Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ህወሃት በዘመኗ ከሰራችው 114 ሺህ ኮንዶሚንየሞች፣ አዳነች አቤቤ 16 የጨረቃ ቤት በዶማ እየቆፈረች ስታፈርስ ፎቶ ትነሳና፣ ኖራ ቀብታ ለድሃ ስታከፋፍል ወሬው ይደምቃል - ሕዝቡም ይደሰታል

Post by sarcasm » 20 Jul 2021, 19:51

አማራ ምድር ፈልቆ፣ በኦሮሞ ገባር ወንዞች ደልቦ፣ ጉባ ቤኒሻንጉል ላይ ለተገደበው የአባይ ግድብ መገንባት በታላቅ አገራዊና ኢትዮጵያዊ ስሜት ብሩን ሆጭ ከስክሶ ያዋጣው የትግሬው ነገድ ነው። ከማንም ነገድ በላቀ መልኩ።
¤
(ይሄ የበቀደም ጥሬ ሐቅ ነው)
¤
ዛሬ ትግሬው ነቀርሳ ተብሎ ይደቆሳል ያለው። የመቶ ብር ቦንድ ያልገዛች ምድረ አሽቅላ ሁላ #ሙሊት #Its_My_Dam ትቀደዳለች ያለችው።
ህወሃት ባትሆን ኖሮ፣ መለስ ዜናዊ ባይሆን ኖሮ አዳሜ ቀበና ወንዝንም አትገድብም ነበረ።
¤
(ይሄም ጥሬ ሐቅ ነው)
¤
ችግሩ ትግሬ አያያዝ አይችልም። ነገር አያሞቅም፣ አያደምቅም - አይደምቅለትም።
ህወሃት በዘመኗ ከሰራችው 114 ሺህ ኮንዶሚንየሞች፣ አዳነች አቤቤ 16 የጨረቃ ቤት በዶማ እየቆፈረች ስታፈርስ ለፌስቡክ ፎቶ ትነሳና፣ ኖራ ቀብታ ለድሃ ስታከፋፍል ወሬው ይደምቃል - ሕዝቡም በጣምምም ደስተኛ ይሆናል።
¤
¤
ኧረ ይሄም ጥሬ ሐቅ ነው - ሐቁ የህወሃት ስለሆነ አይጥምም እንጂ! 😁😆😀😀
Please wait, video is loading...