Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣ

Post by Abere » 20 Jul 2021, 18:37

አሁን ኅዝቅዔል ጋቢሳ ትምህርት ተምሯል? ከዚህ በላይ የረገፉትን ፎቶግራፍ እያዬ እንደ ስታሊን እና ኅዝቅዔል ደንቆር እና በሽተኛ መሆን አለበት።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣ

Post by sarcasm » 22 Jul 2021, 19:06

ዛሬ የወልቃይትን ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያ አድርገው ሰውን እያስፈጁ ያሉት ነገ ደግሞ ወለጋን። ሸዋን፣ መተከልን፣ ወዘተ የኢትዮጵያ ጉዳይ ቢለው ኦሮሞን ይፈጃሉ!
Please wait, video is loading...

Post Reply