Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 20 Jul 2021, 21:26

የህዝባዊ ሰራዊቱ ከኣብይ ምንም ኣይነት ትእዛዝ መቀበል የለበትም። ዓብይ ከነራብውያኡ ጋር በመደራደር በተሰቦቹን ይዞ ወደ ሶስተኛ ኣገር ለመሀዽ ደረድሩን የጨረስ ምሆኑን ከውስጥ ምንጮች ማወቅ ተችልዋል። ለዚሁም ስምምነት መከላከያው ይተኩስ ኣቁም ላይ ነው በሚል ጁንታው አሚያጠቃ ከሆነ ዝም በማለት ነገርግን ህዝባዊ ሰራዊቱ ማጥቃት ከጀመረ ጣልቃ በምግባት አንቀስቃሴውን በማጓተት ህዘባዊ ሰራዊቱን ባለበት አንዲቆይ ወይም አንዲያፈገፍግ ማድረግ። ወያኔ ባንድ ጊዜ በብዙ ኣቅጣጫ ጥቃት አንዲሰነዘር ተደርጎ ሀዝባዊ ሰራዊቱ ከቦታ ወደ ቦታ አንዳይነቀሳቀስ ማደረግ። ለላው በወርልድ ፉድ ፕሮግራም ኣማኻኘነት ሀዝባዊ ሰራዊቱ ያለበትን ቦታ ለወያኔ ኣስቀድሞ በመንገር ጙዳት አንዲደርስባቸው ማድረግ፣ ኣሁን ደግሞ በጣም በመጠናከር አና በወኔ የተነሳውን የጎንደር አና ጎጃም ገበሬ የውሸት ወሬ በምንግስት ተቀናብሮ ኣገኘሁን ለማሸማቀቅ ጥረት አየተደረገ ነው ለዚሁም ዛሬ ኣቶ ተምስገን አና ሽመለስ ኣብዲሳ ጎንደር ገብተዋል። ለላው ደግሞ ባፋር ብኩል የ ኦሮሙማ ጸረ ኢትዮጵያ ይሆነውን ሃይል በማሰልፍ ለላው የኣፍርን ገበሬ አንዳይረዳ በማሻጠር ልጁንታው መሳሪያ አና ምግብ በኣውሮፕላን አንዲደርሳቸው ማድረግ ኣዲሱ ስምምነት ነው ለዚሁም ኣብይና ጥቂት የኦሮሙማ ኣሻጥረኞች ከሃገር ልማስወጣት አና ጁንታውን አዲገነጠል ማድረግ ነው።

ስለዚህ ያምራው አና የክለሎች ሃይል ከምደክላከያው ምንም ኣይነት ተዛዝ አዳይቀበሉ ምክኛቱም ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። አኛ ደግሞ ይሄ ምንግስት ብዙ አኛን የሚጎዳ ወሳኔዎችን ያሳለፈ አና ኣሁንም ጁንታው በይቦታው ሲወጋን ኣያገባንም ብሎ ከጀርባችን የተደበቀ ከሃዲ ሰራዊት ነው። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን። ለጠላታችን መቅሰፍት አንጂ ደጀን ልንሆን ኣንችልም።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Sam Ebalalehu » 20 Jul 2021, 21:34

Lakeshore, the TPLF gave you a bad assignment. It is very hard my friend to pretend to be who you are not. Just read what you wrote for a week. If it was somebody who wrote that you would suggest the guy needs medical attention. In your case not medical attention ; stop pretending.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Abe Abraham » 20 Jul 2021, 22:10

Lakeshore wrote:
20 Jul 2021, 21:26



1_የህዝባዊ ሰራዊቱ ከኣብይ ምንም ኣይነት ትእዛዝ መቀበል የለበትም።

2_ዓብይ ከነራብውያኡ ጋር በመደራደር በተሰቦቹን ይዞ ወደ ሶስተኛ ኣገር ለመሀዽ ደረድሩን የጨረስ ምሆኑን ከውስጥ ምንጮች ማወቅ ተችልዋል። (ይህ ለጁንታውና ኢትዮጵያ ሊያፈርሱ የሚመኙ ሃይሎች ሞራላዊ ድጋፍ የሚሰጥ ይመስላል ። ኣንተ የኢንተሊጀንስ ሰው እንደ ነበርክ ኣውቃለሁ ግን እንደዚህ የመሰለ ወሬ ካንተ ኣልጠበቅሁም ። )

3_ለዚሁም ስምምነት መከላከያው ይተኩስ ኣቁም ላይ ነው በሚል ጁንታው አሚያጠቃ ከሆነ ዝም በማለት ነገርግን ህዝባዊ ሰራዊቱ ማጥቃት ከጀመረ ጣልቃ በምግባት አንቀስቃሴውን በማጓተት ህዘባዊ ሰራዊቱን ባለበት አንዲቆይ ወይም አንዲያፈገፍግ ማድረግ። ( ከባድ የውጭ ጫና እንዳለ እንደምታውቅ ኣውቃለሁ ። ጫናውን ተቃውሞ የህዝብ ፍላጎት የሚያሟላ ጠንካራ መንግስት ከፈለግህ ከሱ ጋር የሚሄድ ጠንካራ ህዝብ ያስፈልጋሃል ። ዶክተር ኣብዮት ለብቻው የሚያደርገው ነገር የተወሰነ ነው ። ህዝብ ከታጠቀና ከተደራጅ ለዶክተር ኣብዮት ትልቅ የመወሰን ሃይል ሊሰጠው ይችላል ። ዶክተር ኣብዮት 1 ከ 120,000,000 ኢትዮጵያውያን ነው ። )

4_ወያኔ ባንድ ጊዜ በብዙ ኣቅጣጫ ጥቃት አንዲሰነዘር ተደርጎ ሀዝባዊ ሰራዊቱ ከቦታ ወደ ቦታ አንዳይነቀሳቀስ ማደረግ።

5_ለላው በወርልድ ፉድ ፕሮግራም ኣማኻኘነት ሀዝባዊ ሰራዊቱ ያለበትን ቦታ ለወያኔ ኣስቀድሞ በመንገር ጙዳት አንዲደርስባቸው ማድረግ፣ ( እንዳልኩት ህዝብ ከተደራጅ መንግስት የህዝብን ድጋፍና ሃይል ተጠቅሞ በፉድ ፕሮግራም ተገቢ እርምጃ ሊወስድ ይችላል ። ያለ ህዝብ ሊደረግ የሚቻል ነገር የለም ። )

6_ኣሁን ደግሞ በጣም በመጠናከር አና በወኔ የተነሳውን የጎንደር አና ጎጃም ገበሬ የውሸት ወሬ በምንግስት ተቀናብሮ ኣገኘሁን ፡ ለማሸማቀቅ ጥረት አየተደረገ ነው ለዚሁም ዛሬ ኣቶ ተምስገን አና ሽመለስ ኣብዲሳ ጎንደር ገብተዋል።

7_ለላው ደግሞ ባፋር ብኩል የ ኦሮሙማ ጸረ ኢትዮጵያ ይሆነውን ሃይል በማሰልፍ ለላው የኣፍርን ገበሬ አንዳይረዳ በማሻጠር ልጁንታው መሳሪያ አና ምግብ በኣውሮፕላን አንዲደርሳቸው ማድረግ ኣዲሱ ስምምነት ነው ለዚሁም ኣብይና ጥቂት የኦሮሙማ ኣሻጥረኞች ከሃገር ልማስወጣት አና ጁንታውን አዲገነጠል ማድረግ ነው።

8_ስለዚህ ያምራው አና የክለሎች ሃይል ከምደክላከያው ምንም ኣይነት ተዛዝ አዳይቀበሉ ምክኛቱም ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል ( እኛ ለፖለቲካ መሪዎች ነን የምንታዘዘው ማለቱ ነው መሰለኝ ። የፖለቲካ መሪዎች ደግሞ ለየመረጣቸው ህዝብን ይታዘዛሉ ። )

9_አኛ ደግሞ ይሄ ምንግስት ብዙ አኛን የሚጎዳ ወሳኔዎችን ያሳለፈ አና ኣሁንም ጁንታው በይቦታው ሲወጋን ኣያገባንም ብሎ ከጀርባችን የተደበቀ ከሃዲ ሰራዊት ነው። ( ክላሽ ሳይሆን ኣስፈላጊው ከመንግስት የግንኙነት መስመሮች ከፍቶ መወያየትና መረዳዳት ነው ። ኣሁን መንግስትን እንደጠላት ማየት የጁንታና የኢትዮጵያ ጠላቶችን ፍላጎት የሚያሟላ ብቻ ነው የሚሆነው ። ብልህ መሆን ኣለብህ ። )

10_ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን። ለጠላታችን መቅሰፍት አንጂ ደጀን ልንሆን ኣንችልም። ( መጀመርያ ጁንታን መቅበር ኣለብህ ። ሌላው በመረዳዳት እና በመወያየት የሚፈታ ነው ። )


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 21 Jul 2021, 01:32

ኤብ ኣብርሃም

በመጀመሪኣ ነጥብ በነጥብ ላቀርብከው መከራከሪያ ምንም ተቃውሞ የለኝም ሁሉም ያልከው ትክክል ነው አኔም አስካሁን ይሄነው ብዬ ነበር ያማስበው አንዲሆንም ይምመኘው ነገር ግን ኣሁን አንድ ኣብይ ኣህመድ፣ብረሃኑ ጁላ ፣ባጫ ደበሌ፣ሽመልስ ኣብዲሳ፣ ኣዳነች ኣበብን ኣይነቶች የሚሰጡትን ኣስተያየት አንድ ባንድ ብናየው የተሻለ ግነዛቤ ሊስጥ ይችላል አኔም አንደት አንድዚህ ኣይነት ደመዳሜ ላይ አንድ ደርስኩ ለማስረዳት ይጠቅማል።

፩ኛ ወደ ጦረነቱ የተግባብት ምክኛት በራሱ በኔ አና በብዙ ያማራ ሰውች ቅሬታን የፈጠረ ነው። ያ ማለት ጁንታው መቀሌ በመሸገብት ጊዜ በማይካድራ ፣ጉራፈርዳ ፣ሻሸመኔ አና በተልያዩ ቦታዎች ላይ የተገደሉ ኣምራዎች አና የሎሎች ጎሳ ኣባላት ብቻ ከጁንታው ጋር ወደ ጦረነት ለመግባት ከብቁ በላይ ምክኛት ነበር። በጣም አስክ ቀርብ ጊዜ ድረስ ዓብይ የማይካድራን ጭፍጨፋ ኣላወገዘም የለሎችንማ ተወው አንዲያውም ያለው ኣንድ ሺ ኣምራ ሞተ ሲባል ኣምራ ብቻ ኣይደለም ኦሮሞም ሞትዋል ነበር የሚለው። ለኣብይ አና ኦሮሙማ ይሰው ሞት ብዙም ግድ የማይላቸው አንዲያውም መስማት ያምይፈልጉ ናቸው ለዚህ ተቃውሞ ይሚያቀርብ ያለ ኣይመስለኝም።

፪ኛ ያም ይሁን አንበልና በሁዋላ አንደ ምክኛት ተገርጎ ወደ ጦርነት የገባንበት ምክኛት መከላከያው ተጠቃ ተብሎ ነው።ባለፉት ሃያ ሰባት ኣመታት ወስጥ መከላከያው ከህዝብ በተጻራሪ የቆመ የመጨቆኛ መሳርያ ነበር። ምናልባት የጁንታውን እህል ሲያጨድ ከርሞ ይሆናል ግን በጎንደር በጎጃም ለውጥ ፈላጊዎችን ሲወጋ የነበረ ይጁንታው ኣለኝታ የነበረ ሃይል ነው።


፫ኛ ፣ አንደት ተመታ ብለን በራሳቸው ታሪክ መሰረት አራት ተጋብዘን ሀደን ምረዝ ሰጡን መሳሪያችንን ነጠቁን ምናምን ሰምተናል። አኔ ወትደሩን ኣይደልም አዚህ ላይ ይምወቅሰው ግን ማንኛወም የሚሊተሬሪ ካምብ (ቤዝ)የራሱ ይለፍ የርሱ ጥበቃ አና የተለያዩ ዬለት ተልት አንቅስቃሴ ውን ይሚያካድበት ወታደረዊ ፕሮቺዱሮች ኣሉ ። አና አንደት ነው ሁሉም ኣንድ ላይ ሊሄዱ የቻሉበት ከውትደረና ኣንጻር ቢታይ ማለቴ ነው ኣመራሩ። ያመራር ብቃት አንዲሁም ግደለሽነት ወይም በጁንታው ስራት ውስጥ ህዝብን ማፈኑን ከስራ በላይ በፈላጎት የተደረገ ነው የሚምስለው ከ ተውሰኑ የበታች መኮንኖች አና ኣንዳንድ ኣመራሮች በስተቀር።

፬ኛ ያም ከሆነ በሁዋላ በኣማራ ገብሬ ጀግነነት የሞተው ሞቶ የተርፈውም ወደ ኤርትራ ሽሽቶ አንደገና አንዲደራጅ ተደርጎ በኤርትራ ወንድሞቻችን አተረዱ መልሶ ማጥቃት በማድረግ ጁንታውን የቀጡት ጀመረ። ኣብይና ብጸግናም ኣሁን ወደሁዋላ ማለት አደሌለ አንዲሁም ኤርትራም አንድምጻተፍ አና የኣማራውም ልዩ ሃይል ደል አንደቀናው ከተረዱ ብሁዋላ ከሳምንት በሁዋላ ጦረነቱን ተቀላቀሉ። ማለቴ የሃይል ሚዛኑ ባልተጠበቀ መልኩ ወደ ኣምራና ኤርትራና ሽሽተው የነበሩት ይመከላከያ ኣባላት ሲያዘነብል ነው ኣብይ አነብረሃኑ ጁላን ወደ ትግራይ የላከው ይሄ ሜረሳት የለብትም።

፭ኛ ጦረነቱ ከመናስቱ በፊት ያሁሉ ሲቪልያን ሲገደል ኣብይ ከጁንታው ጋር ለመደራደር ያላከው የሽማግሌ መኣት ኣልነበረም ሰላም ፈለጋ ነው ልትሉ ትችላላች ሁ ግን ምናይነት ሰላም ነው። አዚህ ላይ ኣንድ መስትዋል ያለበት ጉዳይ ኣለ አንበልና ጁንታው ደንቆሮ ባይሆን አና አደራደራልሁ ቢል ምን ነበር ኣብይ የሚያደርገው ወልቃይትን ራያን ሁሉንም የኣማራ መሬት አንድያዙ መሳሪያቸውን አንድያዙ ኣንዳቸውም በፈጸሙት ግፍ ሳይጠየቁ በዛ አብሪታቸው ትግራይ ብለው ያምራውን መሬት ወስደው ከሱዳን አና ግብጽ ጋር ሆነው ታላቋን ትግራይ ነበር አዲመስረቱ የሚያደርገው። ዓብይ ጁንታው ይሸነፋል ብሎ ኣንድም ቀን ኣስቦ ይምያውቅ ኣይመስለኝም። ልዚሁም ሰራዊቱን ትግራይ ውስጥ ሲጨፈጨፍ ከኣንድ ሳምንት በላይ ምንም ኣይነት ደጋፍ ኣላከም ነበር አደሜ ለኣማራ አና ኢሳያስ።

፮ኛ ጦረነቱ ከተበቀው በላይ በወኔ ስለነበረ በሁልት ሳምንት ጁንታው ደምጥማጡ ጠፋ ኣማራውም የተነጠቀውን መሬቱን በደሙ ኣስመለሰ። ነገርግን ኣብይ ምን ኣለ የኣማራውን ተጋድሎ ለማሳነስ የሞራሉን መነሳሳት ሲያይ በተደጋጋሚ ኣትፎክሩ ብሎ የኣምራውን ድል ልክ አንድ መከላከያ ደል በማስመሰል አሱ ራሱ ኣንዴ ብድሮን ከቤት አያይሁዋቸው ነው ጦርነቱ ባልም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ኣንድም ሰው ሳይሞት በኣንድ ሳምንት ተጥናቋል ኣለ ግን ሁለት ሳምንት ነው ጦረነቱ የፈጀው የመጀመሪያው ሳምንት በኣምራው አና ኬርትራ በመጡት ነበር። ኣንድ ሳምንት ያለው በህዋል የመጡትን የድል ኣጥቢያ ኣርበኞች አነ ብርሃኑ ጁላን አና ባጫ ደበሌን ነው።

፯ኛ ይባስ ብሎ ኣምራው በደሙ ያስመለስውን ምሬቱን አውቅና በመስጥት ፋንታ የትግሬ ጊዚያዊ ኣስተዳደር ይሚል ይጁንታው ጠበቃ ይሆኑትን ኣሰባስቦ ስንት ደም ይፈሰሰበትን ደል በኣስተዳደራዊ ወሳኔ አንዲቀለብስ ተደረገ። አነ ሙሉ ነጋ ይመሳሰሉ ደንቆሮውች ኣስቀምጦ መቶ ብሊዮን በር ተመዘበረ። ገና በሳምንቱ መብራት ኢንተርኔት አንዲሁም ብጀት በኣስር አጥፍ ጨምሬ ኣልሁ ኣለ። ደሙን ያፈሰሰው ኣምራ ጥይት ከመከላከያ አይገዛ ቡጀት ኣለቀብኝ የመከላከያውን ቁስለኛ ሳስታምም አና ሁልት ቢልዮን ያወጣሁት የሰጥን ብሎ ቢጥየቅ ተሳለቁበት። ትግሬ አራሱ ያበላሸውን ከሌላው ኢትይጵያዊ አይተነጠቅ የነሱ ኤርፖርት የሚጠገንበት መብራት ይሚገባላቸው መንግስት አኔ አራሴ አይገዛሁ ነው ብሎ ዘይትና አህል የሚስጥበት ምክኛት ስለ ወጉን ስለ ዘረፉን ስማችንን በኣለማቀፉ ስላዋረዱን ነው ውየስ ኣብይ ሌላ ኣጀንዳ ኣለው። ይ ሁሉ ሆኖ ባንድ ጀንበር በማን ኣለብኝ ነት ተነስቶ ግማሹን ሰራዊት ፣ ትማሪውችን ፣ የምንግስት ሰራትኞች በመተው የተናጠል ትኩስ ኣቁም ኣድርጌ ኣልሁ በማለት ስንት ደም የፈሰ ሰብትን መሬት ንብረት በመተው ጥሎ ወጣ። ሰራዊቱም በየምንገዱ አንድከብት አይተነዳ መሳለቂያ ሆነ ኣብይም ትግረዎች አንዲያርሱ ነው ብሎ ወትደሩ ላይ ተሳለቀበት ኣማራውግን አንዳያርስ ትግሬን አዲከላከል በሁዋላ ሱድስንን አንዲክላከ ተባል። ነገሩ ለኡልም ግራ የገባ ደል ኣደረግን ተባል አኛም በፊት ብለነው የነበረ ነገር ቢሆንም ግን ትቶ የወጣው ህዝብ ቢያሳዘነንም በበጊ ለማየት ሞከርን።

፰ኛ ጁንታው ኣሰንፍኩ ብሎ መቀሌ ሰትት ብሎ ገባ ብዙ ሀዝብ ገደለ በዛም ኣላበቃ ኣብይ ኣራት መቶ ሺ ኩኢንታል እሀል አና ፪ ሚሊኦን ሊተር ዘየት ትተን ወጥተናል ኣለ ግን ስንት ያምራ ተፈናቃዮች የሚበሉት ኣጥተው ሲሰቃዩ ነበር። የህ ይ መከላከያም ይሁን የምንግስት ሰተት አንደት ተፈጠረ ማነው አንዚህ ያደረገው ተብሎ የሚጠይቅ ኣንድ ጀነራል ውይም የመንግስት ኣካል የለም። ለምን

፱ የኣላማጣና ኮረም ወጊያ የባሰው ነው። መከላከያው ሸስቶ ወገን ኣጣሁ ደጀን ኣጣሁ ብሎ ወደ ኣምራ ክልል ሲመጣ ደጉ ኣምራ ያለውን ኣካፍሎ አግሩን ኣጥቦ አማባውን ኣብሶ ተቀበለው መሸጊያው ሆነው። ትንሽ ሳይቆይ ጁንታው ኣላማጣን አና ኮረምን ለማያዝ መጣ ከብዙ ጦረነት በሁዋል የኣምራው ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ በጀግነነት ጁንታውን ቅጥተው ሲያባርሩት ዳር ቆሞ ስያይ የነበረው መከላከያ ኣሁንም ኣምራውን በቃ ኣፈግፈግ በማለት ድሉን ይነጥቁትና ያፈገፍጋል ኣሁንም ጁንታው በጦረነት ያጣውን ከተማ ብተዛዝ መልሶ ይይዛል ኣሁንግን ህዝቡ ከኣማራው ጋር ኣብሮ የወጣል ምክኛኡም በመከላከያው አና መንግስት ላይ ያለው አምነት ተምዋጥጦ ስላለቀ አና መከላከያው ህዝቡን ልያስፈጅ አደሆነ ስለግባው።

፲ ኛ ይህንን ሁሉ ተደጋጋሚ ጥፋተና የሰው በተልይ የኣማራው ደም አንዲፈስ የተፈለገበት ምክኛት ምንድ ነው ተብሎ ሊጥየቅ ይገባል። ኣብይ አነውልቃይትን በውሸቱ የይስሙላ ምክር ቤት ባለ ማጽደቁ አሱን ዚህ ባበቁት ምእራባውያን ጥንካራ የሆንውን ያምራ ሃይል ከ ትግራይ ይወጣ አርትራም ትወጣ የሚል ሃሳብ አንዲነሳ ዋና ምክኛት ሆንዋል ። አንዲሁም የ ማይካድራን ጭፍጨፋ ባለመቀበሉ ትግሬዎች አሱ በሾማቸው ይትግሬ ኣስተዳዳሪ ትበዬውች ይወሽት የኣክሱም ጭፍጨፍ የሚል ጩሀቴን ቀሙኝ ኣይነት አንድፈጥሩ ኣድርጓል። ጦርነቱም በኣምራና በትግሬ ምሃል አንድሆነ አንዲመስል ኣድርጎታል ኣምራው ታጥቆ ደንበሩን መጠበቅ ኣልበት ብሎ ብግልጽ ተናግርዋል። ነገርግን ኣሁንም በድጋሚ ኣምራው በዚህ ደረጃ ይነቃነቃል ብሎ ኣላሰበም ነበር ያብቻ ኣይደለም ለሎችም በጁንታውን በኦሮሙማ የተገፉ ክልሎች ሁኔታውን ኣይተው ነግ በኔ በማለት ኣስትዋይነታቸውን ተጠቅመው ከኣማራው ጎን በመሰልፍ ህዝባዊ ኣጋረነታቸውን ኣሳይተዋል። ይሀንን የኦርሙማ አና ኣብይ ኣሁንም መከላከያውን ሽፋን በማድረግ ጦረነቱን ከህዝብ አጀ ለመውሰድ መከላከያውን ይማይገባውን ወዳሴ ከንቱ በመድገም ይሀዝቡ ኣካል ለማስመሰል ይሚያደርጉት ጥረት ያሳፈራል። ለዚሁም ያለ ምንም ደሞዝ በህዝብ አርዳታ ለመዝመት የተነሳውን ለኣማራ ገብሬ የገቢ ማሳሰባስብያ በዲስ ኣበባ አነ ኣዳነች ኣበበብ ለመክላከያ በማለት ቡጀት ተመድቦለት የሚንቀሳቀሰው ግን ምንም ወጤት የለለውን መክላከያ በመጨመር ለሚሊሺያው የሚደረገውን መዋጮ ሲሻሙ ታይተዋል። አዚህ ላይ የገቢውች ሚንስተር አና ይጉምሪክ መስርያቤት በቀጥታ ላምራና ለኣፋር ሚሊሽያ የስጡት ኣንድ ምቶ ሰላሳ ሚልዮን ብር በጣም ይሚመስገን ነው።

፩፩ኛ ይሀንን ሁሉ ኣይቶ ለምደነው ይሄ ይሆነው ሌላ ምክኛት መኖር ኣለበት ወደሚለው ይወደናል። ከሶስት ኣምት በፊት ኣብይ ማነው ቢባል ማንም ኣያወቍም። ከዝ ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ታዋቂነትይ አይጨመረ መጣ ህዙቡም ተቀበልው። አስረኞች ፈታ ሰላም ሰበክ በተልይ ከኤርትራ ጋር የልንን ግንኙነት በማደሱ ሁሉም ደስ ኣለው። አዚህ ላይ ኤርትራ ጉዳይ ኣውሮፓ ውስጥ በጣም ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። ጁንታ የስደተኛ ካምፕ ኢትዮጵያ ውስጥ በመክፈት ከኣለማቀፉ ስደተኛ ማሀበር ለስደተኞች ይስራ አድል ለምፍጠር በሚል ባምት ሰባት ምቶ ሚሊኦን ዶላር ይቀበላል ነገር ግን የኤርትራ ስደትኞች ኣውሮፓ ውስጥ የባስ ጨመረ አንጂ ሊቀንስ ኣልቻለም ምክኛቱም ጁንታው ኣጋሜዎችን ኤርትራ ናቸው አያል ጎቦ አየተቀበለ ይልካል። ግራ የታጋቡት ኣውሮፓዎች አርትራ ሰላም የለም አያሉ ስለሆነ ኬዝ ይምያስገቡት ኢትይጵያ አና ኤርትራሰላም ክሆኑ ጉዳይቸው ወድቅ በማድረግ ለመመለስ አንዲመቻቸው ሁልቱ ኣገሮ አንዲስማኡ ኣደረጉ። ለዚህም ኣብይን ወደ ስልጣን በማጣት ኢሳያስን ኣግባቶ ኖበል ብስድት ወርት አንድያገኝ ኣደርጉ። አዚህ ላይ ኣብይ በስዴት ያሉትን ኤርትራውች አንጀራ ነው ይዘጋው። አሱ ሁሉንም በሱ ብልጠት አዳደረገው ነው ይሚሰማው ሰባትኛው ንጉስንኝ አስከማለት ደርዋል። ይህንን ሲያደርግ በውጭ መራጃ ደርጅቶች ኣምካኝነት ነው።
ኣሁንም ያለው ሁልት ኣምራጭ ንው ከህዝብ ጋር በሞቆም ምንም ኣይነት ብላክሜል ቢደርግም የዝብ ደጋፍ አንዳለው ማወቅ አና ለውነት መቆም። ብዙውች ኣይተናል ከህዝባቸው የቆሙ ነገር ግን በመራቡ ይስማማጥፋት ኣባገነን ምናምን አየተባል ኣገራቸንም በማአቅብ ህዝብ አንዲጥላው ለማድረግይሚክራሉ። ዒሳያስ ኣፈውርቂ፣ ሮበርት ሙጋቤ፣ ፖል ካጋሜ የመሳሰሉት ከህዝባቸው ጎን የቆሙናቸው ግን መእራቡ ስማቸውን ያጠፋ። ወይም አንድ ጁንታው መራቡ ያልውን በሙሉ ብማድረግ ሰው ብትጨፈጭፍ ህጻናትን ወትደር ብታደርግ ኣስገዾ መድፈር ብታደርግም አንድ ጀጋና ያስመስሉሃል ግን አንደቃ ይጫወቱብሃል።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 21 Jul 2021, 07:58

አናንተ ኣጋሜዎቹ ምን ታደርጉ በናንተ አኮ ምንም ጥፋት የለም ኣንዴ ሱዳን ነን ትሉናላችሁ ለላጊዜ የመን ነን ትሉናላችሁ ኣሁን ደግሞ ኣሜሪካንን አማማ ብትሉ
ምንም የሚደንቅ የለም የጨነቀው አርጉዝ ያገባል የባሰበትም አመጫት ነውና። የናነት የነቀርሳዎቹ ጉዳይ ምንም ኣሚያሳሳስብ ኣይደለም ምክኛቱም ያኔ ሮኬት አና ሚሳኤል አንኳን ታጥቃችሁ ገበሬው ነው ባንድ ሳምንት ዶጓመድ ያደረገኣችሁ ከዛነው የጨቃ ውስጥ አሾኮቹን መከላከያ አና ትግሬኣስተዳደር ብሎ የኛው ጉድ ኣምጥቶአግራችን ስር የነሰነስብን።

የናንተ አዳው ገብስ ነው ትግሬ ባዶ ቆርቆሮ አንደሆነ ጠንቅቀን ኣውቀናል። ይሀው ያኔ አንደመስሳችሁ ኣለን አናርከፈክፍባችሁ ኣልን ኣዲስ ኣባባ አንገባለን ኣንድ ኢንች የትግሬ መሬታ ኣይነካም ነበር ይትግሬ ቀረርቶ የህው ለዚህ ደርሰናል ኣሜሪካ ኣድዬ ኣስር ሺ ኣጋሜዎችን ልታደነን ነው ማለት በራሱ ምን ያህል ይዝባዊ ሰራዊቱ የሞራል ወደቀት አዳደረሰባች ሁ ነው ይሚያሳየው። ኣሜሪካንም በሃሺሽ የደነዘዘ ስራጥ ኣጋሜ ኣገርዋ ታስገባለች ብለህ ይምታስብ ከሆነ ኣሁንም ያው የራሳችሁ የውሸት ፕሮፕጋንዳ ተጠቂ መኦንህን ነው የሚያሳየው።

አንደ በፊቱ ኣብይም ሆነ መክላከያ ኣይደናች ሁም ይህ የህዝብ ቁጣ ነው በፊትም ነግሬህ ነበር የስካሁኑ ህዝብን በሙሉ ያካተተ ኣልነበረም ግን ህዝብ የተነሳባችሁ ጊዜ ማንም ኣይደናች ሁም ብዬ። ኣብይ አና የሱ መክላከየ አማ ትኩስ ኣቁሟለሁ ከቻላችህ ሂዱና የፈለጋችሁትን ቦታ ወሰዱ የፈለጋችሁትን ሰው ገደሉ ብሎ መሳርያውን ስንቁን አና ምሽጉን ጥሎላች ሁ ወጣ ግን ይሽማግሌ ጥረቅም የሆነ በቃሬዛ አይሄደ አንዴት ነው ከኣምራው ጋር ከኣፋሩ ጋር የሚዋጋው። ይመራቡም ኣለም አናተን መደገፍ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሶዋል ህጻናት አያሰለፋችሁ ሲቪሊያንን አየገደላችሁ። የኣጋሜ ችግሩ ሰላም መሆን ነው ጦረንት ከቆመ ይሄ ሁሉ ስራ ኣጥ ድራጊስት ምን የበላል ምን ይሰራል ስለዚህ ደረደር ለማድረግና ትንሽ ነገር ለማግኘት ነው አንጂ በጦረነትማ የትም አንደማትደርሱ አናተም ታውቁታላች ሁ።

ዋናው ችገር የኛ ጦረንቱን ሰበብ ብማድረግ ዮኦርሙማ አና ኣንዳንድ የውጭ ሃይሎች ኣምራውን ለሎች ትናንሽ ክልሎችን በመዋጥ የኦሮሞ ጁንታ አየፈጠሩ ለሎች ክልሎችን በተልይ ኣምራን በጦረነት በማዳከም በግዛቱ ላይ የተወሰነውን ለትግሬ በድርድር ለመስጠት የሚደረገው የውስጥ ይነኣብይ ሸፍጥ ነው። ኣሁን ጦረነቱ አይትካሄደም ኣምራው ግዛቱን ኣሁን ባለው ይጁንታው ህገ ምንግስትም ቢሆን ወደ ኣማራው ክልል ምክር ቤቱ አንዲያጸደቅ ማድረግ ኣለበት ይሄ በቅጥታ ኣሁን ከጦረነቱ ጋር ኣብሮ መካኢያሄድ ያለበት ነው።

ሌላው ደግሞ ኣብይ ከነዚህ ኣልማቀፍ የርዳታ ደርጅቶች ከሚላቸው ጋር መመሳጠር ወይኔን ይማስታጠቅ አና የመመገብ ፕላን መቆም ኣለበት። በፊት በሱዳን ብኩል አርዳታ ካልገባ በማለት ነገር ግን የኣማራው ልዮ ሃይል አየፈተሽ ኣላፈናፈን ሲላቸው ኣሁን በጂቡቲ በኩል ኣድርገው አዛ ቦታ ያፋርን ውይም ያማራው ሃይል ኬላውን አንዳይቆጣተር የኦርሙማ ኣብይ ያደራጃቸው ያንጊዜ ኣጣየን ጉራፈርዳ ሲያቃጥኩ የነበሩትን በማሰማራት አርዳታው ለውያኔ አንዲደርሰ ኣያደረጉ ነው። ኣሁን የኣምራው አና የሌሎች ክልሎች ማለትም ሱማሌ ሲዳማ ጋምበላ የመሳሰሉት ማንኛውም የርዳታ ድርጅት መኪና ሳይፈተሽ አንዳያልፍ ኣልፈተሽም ያለውን በፈቃዱ አንዲወረስ ኣድረጎ ለኣካባቢው ህዝብ አብዲከፋፈልማድረግ። ጠላታችንን አያበላን አንድገና ይምንዋጋበት የነኣብይ አና ኦርሙማ ስሌት መቆም ኣለበት።

አስካሁንም ለተደርጉት ተደጋጋሚ አርምጃዎች ኣንድ ይምክርቤት ኣጣሪ ኮሚቴ ትቋቁሞ ባስቸኳይ የርምት አርምጃ አዲወሰድ አና ሙያዊ ሆነ ፕለቲካዊ ግድፈት ያለባቸው ከቦታቸው ማንሳት ውንጀልም ከሆነ አንዲቀጡ ማድረግ በይትኛውም ኣለም ያለ ነው። ባንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ምኛህል የኢትይጵያ ወታደር ነው ሶማሌ ውስጥ የሞተው ብለው ሲጥይቁት ኣያገባች ሁም አሱ የኛ ጉዳይ ንው ነበር ያለው ይድንቁረናው ልክ ማጣት ለሞት ዳርጎታል።

ኣጋሜዎቹ አንደመስሳችሁ ኣለን አና ኣብይም አናንተ ዝም በሉ አኔ አያስብኩ ነው የሚለው የልጅ ውይም የኦርሙማ ቀልድ ያለፈበት ነው በፊት ጁንታውን ለምን ቀደምን ኣለወጋናቸውም መቀሌ ሲሽሹ ሲባል አኔን የቢሮየን ቁልፍ የዘውብኝ የምኝታቤተን ቁልፍ አይቆለፉብኝ ነበር አና ለዚህ ነው ኣለን ባደባባይ አሺ ኣልን።

ቀጥሎ መከላክያው ሲጠቃስ ስንለው ኣይ መገናኛውን ቆርጠዉት አኛ ኣልሰማንም ነበር ኣንድሳምንት ሙሉ ጦረነት ሲደረግ አርትራ ስትገባ።
አሺ ኣልን ከዛደግሞ ሱዳን ወደ ኣርባ ኪሎመተር ደንበራችንን ጥሳ ስትመጣ አና ኣምራውን ስታፈናቅል በዙ መሬት ኣለን የውሰዱት ኣይነት የዝምታ ዲፕሎማሲ ነው ኣለ።
ከዛ ጁንታው ከተደመሰሰ በሁዋላ ቀንደኛ የሆነችው ኬርያን ኢብራሂም ተፈታች ኣለ ኣሁንም ምንደነው ቢባል በለላውም ኣለም ይደረጋል በዋስ ነው ኣለ አስዋም ኢንፎርመቲኦንዋን የዛ መቀሌ ገባች ሲበቃት ደግሞ መጥታ ወደን ኣቦይ ስብሃት ገባች።
ትንሽ ቆይቶ ኣያልቅበቱ ኣብይ የጥሞና ጊዜ በማለት ውያኔ በደንብ አንዲደራጅ አና መደራደር ይሚችል ቦታላይ አንዲደርስ ገዛቶችን አንዲይዝ አና ኣምራውን አዲያዳክም በማሰብ መሳሪያውን አና ስንቁን ትቶለት ወጣ።
አና አኔ ያልገባኝ ነገር አንዴት ኣንድ ኣጣሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ ለምን ይሄ ሆነ የባከንውስ ገንዘብ የትደረስ የሚል አና የአርምት አርምጃ የሚወስድ ኣይኖርም። አና ኣሁንም ኣንዳንዶቻች ሁ አንደምትሉት ወያኔ አስኪደመሰስ ዝም አንበለው የምትሉት የዋህ ውይም ይችግሩ ኣካልናችሁ ባይ ነኝ። አስካሁን የተደርገውን አያየን አንደት ነው ይህንን ኣብይ የሚባል ኦሮሙማ የምናምነው ወያነንን ኣፈር ልሶ ትላላች ሁ ኣብይ ነው አንደገና አንዲደራጅ ቦታ ልቆ አርዳታ ሰጪ ስገብቶ ስልክ ጥገኖ ቡጀት መድቦ ያውም ኣስር አጥፍ አና ኣሁን ምን ያመጣል

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 21 Jul 2021, 08:09

ምን ያደርጋል ሀገር…..?

ምን ያደርጋል ሀገር፣ …. ምን ሊበጅ ዜግነት፣
ወልደው ካልሳሙበት፣…. ዘርተው ካልቃሙበት፣
ህጻናት በመስኩ፣…. አዛውንት በሸንጎ፣…. ደምቀው ካልታዩበት፣
እምቦሳን በጓሮ፣…. ጥገትቱን ከጨፌው፣… ታስረው ካልዋሉበት፣
ጋማ ከብቱ በመስክ፣… አውሬም በውርማ፣… ሞልተው ካልታዩበት፣
ፏፏቴው በዳገት፣… ጅረት በሸለቆ፣… ሲፎክር ካልሰሙት፣
ተራራውም በደን፣… ክምሩ ባውድማ፣…. ገኖ ካልታየበት።
ምንያደርጋል ሀገር……?

ከሰው ተወዳጅተው፣… ከሰው ተዋውለው፣…. ህይወት ካልመሩበት፣
ቅጠሉን በጥሰው፣… አፈሩንም ልሰው፣…. ቆመው ካልሄዱበት፣
አርሰው፣ አሳርሰው፣…. ነግደው፣ አትርፈው… ሐብት ካልደረጀበት፣
ከእውቀትም ጨልፈው፣… በሳይንስ ተራቀው፣… ለድገት ካልሰሩበት፣
እናቶች፣ ህጻናት፣… መበለት፣ አዛውንት፣… ካልተከበሩበት፣
ታመው ካልዳኑበት፣… አርጅተው አፍጅተው፣… ካልተቀበሩበት።
ወጥተው ካልገቡበት፣…. ሰርተው ካልኖሩበት፣
ከሸንጎው ዳኝነት፣…. ከወንበሩ ፍትህ፣…. ነጥፈው ከጠፉበት፣
መብት ሚዛን አጥቶ፣…. ስርዓት ባገር ጠፍቶ፣… እብሪት ከገዛበት፣
ዜግነት ከሀገር፣…. ማንነት ከአንድነት፣…. ሰላም ከመቻቻል፣… ከተለያዩበት፣
ባሳብ ተደራጅተው፣… ደግፈው ተቃውመው፣… ውለው ካልገቡበት፣
በልዩነት ደምቀው፣… በባህል፣ በእምነት፣… ካልተከበሩበት።
ምን ያደርጋል ሀገር……?

መውጣትና መግባት፣…. መኖርና መስራት፣… ከሚያስጨንቁበት፣
ያገር መውደድ ፍቅር፣…. ነጻነት፣ አርነት፣… ወንጀል ከሆነበት፣
ቃዬል በመንበሩ፣… ይሁዳ ከልፍኙ፣… ከሰለጠኑበት.
ዜጋው ጠላት ሆኖ፣… ዘራፊና ባእድ፣…. ተከብረው ካሉበት፣
ስደትና ረሀብ፣…. እስራትና ሞት፣…. ዳረጎት ከሆኑት፣
በስልጣን መባለግ፣…. በሀብት መንደላቀቅ፣… ገነው ከታዩበት።
የሰው ነፍስ ረክሶ፣… በየጉራንጉሩ፣…. ጭዳ ከሆነበት፣
ውንብድና ባገር፣… ሸንጎ ተቀምጦ፣… ህግ ካረቀቀበት፣
ከሐዲ በዙፋን፣… ገንጣይ ባማካሪ፣… ነግሰው ከኖሩበት፣
ጦቢያ ማለት ቀርቶ፣…. ቋንቋ፣ የዘር ሐረግ፣… ሀገር ከመሩበት.
የእብሪት ማራገፊያ፣… ያአምባገነን ቅርሻት፣… መትፊያ ከሆኑበት.
ምንስ ሀገር አለን……!

በስሟ እምንጠራት፣….ምን ወዳጅ ተጘኝቶ፣… ወገኔ የሚሉት።
ሲታመም ካላዩት፣… ሲወድቅ ካላነሱት፣… ሲሞት ካልቀበሩት፣
ሲቸገር ካልረዱት፣…. ሲራብ ካልጎበኙት፣…. ሲዳር ካላኮሩት፣
ሲበደል ሲጨቆን፣ ድምጽ ካልሆኑለት፣ እጅ ካልዘረጉለት
በሸንጎ ተሟግተው፣… መብቱን አስመልሰው፣.. ካላስከበሩለት፣
ዘምተው ግዳይ ጥለው፣… ወድቀው ተሰውተው፣…ታሪክ ካልሰሩለት፣
ውርደቱን በክብር፣….. ጥቃቱንም በድል፣… ታግለው ካልቀየሩት፣
ቢፎከር፣ ቢቅራሩ፣… ሀገር! ሀገር! ቢሉት፣… ዲስኩር ቢያበዙለት፣
ህንፃው ቢደረደር፣…አስፋልቱ ቢነጠፍ፣… ግድብ ቢሰሩለት፣
ምን ያደርጋል ታዲያ፣… ምን ያደርጋል ሃገር፣…. ያለሰው ቢወዱት።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !!!

Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Wedi » 21 Jul 2021, 08:13

ጀንራል ብርሃኑ ጁላ አሁን ያለው ታስሮ ነው፡፡ ሰሞኑን ወጥቶ መግለጫ እንዲሰጥ የተደገረው ህዝቡ የተ ጠፋ እና መጠየቅ ሲጀምር ነው፡፡ ብርሃኑ ጁላ ወጥቶ አጠር ያለች ንግግር እንዲያደርግ ያግባባው በሽምግልና የተላከው አባዱላ ገመዳ ነው!! እውነታው ይኸው ነው!!
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 21 Jul 2021, 08:31

ስቱፒድ ኣጋሜ ይሄ ለንዳንተ ኣይነቱ ኣስተያየት መስጫ ኣይደለም መቅጫ አንጂ አና ይህን ክፍት ኣፍህን አዛው ኣሉላጋ ሄደህ ክፈት። ጁላ ባለሙያ ነው ግን በጣም ናይቭ የሆነ ሰው ነው። ብግልጽ መከላከያው የምንግስት ኣገላጋይ ነው ይህዝብ ኣገላጋይ ኣይደልም ንው ያለው። የፕለቲካ ብቃትና የመከላካያውን ኣላማ ያምያወቁ አና በነ ሽመልስ አና ላማ መገርሳ የተመለመሉ ዮሮሙማ ኣቀንቃኝ የሆኑ ኦሮሞውች የተሰገሰጉበት ሰራዊት ነው ለዚህም በቅጡ አንኳን መዋጋት ያምይችሉት። ኣሁን ላይ መጠየቅ ያለበት የሃገሪቱ የወደፊት መንገድ ምንድን ነው የሚል አና ኢኮኖሚውንና መክላከያውን ከ ኣንድ ሰው የበላይነት ኣውጥቶ በጋራ የተነደፍ አቅድ ያፋ በሆነ መንገድ ኣገሪቱ የምትትዳደርበትን ምስመር ማሳወቅ ነው።
አምዚህንም የተረኝነት ስሜት ያላቸውን የሌላው ብሄር መዳከም ለነሱ አንደ ጥንካሬ የሚያዩትን የኦሮሞ ጁንታ ዎች ኣሁን ይትግሬ የደረስበት ደረጃ ሳይደርሱ ብጊዜ ከጦረነቱ ጎን ለጎን መካሄድ ኣለብት።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ብረሃኑ ጁላ አራሱ አኛ የምገስት አንጂ የህዝብ ኣገጋይ ኣይደለንም ብሎ ትናት በግልጽ ተናግርዋል። ልክ አንደ ትግሬ ህዝብ አኛም ተውግተን ወደ ክልሉ ኦሮሚያ አንዲሄድ ማድረግ ኣለብን

Post by Lakeshore » 21 Jul 2021, 19:23

ጁላ ባለሙያ ነው ግን በጣም ናይቭ የሆነ ሰው ነው። ብግልጽ መከላከያው የምንግስት ኣገላጋይ ነው ይህዝብ ኣገላጋይ ኣይደልም ንው ያለው። የፕለቲካ ብቃትና የመከላካያውን ኣላማ ያምያወቁ አና በነ ሽመልስ አና ላማ መገርሳ የተመለመሉ ዮሮሙማ ኣቀንቃኝ የሆኑ ኦሮሞውች የተሰገሰጉበት ሰራዊት ነው ለዚህም በቅጡ አንኳን መዋጋት ያምይችሉት። ኣሁን ላይ መጠየቅ ያለበት የሃገሪቱ የወደፊት መንገድ ምንድን ነው የሚል አና ኢኮኖሚውንና መክላከያውን ከ ኣንድ ሰው የበላይነት ኣውጥቶ በጋራ የተነደፍ አቅድ ያፋ በሆነ መንገድ ኣገሪቱ የምትትዳደርበትን ምስመር ማሳወቅ ነው።
አምዚህንም የተረኝነት ስሜት ያላቸውን የሌላው ብሄር መዳከም ለነሱ አንደ ጥንካሬ የሚያዩትን የኦሮሞ ጁንታ ዎች ኣሁን ይትግሬ የደረስበት ደረጃ ሳይደርሱ ብጊዜ ከጦረነቱ ጎን ለጎን መካሄድ ኣለብት።



Post Reply