አንድ፣ አዲስ አበባ ስልጣን ለመያዝ?
ሁለት፣ ተገንጥሎ መንግስት ለመሆን?
ሶስት፣ ያማራን ራያና ወልቃይት መልሶ ለመቀማት?
አራት፣ ሱዳን ገብቶ ካገር ለመሸሽ?
አምስት፣ አሜሪካን በወታደር ጣልቃ ለማስገባት?
ስድስት፣ የስንዴና መድሃኒት፣ ዶላር እርዳታ ለማግኘት?
የቱ ነው?
የትግሬ ባንዳ በምንም ህልም አራት ኪሎ አይመለስም!
ትግሬ ተገንጥሎ መንግስት መሆን ቀርቶ በዚህ ከቀጠለ ራሱ ትግሬ የእርስበርስ ጦርነት ውስጥ ይገባል!
አማራ ቢሞት መሬቱን መልሶ አያስወስድም!
ሱዳን መግቢያ ቀዳዳው በከፍተኛ የኢትዮጵያ ሃይል ታጥሯል ፤ እንዲያውም በዚያ ሽፋን ኢትዮጵያ ሱዳንን የሚጎሽም ሃይል እዚያ ገምብታለች፤ ባንድ ጠጠር ሁለት ወፍ እንዲሉ!
አሜሪካ ይህን ኩታራ ባንዳ ለማዳን ብላ ከመላ ያፍሪካ ቀንድና መላ ያፍሪካ አህጉር ለመባረር የሚዳርጋት ደደብ እርምጃ ትወስዳለች ተብሎ አይታሰብም። ምናልባት አሜሪካ በድብቅ የትግሬ ባንዳን በማስታጠቅ ኢትዮጵያ ለማዳከምና ሩሲያንና ቻይናን መታገል እንዳሰበች መገመት ትክክል ነው ። ያ ማለት ትግሬን ያሜሪካ ፕሮክሲ ጦርነት ማዕከል በማድረግ ትግሬዎችን እንደ አሻንጉሊት መጠቀም ማለት ነው።
ቁ 6ን የትግሬ ባንዶች ሊያሳኩ ይችላሉ፤ ምግብ፣ መድሃኒት፣ ዶላር ከምዕራብ በብዛት የሚያገኙ ይመስለኛል!
ታዲያ ቁ፣ 6ን ለማሳካት ይህን ሁሉ ህጻናት ማስጨረስ ለምን አስፈለገ?
የኢትዮጵያ ዉጊያ ስልትስ ምን ይመስላል?
ነገሩን በሜታፎር እንደ ሚከተለው ነው!
አንደኛ፣ በየትኛውም የአካል ክፍል በመብቀል ላይ ያለ የካንሰር ሴል ተህዋስ በቅድመ ምርመራና በቅድመ መከላከ ዘዴ ማጥፋት፤
ሁለተኛ፣ በማንኛውም የአካል ክፍል የበቀለ ነቀርሳ ካንሰር ይበልጥ እንዳይሰራጭ፣ እንዳይስፋፋ ሙሉ በሙል መክበብና መገደብ፤
ሶስተኛ፣ ሙሉ በሙሉ የተከበበው ነቀርሳ ሊሰፋ፣ ሊስፋፋ በሞከረ ቁጥር ድብን አድርጎ በማንደድ፣ በመግደል ማጽዳት፤
አራተኛ፣ ሙሉ በሙሉ ተከብቦ የተገደበው ካንሰር በከል አካል ቀስ በቀስ በዘዴ በኪሞና በሌዘር ቀዶ በማውጣትና ለይቶ በማንደድ በነቀርሳ የተበከለውን ሰውነት ማጽዳት፤
አምስተኛ፣ ማዳን ያልተቻለውን ገድሎ ሌላውን እንዳይበክል ገድሎ መቅበር ነው።
ታዲያ ያ ሁሉ ዛቻ ለምን?