Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
@@
Member
Posts: 1400
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

ጸሎት ለደበረጽዮን

Post by @@ » 19 Jul 2021, 17:45

:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ጸሎት ለደበረጽዮን

Post by Lakeshore » 19 Jul 2021, 17:56

አኔ ደብረጽዮን በቲቪ ሳየው ኣንጀቴ ነው ስፍስፍ ያለው። ደሮም ኣቀዋለሁ ከነ ቋቁቻው ግን የኣሁኑ በጣም ነው ኣንጀቴን የበላው።


ያኔ ስለምንተማሪያም አያሉ ኣዲስ ኣባባ የሚዞሩትን ኣቡነ ገረንቼልን መሰልኝ። ለካስ የሰው ምልኩ ሆዱ ውስጥ ነው የሚባለው አውነት ነው። በተለይ ያቺን ቢጫ ፌስታል አንዴት ኣጥብቆ አንደያዛት ሳይ አና የፊቱ ኣጥት አንዴት ኣግጥጦ አንደወጣ ሳይ መፈጠሬን ያስጠላኝ። ገና ለ ገና ይገርፉኛል ብሎ አንዲህ መንከራተት።አረ ማንም ኣይነካህም አነ ኣቦይን ኣታይም አንዴ ጎረምሳ መሰለ አኮ አንድያውም ኣስገደዶ አንዳይደፈር ተብሎ ኣንዳንድ ጊዜ ይቺ ወንድ ኣንበሳ የምትመሰል ጎፈራም ሚስቱ ጋ የወስዱታል ኣሉ አፈረት ኣታውቁ አናተ ኣየህ አንደናተ ጊዜ ኣይደለም አኮ ኣሁን በፈርደበት ነው ኣሉ።
የ ጃችከት በጸሃይ ቀለሙ መልቀቅ አና ኣፈር መምሰል አንዲሁ በፎቶ አንኵዋን ይሸታል አንኩዋን ሰው ኣጠገቡ ሊቆም ቀርቶ። ምግብና መድሃኒት አንዲሁም ሞርፊን ደበቀሃል ለራስህ ብቻ በለው ኣሳያን አያሉት ነው የሚያዞሩት ኣሉ ጭካኔያቸው ምናለ አጁን ሰጥቶ አንደነ ኣቦይ ስብሃት ኣረፍ ቢል።
የህንን ኣልፈቀዱለትም በከዘራ ከቦታ ወደ ቦታ አያዝዋዞሩ ድራግ አና ምግብ የደበቀብትን ዋሽ ቆሎውን ኣስየዘው ያሰመሩታል አንዚህ ግፈኞች። ምን ኣለ ይችን የቀረችወን የጣር ዘመኑን አንኳን ኣረፍ ቢል።
መቸም ሞት ለማንም የማይቀር የሰው ልጅ አዳ ቢሆንም የህን ያሀል ከቆሙት በታች አንዲሁም ከሞቱት በላይ ሆኖ መተንፈስ መኖር ነው ኣይባለም። አረምጃው ሁሉ ቀሰስ ያለ አወን ያሁሉ አናት ይቅርብህ ልጄ በለው ሲለምኑት አሚ ያለ የትቢት መጨረሻው ሞት አኮ ጥሩ ነው። ለምሳሌ ስዩም ፣ ኣባይ ጸሃየ፣ ሞንጆሪኖ ኣረፉ አነሱም ኣርፈው ቤተሰቦቻቸውንም ኣሳረፉ።
ደብረዬ ግን በድልዋ ልክ ስላልነበረው ወጭ ያሉትን ኣጋሜዎች በማንከባለል ኣላቆመም አዛው ያሉትንም ወደ ደሮው ባህላቸው ዶቄት ለመና አና ንስሃ የገባውንምወደ ቃሊቲ ሃሺሽ አያጨሰ በህልም ኣለም የሚኖረውን ደግሞ ኣንገቱን አያስቅረጠ አና በየ ጥሻው የኣወሬ አራት አያደረገ አና አያነከሰ የግፉን ዋጋ አየከፈለ ነው ያለው። ግፍ በሰማይም ብቻ ሳይሆን በምደረም ያሰከፍላል።
አነሼምለስ ኣብዲሳ፤ኣበይ ፤ታዬ አና ለሎችም ከዚህ በቶሎ ካልተማራቸ ሁ የደብረጽዮን ቀላል ነው አንደ ጋዳፊ ሳንጃ በቂጥህ ነው የምሰካብህ።
አረ ኣልቻልኩም የደጽዬ ነገር አንዴ ኣህያም ብርቅ የሁነበት ወይ ኣደዬ ደንጋያማዋ ትግራይ ስንት አንዳልዘረፍንብሽ ሲንት ሴት ከታይዋን ሳይቀር አያስምጣን አንዳል ሸከሸክንብሽ ስንት አምባር ተጋዳላይ ፓርቲ አንዳልደነስ ንብሽ
አዋይ ኣደየ ትገራይ አን ደው ያለምንም ማስጠነቀቂያ ወደ ነበርንበ ትመልሽናለሽ ኣደዬ ኣደዬ ኣሁን ማንን አንስረቅ ኣሁን ማንን አንግደል አረ ይቅር በይን ኣሁን የማንን ልጅ አንግደል ኣጉል ኣስለምደሽን አኮ ግራ ገባን።
ኣህያ አንደው ኣህያ ብርቅ ይሁንብን ዲያስፖራው አንኳን ኣህያ ቢያመረው መኪና ተከራይቶ መሬት አይተንከባለለ ግን አቤት ሲገባ ደብቆ የገዛውን አንጀራ የበላል። አኔ ሲያቀብጠኝ ጀግና ጀግና ሲሉኝ አውነት መስሎኝ የኸው ማለቂያ የሌለው የዕግር ጉዞ ላይ ነኝ።
ደግሞ ኣንድ ያለገባኝ ነገር ትግራይ ከመቼ ወዲህ አንድዚህ ዳገት ቁልቁለት ኣብዋራ ደግሞ ኣንድም የዱር አንስ ሳ አንኳን የለም ኣንድነን አንዳንበላ። ኣሁን በኣራት ወር አንድዚህ ያደርጉት ወይስ ደሮም አንድዚህ ምድረ ባዳ ነው።
ሌላው ደግሞ ትግራይ የክርስቲያን ኣገር ነበር አኔ አንኳን ባላምንበትም ግን ኣሁን ሁሉም ቀማኛ አና ሌባ ሆነሳ።
ኣሁን አኔም አግዚያብሄር አንኳ ቢረዳኝ ብዬ የሰዉን አንኳን ተዉት ጾም ላይ ነኝ የማልጾመው የጾም ኣይነት የለም የጅዊሽ፣ ሮመዳን፤የፋሲካ ጾም፣ የወያኔ ጾም፣የቻይና ጾም ምን በቃ የጾም ኣይነት ነው ያጣሁት ሁሉንም ነው በቆሎ የሚጾመው ባይ ሆነስ ከየት ይመጣል ያ ኣብይ የሚሉት አኛን አዚህ ኣስቀምጦም ክሌላ ኣገር ኣምጥቶ ሲያበላ ምን ኣለ የተረፈውን አንኳ ቢሰጠን ኣይ ክፋት።
አኔ ህልሜ ለግዘው ኣንድ ኣህያ አንኳን ባገኝ ይህንን አግሬን ኣሳረፈው ነበር።

Post Reply