-
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
-
- Senior Member
- Posts: 11044
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የአማራ ብልጽግናን "እንኩቶ" ብሎ የተሳደበው ብ/ጄ/ ተፈራ ማሞ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ሆኖ ተሾመ
ኧረ እባካችሁ የእንኩቶ መዝገበ ቃላት ፍለጋ ትተራመሳላችሁ እንደ ወገኖቼ። አሁን ጄነራሉ የትግሬ ወያኔ እንኩቶ ሊያነኩቱ ነው። ዋናው ነጥብ ይኸ ነው። ሰውየው እንኩቶ ማንኮት ይችላል በጦርነት እንክት አድርጎ።