! If it was like what you said, why are so obsessed about Eritrea! You talk about it more than you talk about your cursed land :lol:
AbyssiniaLady wrote:
24 Jul 2021, 21:07
Those two RT idiots sound more like Isaias Afwerki paid cadres, they don't know what they are talking about, the United States and its allies have never been interested in isolated Eritrea, the tiny resourceless Eritrea doesn't have the ability to influence Ethiopia or any other country, And no, the United States is not going to invade or bombs Ethiopia.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by Horus » 24 Jul 2021, 22:35

አይጥ ከጉድጓዷዋ በራቀች ቁጥር በድመት የመበላትዋ እድል እያደገ ይሄዳል፣ የኤርትራ ጄኔራል!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5540
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by AbyssiniaLady » 25 Jul 2021, 11:39

Silverback, what's the matter? I didn't say anything offensive about Eritrea, However
  • Eritrea is the worst country to live on the plane and people are fleeing as if there was no tomorrow
  • Eritrea is the most isolated country on the plane, It has closed its doors to the outside world, cutting off its own economic lifeline
  • Eritrea is a tiny country with virtually no natural resources, or else, It should have foreign investors banging down its doors, no matter what
  • The United States and its allies have never been interested in Eritrea, Even its creator, Italy has completely abandoned it and I am not making all this up, It's the truth, Anyway, let's not derail the thread
Unfortunately, the misery list is long but I would rather stop here.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!

Post by Horus » 25 Jul 2021, 11:58

ጎንደርን መድፈር ኢትዮጵያን መድፈር ነው! አማራን መድፈር ኢትዮጵያን መድፈር ነው! አፋርን መድፈር ኢትዮጵያን መድፈር ነው! የትግሬ ባንዳ መነካት የሌለበት የንብ ቀፎ ቢነካካ ዋ!! ኢትዮጵያን መዳፈር ዋ! ዋ!

Post Reply