Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

መፈንቅለ መንግስቱ

Post by Jaegol » 22 Jul 2021, 21:42

Oh my


Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መፈንቅለ መንግስቱ

Post by Horus » 22 Jul 2021, 23:14

ከአሜሪካ አሰራር ለብዙ ዘመን ተከታትለን እነአዬንዴ፣ እነ ፓትሪስ ሉቡምባ ወዘተ እንዴት መፈንቅል እንደ ተደረገባቸው፣ በካርተር ዘመን እነ አብዱል አባ ቦራ ካርቱም ሆነው ያሚርካ ሲ አይ ኤና የግል ተቀጣሪ መርሲነሪዎች እህልና መሳሪያ አደባልቀው ለነመልስ ያድሉ እንደ ነበር ጠቅሰን አሜርካ ከቻለ የልዩ ኮምናዶ፣ ካልቻለ መፈንቅለ መንግስት ወይም አቢይን ለመግደል እንደ ሚሰሩ እዚህ ፖስት ሳደርግ ብዙዎች በስድብና በፌዝ ሳቁብኝ።

ይሀው ሳይንሱ ቁልጭ ብሎ በፋክት በመረጃ ወጣ!!
እኔ ምንም አልተገረምኩም። አሁንም አይተኙም ፣ ሌሎች የማይጠረጠሩ ገና ብቅ ይላሉ ።

ዳዊት ወልደ ጎርጊስ እንደዚያ ልበ ሙሉ ሆኖ የሽግግር መንግስት በቅርብ ይቆማል ያለው ያሜርካና እንግሊዝ፣ የሞሳድ ሰላዮች በነገሩት መሰረት ነበር ። አሁን ሙከራው ለግዜውም ቢሆን ከከሸፈ በኋላ ድምጹ ሙልጭ ብሎ ጠፋ !!!

Post Reply