Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: BREAKING NEWS ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ጁንታዎችን አሳልፎ በመስጠት ከጄ/ል ሰሞራ የኑስ ጋር ጎልፍ (Golf) ሊጫወት ማሰቡን አሳወቀ

Post by Lakeshore » 23 Jul 2021, 20:33

by Lakeshore » 09 Jul 2021, 09:26


የጁንታው የቀድሞ ጀነራል የነበረው ጻደቃን ገብረኪዳን ለመንግስት የሚያደርገው ትብብር ከግምት ውስጥ ገብቶ የ ኣገር ክ ህደት የሚልው ክስ ውድቅ ከሆነልት አና ቀላል በሆነ ክስ ብቻ የሚጠይቅ ከሆነ ካለምንም ቅድመ ሆኔታ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመደራደር ትግራይን በመውከል በመስከረሙ ምርጫ አምደሚሳተፍ አና የለውጡ ኣካል መሆን አንደሚፈልግ ልደንበር የለሽ ዶክተሮች ለተባለው የርዳታ ቡድን በኩል ኣስታወቀ።

በመጨመርም በጣም በዙ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች አንድሁም የቀደሞ የጁንታው ባልስለጣናት የነበሩ ነገርግን ይጁንታውን ሰላዮች አና ጽንፈኞችን በመፍራት አንዲሁም ዲሱን ለውጥ ግብ ኣይመታም ስለዚህም ከውያኔ ጋር በተጻራሪ መቆሙ ኣደጋው የከፋ ይሆናል በሚል ስጋት ከጁንታው ጋር ሀይወታቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ደህንነት ለመጠብቅ ሲሉ ያልእምነታቸው ተገደውም ሆነ ተደናብረው ወደ በረሃ የወረዱ አና ይሄ ነው የሚባል ወንጀል ያልሰሩ ሁለተኛ አድል ሊያገኙ የጋባል ብሎኣል።

ኣሁን በትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ ከውጭ አንድሚሰበከው ኣንድ ወጥ ሳይሆን ቢያንስ በሶስት የተለያየ ቦታ የተከፈለ አና ሁሉም አራሱን ስልጣን ላይ በመውጣት ከማዳን የዘለለ ትግራይን ነጻ ኣውጥተን አናለማለን ውይም አንድሃገር አናስቅጥላለን ከሚል የተንሳ አንድሆን ሁሉም ወገን ተረድ ቶታል ስለዚህ ወደ ፍረድ ከመቅረብ በድርድር ስም ከሃገር ማምለጥ ነው ዋና ኣላማቸውው

በተጨማሪም ከሰላሳ ኣመት በፊት የነበረው ያሃገሪቱ ሁኔታ ተቅይርዋል ያኔ ኣምነንበት ወጣትነትም ኣለ ብዙም የተ ሻለ ኑሮ ለመኖር ተስፋ ኣልነብረንም ብለን ስላሰብን ወደ በረሃ ወርደናል ወደ ስልጣን ስንመጣ ልትግራይ ህዝብምንሰራንለት ብለን አራሳችንን ብጥሞና ብንጠይቅ ግን አውነታው ሌላሆኖ አናገኘዋለን ብልዋል ጀነራል ጻደቃን።

በመቀጠልም ከሰላሳ ኣመት በፊት ተቃውመን በረሃ የወረድንበትን ነገሮች ወደ ስልጣን ከመጣን በሁዋላ አናው አራሳችን ፊወዳሎች፣ ጉቦኞች፣ የሰዎችን መብት ገፍፋፊዎች ዘራፊዎች ሆነን ተገኘተናል የሄንን ስል ከውስጡ የወጣንበትን የትግራይ ህዝብንም ጭምር ነው። የትግራይ ህዝብ ከኛ ብዙ ነገር ማግኘት የሚገባው ልጁን ኣንድ ሳይሆን ሁለትም ሶስትም ለኣላማቸን መስዋአት ያደረገ አና ኣሁንም አንደገና ወደዛው አንደገና ልጅህን ኣምጣ የሚላ ኣባዜ በማንኛውም መስፈርት ስ ህተት ነው ብለን የምናምን ከጦረነት ናፋቂዎቹ በቁጥር በንበዛ አንጂ ኣናንስም።

ሰለዚህ በምንግስትም መኩል ይህ የደም መፋሰስን አና የንብረት ማውደም እበደት ቆሞ ሰላማዊ ኑሮ ሰፊው የትግራይ ህዝብ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብን ያስፈልገዋል በምሆኑም አኛ ብትግራይ ብትጥቅ ትገል ላይ ያለን በኔ አና ለሎች ኣጋር ኣመራሮች ካለምንም ቅደመ ሁኔታ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሶስተኛ ወገን ኣደራዳሪነት ለመነጋገር አና በኛበኩል የህንን ፈላጎታችንን ለማሳካት የተኩስ ኣቁሙን መቀበላችንን አናሳውቃልን። ለዚሁም ጥረነቱ አንዲቅጥል የሚንቀሳቀሱ ኣንድ ኣንድ ኣንጃ ቡድኖች የሚያደርሱምንን ጫና ለመቀነስ በኤርትራ በኩል የተከፈትልንን የስደተኛ አና የርዳታ መስመር አንደ በጎ ፈቃድ ነው የምናየው በማለት በጣም ረዘም ያለ ኢንተርቪዩ ኣቸውን ኣጠቃለዋል።

ከዚህም ኢንተርቪው በሁዋላ ኣንዳንድ የታጠቁ ቡድኖች ተኩስ በመክፈት የፈርጅታችንን ሰራተኞች ላይ ጉዳት ኣድረሰዋል። ይህንን በተመለከት ምርመራ አየተድረገ ስለሆነ ብዙ ማለት ኣልፈልገም በማለት የኢትዮጵያ መንግስት ኣስታውቋል ስለዚህም መንግስት የፋ ፣አግለጫ አንደሚስጥ የጠበቃል።

Lovetarik
Member
Posts: 349
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: BREAKING NEWS ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ጁንታዎችን አሳልፎ በመስጠት ከጄ/ል ሰሞራ የኑስ ጋር ጎልፍ (Golf) ሊጫወት ማሰቡን አሳወቀ

Post by Lovetarik » 23 Jul 2021, 21:29

Fool me once shame on you, fool me twice shame on me. ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው። The only good woyane is a dead woyane

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: BREAKING NEWS ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ጁንታዎችን አሳልፎ በመስጠት ከጄ/ል ሰሞራ የኑስ ጋር ጎልፍ (Golf) ሊጫወት ማሰቡን አሳወቀ

Post by Lakeshore » 24 Jul 2021, 11:33

ንገረው ኢትዮጵያዊነት ሲሞቅ ሕ የምታወልቀው ሲበርደህ ደግሞ የምትደርበው ኣይደልም ብልህ። አጁን ይስጥ ከፈለገ ግን ድርደር የምትለዋን ቢተዋት። ባንደራደር ምን ማድረግ ይችልና ነው። ኣይ ኣጋሜ


ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው የኣጋሜዎች ነገር። ኣሁን በደንብ ሲወቀጡ ኣንዱ ይለምናል ለላኛው ያቅራራል። የሚያስቅ ህዝብ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: BREAKING NEWS ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ጁንታዎችን አሳልፎ በመስጠት ከጄ/ል ሰሞራ የኑስ ጋር ጎልፍ (Golf) ሊጫወት ማሰቡን አሳወቀ

Post by Lakeshore » 24 Jul 2021, 13:51

ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው የኣጋሜዎች ነገር። ኣሁን በደንብ ሲወቀጡ ኣንዱ ይለምናል ለላኛው ያቅራራል። የሚያስቅ ህዝብ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: BREAKING NEWS ጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ጁንታዎችን አሳልፎ በመስጠት ከጄ/ል ሰሞራ የኑስ ጋር ጎልፍ (Golf) ሊጫወት ማሰቡን አሳወቀ

Post by Lakeshore » 25 Jul 2021, 00:04

ኣይ ኣጋሜ ጁንታ አንደ ኣበደ ውሻ በቃ የዘለላች ሁ ሁሉንም መናከስ ነው የምትፈልጉት ነገርግን ኣንድ ያልገባች ሁ ነገር ህላችን የሬቢስ ክትባት ተክትበናል። ይሚቀንረን ያበድውን ወሻ ኣንቆ ምግደል ብቻነው። ሁሉም ጠላች ሁ መቼም ያቺ ኣጋሜ እናታች ሁም መቸም የናት ሆድ ሆኖባት አኔ ከምገድላቸው ጌታቸው ያስገድልልኝ ብላ ኣውጥታ አየሰጣች ሁ ነው። ውርደት ነው ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ

Post Reply