Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራትን ለምን አሳስሮ አስገደላቸው ?

Post by Thomas H » 20 Jul 2021, 11:03

Forward to 2:12 አቶ ሊላይ ሃይለማርያም እና ፋና ቴሌቪዝን ይሄንን ለብዙ ዓመት የተደበቀ ሚስጥር ለምን አወጡት?

እስኪ እዚህ ፎረም ውስጥ የአእምሮ ሐኪሞች ካላችሁ አንድ በሉን :: ለምን ይሁዳው አበበ ገላው አማራ ነኝ እያለ ሌላውን አማራ አስገደለ?