Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ድል ለፌደራሊስቶች ትልቅ ጠቀሜታ አለው!! - By Andinet Zeleke Bekele

Post by sarcasm » 20 Jul 2021, 09:48

የትግራይ ድል ለፌደራሊስቶች ትልቅ ጠቀሜታ አለው!!
***************************
የትግራይ ሽንፈት ለፌደራሊስት አስተሳሰብ ላለው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች #ዘላለማዊ ሽንፈት ይሆን ነበር፡፡ ትግራይ ብትሸነፍ ኖሮ ይሄኔ ሁሉም እላያችን ላይ ይጨማለቅ ነበር፤ በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ለጥቃት prime target ይሆን ነበር፡፡

በትእቢት የኦሮሞ ዋና ዋና ፖለቲከኞችን በማሰር እና ወሳኝ ሰዎችን በመግደል እንዲሁም በወለጋ እና በጉጂ የተከፈተበት መጠነ ሰፊ ጦርነት ዋናው አላማ ኦሮሞን የፌደራሊስት አስተሳሰቡን ለመስበር በማሰብ እና ሁለተኛ ዜጋ አድርጎ ለማኖር ነበር፡፡

የትግራይ ድል ሁሉንም ቀያይሮታል፤ መከላከያንም ወደ ኦሮሚያ ጥቃቱን እንዳያስብ በእጅጉ አዳክሞታል፡፡ ዛሬ በትግራይ ድል ማን እንደተደናገጠ እና እያለቀሰ እንዳለ ይታወቃል፡፡
Please wait, video is loading...


Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ድል ለፌደራሊስቶች ትልቅ ጠቀሜታ አለው!! - By Andinet Zeleke Bekele

Post by Abere » 20 Jul 2021, 11:02

በእዉነት ከትግሬ ወያኔ ጋር አብሮ ከመኖር ምንም ዓይነት አገር ባይኖር ይሻላል። በተለይ የአማራ ህዝብ ትግሉን እንደ ምንጊዜውም አጠናክሮ መቀጠል አለበት። ከመዥገር ጋር ከምኖር አገር ቢፈርስ ይሻላል።

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ድል ለፌደራሊስቶች ትልቅ ጠቀሜታ አለው!! - By Andinet Zeleke Bekele

Post by Abere » 20 Jul 2021, 11:12

ከትግሬ ወያኔ ጋር አንድ አገር ላይ መኖር ማለት ሽንት ቤት ተቀምጦ መብላት ነው።

Post Reply