Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33217
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ኣሸባሪ-ህወሀት ልጆቹን ወደ ትግል ላልላከ ቤተሰብ እርዳታ እንዳይሰጥ መወሰኑ ተሰማ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 22 Jul 2021, 14:49

ህወሀት ልጆቹን ወደ ትግል ላልላከ ቤተሰብ እርዳታ እንዳይሰጥ መወሰኑ ተሰማ!

"ማንኛውም የትግራይ አባት ልጆቹን ወደ ትግል ካላከ በስተቀር እርዳታ እንዳይሰጠው የሚል መመሪያ የህወሀት አፈቀላጤ አቶ ጌታቸው ረዳ ለካድሬዎቹ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ተጨባጭ መረጃ እንደደረሰው መንግስት አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሃትን አሸባሪ ብድን ብሎ መሰየሙ ይታወቃል፡፡ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ህወህት እርዳታን እንደመያዣ እየተጠቀመ መሆኑን ገልጿል፡፡