Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የተከበሩት አቶ ቶማስ ሐጎስ የአልውሃ(አልውኻ) አስመላሽ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

Post by Thomas H » 18 Jul 2021, 20:44

JUST FYI,
ቆቦ የትግራይ ታሪካዊ ርስት ነው። አልውሃ(አልውኻ)ነው ድምበራችን። ትግራይ ችላ ብላ ትታው የነበረውን ታሪካዊ ርስቷን ሳናስመልስ እንቅልፍ የለም። ትግራይ የወራሪዎች መቀበሪያ ነች። ማዳበሪያ መላካችሁን ቀጥሉበት።