Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ሆይ!

Post by sarcasm » 19 Jul 2021, 17:06

በማይመለከታችሁ ወራሪዎች፣ተስፋፊዎች፣የብሄር ብሄረሰቦች ማንነትንና እኩልነትን በማይቀበሉ አሀዳውያንና ጨፍላቂ ሀይሎች በለኮሱት ጦርነት ከመሳተፋችሁና አንዳችም አይነት የቁስም ሆነ ሀሳብ ድጋፍ ከማድረጋችሁ በፊት ደጋግማችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።

-ትግራይ ዛሬ ለብቻዋ የገጠመችው ጠላት ቢሳካለት ነገ እናንተንም ከመሰልቀጥ ወደ ኋላ የማይለውን አደገኛና ታሪካዊው ፀረ ብሄር ብሄረሰቦች የሆነውን አሀዳዊ ሀይልን ነው።

አብይ አህመድ የብሄር ብሄረሰቦችን ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ወደ ትግራይ ለምን ያዘምታል!?👈

-አብይ አህመድ የትግራዩ ጦርነት በትግራይ ህዝብ አሸናፊነት አልቆ የቀሩት ጥቂት ውግያዎች መሆናቸውን ከተረዳ ውሎ አድሯል።
-ይሁንና አብይ አህመድ የክልሎችን ልዩ ሀይሎችና ሚሊሻዎች ወደ ትግራይ እየላከ ያለው በጦርነቱ ሂደት ለውጥ ለማምጣት ተስፋ አድርጎ ሳይሆን በትግራይ ህዝብና በብሄር ብሄረሰቦች መሀል ዘመን ተሻጋሪ የደም ቁርሾ ለመትከል ካለው ሰይጣናዊ ፍላጎት የተነሳ ነው።

ስለሆነም👈

-ብሄር ብሄረሰቦች በትግራዩ ጦርነት ሁለት አማራጭ አላችሁ፦ ከቻላችሁና ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ለአይቀሬው ነፃነት ከትግራይ ህዝብ ጎን ሆናችሁ የጋራ የሆነውን ታሪካዊውን ጠላት በይፋ ግጠሙትይህንን የማትችሉ ከሆነ ግን ቢያንስ ልዩ ሀይላችሁንና ሚሊሻችሁን ወደ ትግራይ ልካችሁ በከንቱ እንዲሞቱ አትፍቀዱ።
ግዜው ሁላችንም ቆም ብለን በማሰብ ትክክለኛውን ጠላታችንና ወዳጃችንን በቅጡ የምንለይበትና አሰላለፋችንን የምናስተካክልበት ነው!

Please wait, video is loading...

Yimer
Member
Posts: 314
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ሆይ!

Post by Yimer » 19 Jul 2021, 18:00

sarcasm wrote:
19 Jul 2021, 17:06
በማይመለከታችሁ ወራሪዎች፣ተስፋፊዎች፣የብሄር ብሄረሰቦች ማንነትንና እኩልነትን በማይቀበሉ አሀዳውያንና ጨፍላቂ ሀይሎች በለኮሱት ጦርነት ከመሳተፋችሁና አንዳችም አይነት የቁስም ሆነ ሀሳብ ድጋፍ ከማድረጋችሁ በፊት ደጋግማችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።

-ትግራይ ዛሬ ለብቻዋ የገጠመችው ጠላት ቢሳካለት ነገ እናንተንም ከመሰልቀጥ ወደ ኋላ የማይለውን አደገኛና ታሪካዊው ፀረ ብሄር ብሄረሰቦች የሆነውን አሀዳዊ ሀይልን ነው።

አብይ አህመድ የብሄር ብሄረሰቦችን ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ወደ ትግራይ ለምን ያዘምታል!?👈

-አብይ አህመድ የትግራዩ ጦርነት በትግራይ ህዝብ አሸናፊነት አልቆ የቀሩት ጥቂት ውግያዎች መሆናቸውን ከተረዳ ውሎ አድሯል።
-ይሁንና አብይ አህመድ የክልሎችን ልዩ ሀይሎችና ሚሊሻዎች ወደ ትግራይ እየላከ ያለው በጦርነቱ ሂደት ለውጥ ለማምጣት ተስፋ አድርጎ ሳይሆን በትግራይ ህዝብና በብሄር ብሄረሰቦች መሀል ዘመን ተሻጋሪ የደም ቁርሾ ለመትከል ካለው ሰይጣናዊ ፍላጎት የተነሳ ነው።

ስለሆነም👈

-ብሄር ብሄረሰቦች በትግራዩ ጦርነት ሁለት አማራጭ አላችሁ፦ ከቻላችሁና ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ለአይቀሬው ነፃነት ከትግራይ ህዝብ ጎን ሆናችሁ የጋራ የሆነውን ታሪካዊውን ጠላት በይፋ ግጠሙትይህንን የማትችሉ ከሆነ ግን ቢያንስ ልዩ ሀይላችሁንና ሚሊሻችሁን ወደ ትግራይ ልካችሁ በከንቱ እንዲሞቱ አትፍቀዱ።
ግዜው ሁላችንም ቆም ብለን በማሰብ ትክክለኛውን ጠላታችንና ወዳጃችንን በቅጡ የምንለይበትና አሰላለፋችንን የምናስተካክልበት ነው!

Please wait, video is loading...
የአማራን ህዝብ ጠላት አድርገህ የትም አትደርስም... ቆሻሻ ወንበደ::

Post Reply