Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?

Post by Abere » 23 Jul 2021, 11:03

አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ? They are over delusional, see things only in a very distorted TPLF prism. They post fake news, cartoons, fake victories, etc. but their heads can not calculate their cost. They are foolishly shouting their bankruptcy in their very morally bankrupt way.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8535
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?

Post by Digital Weyane » 23 Jul 2021, 12:12

ድሮ የወያኔ ካድሬ ሆኜ ባገለገልኩበት ጊዜ ሀሺሽ ይሰጠኝ ነበር። ሀሺሹ በግርድፍ ውሸትን እንደ ኡውነት ኡንድቀበል ያደርገኝ ነበር። ለውጡ ሲመጣ አገሪቱ ብቻ ሳትሆን እኔም ነፃ ወጥቻለሁ። ከጁንታና ከሀሺሽ ቁጥጥር፣ ከጭንቀትና ከምቀኝነት ነፃ ወጥቻለሁ። የትግራይ ተወላጅ ሆኜ ህወሓትን መቃወም እንደነውር በሚቆጠርበት ጊዜ ደፍሬ ለመውጣት ያስቻለኝ ዋነኛ ምክንያት ለኡናቴ ትግራይ ያለኝን ትልቅ ፍቅር ነው። ፍቅር ኡውነት ነው፤ ኡውነትም ፍቅር ነው፤ የሁለቱ ድምር ደግሞ ኡኔ ነኝ። ለዚህ ታላቅና ታሪካዊ ጅምር ኡኔም ተደምሬአለሁ! አምየን። :roll: :roll:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?

Post by sarcasm » 23 Jul 2021, 13:33

ሀሺሽ ልብ የሚሰጥ ከሆነ እናንተስ ለምን አትሞክሩትም ?
አሁንስ በጣም የሰለቸኝ ነገር ወያኔ ወጣቱን ሃሺሽ እያስነፋች ነው የምታዋጋው የሚል የካድሬ እዬዬ ነዉ ፤ የኔ ጌታ, ጌታ ጥንበለል ጦርነት በጡዘት ቢሆን ኖሮ ኮሎምቢያ ዓለምን ቀኝ- ትገዛ ነበር።
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?

Post by Abere » 23 Jul 2021, 13:54

በአንድ ሳምንት ብቻ ሀሽሽ አጭሰው ነፍሳቸውን የሳቱ የወያኔ ህፃናት ታጣቂዎች በአማራ ሰራዊት ተቀረጠፉ። ለሰሚ ጆሮ የሚሰቀጥጥ።ዐቅላቸውን የሳቱት የወያኔ አዛውንታት ለበሬ ጭድ እንደ ማቅረብ ነው የሆነው። ህፃናት እየጦዙ ይገባሉ በጥይት ይለቀማሉ። Delusional Woyane has already thrown Tigray off the cliff. The dead Abay Tigray republic turned Tigres into a complete mad house.

Post Reply