Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12611
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: ተሸናፊውን ዲያስፖራ የሚያረጋጋ ግብረ ሃይል በዲሲ ሊቋቋም ነው ተባለ

Post by Thomas H » 20 Jul 2021, 10:26

የዓብይን ውሸት አምነው ቅዠት ውስጥ የነበሩት ተቃዋሚ ዲያስፖራዎች በትግራይ መከላከያ ወደፊት መገስገስ ስለተረበሹ ለተለያዩ የአእምሮ በሽታ ስለተጋለጡ እነዚህን የአእምሮ በሽተኞች የሚያረጋጋ ግብረ ሃይል ሊቋቋም ነው::