Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33102
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: General Mamo Became Z Chief Staff Of Z Amhara Kilil!!! WEEY GUUD !!!
It is an excellent news. I like the sense of urgency and the beginning of public mobilisation which could hopefully take in the future mobilisations in other fields like education, agriculture and the economy.
To go to a less serious topic have you noticed how a machine has translated this :የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ(I have found the Amhara regional president). ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።(Pass it on to different generals and higher army officers.)
To go to a less serious topic have you noticed how a machine has translated this :የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ(I have found the Amhara regional president). ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።(Pass it on to different generals and higher army officers.)
-
- Senior Member+
- Posts: 33102
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
-
- Member+
- Posts: 7959
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: General Mamo Became Z Chief Staff Of Z Amhara Kilil!!! WEEY GUUD !!!
tarik more info
የከፍተኛ የፀጥታ ኃይል አዛዦች ሹመቶች ሙሉ ዝርዝር
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክልሉን የፀጥታ መዋቅር ለማጠናከር በዛሬው እለት ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
1ኛ. ጀ/ተፈራ ማሞ የልዩ ሃይል አዛዥ፣
2ኛ. ጀ/መሰለ በለጠ ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል፣
3ኛ.ኮሚ/ ቢሰጥ ጌታሁን ም/ አዛዥ ለኦፕሬሽን፣
4ኛ. ኮሚ/ አርአያ ካሴ ም/ አዛዥ ለኦፕሬሽናል፣
5ኛ. ጀኔራል ማሞ ግርማይ ም/ አዛዥ ለሎጀስቲክስ፣
6ኛ.ጀኔራል ዘዉዱ እሸቴ ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ፣
7ኛ. ጀኔራል አበራ ተ/ዮሃንስ ም/አዛዥ ለአስተዳደር፣
8ኛ. ረ/ ኮሚሽነር መለሰ ደገፋዉ ም/ አዛዥ ለአስተዳደር፣
9ኛ. ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ልዩ ረዳት ሆነው ተመድበዋል።
መልካም የስራ ዘመን!!!!!