Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ እሬቻዋን እየበላች ነው ከ100,000 በላይ ታጣቂዋን በዚህ ሳምንት ብቻ አጥታለች። እኛም ብለናል የጥንቸል አቀም ከአንበሳ ጥፊ አያስጥልም ብለን።

Post by Abere » 23 Jul 2021, 13:18

ወያኔ እሬቻዋን እየበላች ነው ከ100,000 በላይ ታጣቂዋን በዚህ ሳምንት ብቻ አጥታለች። እኛም ብለናል የጥንቸል አቀም ከአንበሳ ጥፊ አያስጥልም ብለን።በአሳዛኝ ሁኔታ የትግሬ ህፃናት ወታደር ረግፏል። የተከዜ ወንዝ ሲሸሹ የበላቸው፣ በአፋር በርሃ የአሞራ ሲሳይ የሆኑት፣ በራያ ጅብ ጠግቦ የጎተታቸ ስፍር ቁጥር የለውም። ለመማረክ ዕድል ያገኙት እውነትም ዕድለኞች ናቸው። ዕብደቱ ትግራይን ዋጋ እያስከፈላት ነው።