Page 1 of 1

ዎያኔ ጉድሽ ፈላ

Posted: 21 Jul 2021, 14:25
by Fed_Up
ግድቡን ሊጠብቁ ከትግራይ ቤንሻንጉል የሄደው መከላከያ እናለምርጫው ጊዜ ከትግራይ ንቅል ብሎ ወደ መሃል አገር የሄደው መከላከያ መመለስ ጀመረ::

ተንከባላዬች ልምምድ እያረጋችሁ ቆዩ ... የሚቀጥለው ጦርነት የሚተርፍ ወልጋዳ አሸባሪ ወያኔ አይኖርም::

ፈንድሻ ... ፈንድሻ :P