Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30853
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከህዳሴው ቀጥሎ ያለው ታላቅ ግድብ ኮይሻ በ2 አመት ስራ ይጀምራል

Post by Horus » 20 Jul 2021, 15:42

75% የአፍሪካ ተራሮች ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነዚህ ተራሮች ሁሉ የዉሃ ማማ ናቸው ! ኢትዮጵያ የውሃ ሃይል ነች የምንለው ለዚህ ነው !