Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልዲያ በጣም ተፈርቷል። ጁንታ ሊመጣ ይችላል እየተባለ ነው። የከተመዋ ድባብ የህ ይመስላል።

Post by Abere » 19 Jul 2021, 15:09

የዐባይ ግድብ ውሃ መሙላት ተከትሎ ዛሬ በወልዲያ፣ አዲስ አበባ፣ አዋሳ፣ ነቀምት፣ ድሬድዋ ፣ጅጅጋ ወዘተ የትግራይ ሰንድቅ ዓላማ እየረገጠ እና እያቃጠለ ሲጨፈር ያድራል።
ወልዲያ ዛሬ የትግሬን ሰንደቅ ዓላማ እንደ ሲጃራ ትርኳሽ ይረገጣል። ቀሚስ ለባሽ ምን ይውጠው ከግድቡ መልስ ወያኔን የመጨረሻውን አፈር ማልበስ።

Post Reply