Page 1 of 1

"መንግስት ብልፅግና ነው፣ ብልፅግናም ኦህዴድ ነው - ብአዴን ደሞ ያው ተለጣፊ ነው"

Posted: 22 Jul 2021, 15:23
by eden

Re: "መንግስት ብልፅግና ነው፣ ብልፅግናም ኦህዴድ ነው - ብአዴን ደሞ ያው ተለጣፊ ነው"

Posted: 22 Jul 2021, 15:38
by Abere
ከ 1ወር በኋላ ዐብይ አህመድ ህጋዊ ጠቅላይ ሚንስተር ይሆናል:: ከዚያ በኋላ የክልል እና የህገ መንግስት ጣጣ በሚገባ ይጠናል የወያኔ ትብትብ ቋጠሮ ይፈታል ነው እኛ የሰማነው። You guys are manufacturing YouTubes more than the number of events a day can handle.