Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሀት ግን በአንፃራዊነት የዲሞክራሲ ሃይሎች ድምፅ ነው። ስለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ እስረኞች መፈታት እየተከራከረ ያለው ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሃት ነው"

Post by sarcasm » 23 Jul 2021, 11:52

አንድ ነገር ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ። ከሶስት አመት በፊት የነበረው ህውሃት አንባገነን ነው። የታገልኩትም ለዛ ነው። ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሀት ግን በአንፃራዊነት የዲሞክራሲ ሃይሎች ድምፅ ነው። ስለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ እስረኞች መፈታት እየተከራከረ ያለው ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሃት ነው። አሁን ላይ የዲሞክራሲ ሃይሎችን እነ እስክንድርን አስሮ የሚያሰቃየው ብልፅግና ነው። ሁሉንም እንመረምራለን ፤ ፍርድ እንሰጣለን፤ ሚዛናችን ትክክል ነው። 😀

Haileyesus Adamu
Please wait, video is loading...