Page 1 of 1

ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣይደም

Posted: 20 Jul 2021, 17:18
by sarcasm

Re: ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣ

Posted: 20 Jul 2021, 17:26
by Abe Abraham
What are the Tigrayans doing in Amara and Afar lands ?

Re: ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣ

Posted: 20 Jul 2021, 18:37
by Abere
አሁን ኅዝቅዔል ጋቢሳ ትምህርት ተምሯል? ከዚህ በላይ የረገፉትን ፎቶግራፍ እያዬ እንደ ስታሊን እና ኅዝቅዔል ደንቆር እና በሽተኛ መሆን አለበት።

Re: ኣሁን ደግሞ ጦርነቱ ከሕግ ማስከበር ወርዶ ወደ የኣማራ ክልል የወረረውን መሬትን ኣልለቅም ደርሷል፤ እዚህ ላይ ኦሮሞ የበጌምድር መሬት ለማስመለስ ለምን ይሞታል?ይሄ የኦሮምያ ጦርነት ኣ

Posted: 22 Jul 2021, 19:06
by sarcasm
ዛሬ የወልቃይትን ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያ አድርገው ሰውን እያስፈጁ ያሉት ነገ ደግሞ ወለጋን። ሸዋን፣ መተከልን፣ ወዘተ የኢትዮጵያ ጉዳይ ቢለው ኦሮሞን ይፈጃሉ!
Please wait, video is loading...