Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 360
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

VIDEO: POWs: "አባታችን ተማርኳል፣ እኛም ተደግመናል"| ግብፅ 2ኛው የGERD ሙሌት የአብይ ጊዜ መግዣ ሿሿ እንጂ ዉሸት ነው አለች| በአፋር ተጨማሪ 250 ቀይ ለባሾች ማዳበሪያ ሆኑ

Post by yaballo » 21 Jul 2021, 19:20

VIDEO: እወይ ዉርደት: POWs:"አባታችን ተማርኳል፣ እኛም ተደግመናል" | NEWS: ግብፅ 2ኛው የGERD ሙሌት የአብይ ጊዜ መግዣ ሿሿ እንጂ ዉሸት ነው አለች | በአፋር ተጨማሪ 250 ቀይ ኮፊያ ለባሾች ማዳበሪያ ሆኑ

ሰበር❗
በአፋር ግንባር ተጨማሪ 250 ቀይ ለባሽ የመከላከያ ኮማንዶ ኃይል እና 1 የአፋር በጦሎኒ ተደምስሷል።

#ሰበር!
=====
130MM የሚባል 30 ኪሎ ሜትር የሚተኮስ መድፍ ዛሬ በ#TDF ተማርኳል

የተማረከውስ ይሁን ጫማ እና ልብሱን ጥሎ የሚፈረጥጠውስ። 😂😂

VIDEO: እወይ ዉርደት: ETHIO POWs SHOUT A SLOGAN: "አባታችን ተማርኳል፣ እኛም ተደግመናል"አባታችን ተማርኳል፣ እኛም ተደግመናል፣ 😂😂😂 .. ሰሞኑን በTDF የተማረኩ የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ናቸው የዝህ አይነት መፈክር የምያሰሙት፣ በሳቅ አለቅን፣😂😂😂 .. ይህንን የአብይ አህመድን ውርደት ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርሱልኝ፣😂


VIDEO LINK: https://www.facebook.com/10007090371145 ... 4707086687
Please wait, video is loading...GERD SPIN - LIES - FOR POLITICAL GAIN ... :roll:


Addis Ababa failed to fill GERD reservoir: researcher


Raslan called the announcement an attempt by Ethiopia to use this issue to cover up the catastrophic situation facing its people amid ongoing wars, massacres, and defeat.


ወይ እምዬ ኢትዮጵያ እንደዚህ የውሸታም መፈልፈያ ሆነሽ ቀረሽ?! "Nagaan boqodhu Mallas" jedhe Mammad Qophee! Nagaan boqodhu Hidha Abbayyaa haa jennuu?!


Egypt Independent, July 21, 2021

Addis Ababa’s announcement of the completion of the second filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is false, according to the Advisor to Al-Ahram Center for Sudan and Nile Basin Affairs, Hany Raslan.

Raslan called the announcement an attempt by Ethiopia to use this issue to cover up the catastrophic situation facing its people amid ongoing wars, massacres, and defeat.

He stated that Ethiopia is spreading media propaganda to serve Prime Minister Abiy Ahmed and his government.

“Ethiopia failed miserably in completing the second filling, as the Ethiopian Minister of Irrigation did not mention the quantity that was stored, which is a total of approximately seven billion cubic meters for the first and second filling together, while the planned was 18.5 billion, due to the failure to complete the ramp work in the middle corridor,” Raslan told Al-Masry Al-Youm.

He stressed that the Irrigation Minister deliberately misled the public by failing to announce how much water was added to the reservoir during the second filling, adding that this move makes clear a complete loss of credibility.

Raslan continued: “The Ethiopian Minister of Irrigation stated in an official letter addressed to Egypt and Sudan that the second filling will be a volume of 13.5 billion cubic meters, and that the total water behind the dam will reach 18.5 billion cubic meters, while he knew that it was impossible to achieve this.”

The researcher said that the same issue applies to the dam’s alleged power capacity. Two turbines that were supposed to operate since the dam’s first filling have sat still, as the dam was not built to proper specifications.

Even after the second filling, the two turbines at the bottom of the dam will not work, he claimed, adding that the Irrigation Minister has announced that the two are not ready to work but will be equipped in the coming months.

Meanwhile, Abiy Ahmed congratulated his people on the completion of the second filling of the Renaissance Dam reservoir, amid great tension between Addis Ababa and downstream countries Egypt and Sudan.

Ahmed published new pictures of the dam on Twitter, after the second filling had completed.

Cairo and Khartoum strongly objected the second filling in the absence of a binding legal agreement between the three countries, who have been negotiating the issue for years.

Addis Ababa carried out the first filling of GERD in July 2020, according to what Ahmed’s office announced at the time.

In a speech on Monday, Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi affirmed that Egypt will not allow its share of the Nile waters to be compromised, stressing that Cairo is ready to cooperate with the Ethiopian side on the condition that its water interests are guaranteed.SOURCE: https://www.egyptindependent.com/addis- ... esearcher/
Last edited by yaballo on 21 Jul 2021, 22:13, edited 3 times in total.

yaballo
Member
Posts: 360
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: VIDEO: POWs: "አባታችን ተማርኳል፣ እኛም ተደግመናል"| ግብፅ 2ኛው የGERD ሙሌት የአብይ ጊዜ መግዣ ሿሿ እንጂ ዉሸት ነው አለች| በአፋር ተጨማሪ 250 ቀይ ለባሾች ማዳበሪያ

Post by yaballo » 21 Jul 2021, 19:41

OPINION: ETHIOPIA WILL NEVER IMPROVE ITS STATUS AS THE POOREST COUNTRY ON EARTH AS LONG AS ITS LEADERS TELL LIES & WAGE WASTEFUL WARS TO STAY IN POWER ..በአሁኑ ወቅት እውነተኛ መረጃ ማቅረብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ከየትኛውም ግዜ በላይ አስፈላጊ ነው!!
***************************

ኢትዮጵያ በድህነት እና በኋላቀርነት እና በመሰረተ ልማት እጦት ከሚሰቃዩ ግንባር ቀደም የአለም ሐገሮች ውስጥ አንዷ ወደብ አልባ ሐገር ናት፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ብዙ ህዝብ ያለው እና ወደብ የሌለው የአለም ሐገር የለም፤ ማለትም ለውጪ ንግድ ጥገኛ ናት ማለት ነው፡፡ከምትመድበው አመታዊ በጀት ከፍተኛ መጠን ያለው በእርዳታ እና በብድር እየተሸፈነ የሚገኝ ነው፡፡ አብዛኛው ህዝቧ በምግብ እጥረት እና በመጠለያ እጦት እንዲሁም በህክምና እጥረት የሚጎሳቆልባት ሐገር ናት፡፡

ይሁን እንጂ ያለውን የሰው ሐብት እና መሬት ተጠቅሞ ህዝቡን በማስተባበር ከድህነት መውጣት ሲገባ፤ ጥቂት የስልጣን ጥመኞች ያለ አግባብ በሐገሪቱ ላይ ለመንገስ በመፈለጋቸው የተነሳ ሁሉን ነገር በጦርነት አጨልመውት ይገኛሉ፡፡ የአብይ አህመድ ቡድን ያለምንም ማቅማማት በሰሜን እና በምእራብ ትላልቅ ጦርነቶች ፈጥሮ አስፋፍቷል፡፡ ያለውን ውስን ሐብት እና ንብረት በጦርነት እያወደመው ይገኛል፡፡

የሚያሳዝነው ነገር፤ ጦርነት ሆን ተብሎ ብዙ ማህበራዊ፤ ፖቲካዊ እና አስተዳደራዊ ችግር ባለበት ሐገር የተቀጣጠለ ቢሆንም፤ ህዝቡን ብዙ ማሳመኛ እየተሰጠው ሳይወድ በግድ እንዲያምን እየተደረገ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ የሰሜን የትግራይ ጦርነት የተነሳው መከላከያ ስለተጠቃ ነው የሚል ክስ ተነስቷል፡፡ እውነቱ ግን አብይ አህመድ ትግራይን ከኤርትራ እና ከUAE ሆኖ ለመውረር ከአመት በላይ ሲዘጋጅበት እንደነበር ይታወቃል፡፡ በትግራይ የተከሰተው ጦርነት በአንድ ቀን የተፈጠረ አይደለም፡፡
ይሁንና አሁንም የጦርነቱን ሂደት በተዛባ መልኩ በተከፋይ አክቲቪስቶች እና በመንግስት ሚዲያ በመሰራጨት ላይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ መረጃ እንዳያገኝ በአብዛኛው ታፍኖ ይገኛል፡፡ በዚሀ ዘመን በአለም ደረጃ ጦርነት በዚህ መጠን ተስፋፍቶ የሚገኘው በኢትዮጵያ ብቻ ነው፡፡ ቢሆንም ህዝቡ ከእውነተኛ መረጃ እንዲርቅ እና መረጃ መስማት እንዲፈራ ሁሉ እየተደረገ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡

ስለዚህ እኔ በምችለው አቅም የኢትዮጵያ ህዝቦች እውነቱን እንድያውቁ የበኩሌን እወጣለሁ፡፡ ብዙ ሐላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች በሚችሉት አቅም እውነቱን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ይህ የሞራል ግዴታዬ ስለሆነ ባለኝ ትርፍ ግዜ ለማንም ሳልወግን ትክክለኛ መረጃ ሳገኝ በማጣራት ወደፊትም የማቀርብ ይሆናል፡፡ ትክክለኛ መረጃ ለሁሉም ወገን ይጠቅማል፡፡
ለምሳሌ፡ ከታች ያለው ፎቶ በራያ ግንባር በአንድ ቦታ የወደመ የሀገር ሐብት ነው!!
- AZBVIDEO: TELLING ENDLESS LIES HAS BECOME THE-BADGE-OF-HONOUR FOR ETHIOPIA'S RULERS, ELITES & THEIR ARMIES OF SPIN-DOCTORS ...

Somalis say, may Almighty don't make us say two contradicting words on the same podium. If you still need to believe what is happening on the ground. Take Birhany's words as a hearsay. His physical appearance, the tone of his voice, and wisdom in his words all speak louder about their current shape. Not good at all.
- Fardouse Moussa


VIDEO LINK: https://www.facebook.com/jigjigaonline/ ... 2098876515
Please wait, video is loading...


ANOTHER VIDEO .. RE THE ENDLESS LIES OF ETHIO LEADERS & RULING ELITES ...

Please wait, video is loading...

Post Reply