Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና ! ወልቃይት ተከባለች የጠላት ጦር ተቆርጧል

Post by Thomas H » 18 Jul 2021, 20:33

Game Over!
የዓብይ ጦር፣የአማራ ልዩ ሃይል፣የኤርትራ ጦር ፣ ፋኖ እና የክልል ወታደሮች ​በቆረጣ ተለይተዋል :: ያላቸው አማራጭ እጅ መስጠት ወይም መሞት ነው::አፋር በቅርብ ቀን ሙሉ በሙሉ ገቢ ትሆናለች

Haileyesus Adamu
3h ·
ቆቦን አልፎ ወደ ዞብል እየገሰገሰ ያለው የትግራይ ሀይሎች የጦርነት እቅድና የእኛዎቹ ድንቁርና!
ራያ በተራራዎች የተከበበ ሜዳ ነው። አስፓልቱ እና ከተሞቹ ከሜዳው ፤ ቢሶበርና ዞብል ከተራራ ላይ ናቸው። በኮረምና ግራካሱ እንዳየነው የትግራይ ሀይሎች የጦርነት ስልት ተራራማ ገዥ ቦታዎችን መያዝ ሲሆን የመከላከያ እና የአማራ ልዩ ሀይል አካሄድ ደግሞ ገዥ ቦታዎችን መስዋእትነት ከፍለው ከማስጠበቅ ይልቅ በቀላሉ እየለቀቁ ወደ ሜዳማ ከተሞች ማፈግፈግ ነው። አገኘሁ ኮረምን ያህል ስትራቴጂካዊ ቦታ ያለውጊያ ለቀቅን ማለቱ ለዚህ ማሳያ ነው።
ዛሬ የትግራይ ሀይሎች ከቆቦ ወደ ምዕራብ እስከ ሙጃ ዘልቀዋል። በአካባቢው አቦሃይ ጋሪያ የሚባል ከፍተኛ ቦታ በቅርበት አለ። በአሁኑ ሰአት በግራና በቀኝ ክንፍ ሰርተው ቆቦን እያለፉት ነው።
በአሁኑ አሰላለፍ ቆቦን ቁልቁል ተንደርድረው በቀላሉ መያዝ ሲችሉ ከዛ የዘለለ እቅድ ስለያዙ ይመስላል ቆቦ ከተማን አልፈው እየሄዱ ያሉት።
በምስራቅ በኩል ራማ የሚባል ተራራማ ቦታ ይዘዋል ቀጥሎ ያለው ተረኛ ዞብል ነው።
ዞብል የራያና አፋር አዋሳኝ ቦታ ሲሆን ከቆቦ በግምት ወደ ምስራቅ ሰላሳ ኪሜ ይርቃል። ዞብል ወታደራዊ ጠቀሜታው በጣም የጎላ ነው። ዞብል ላይ ተሁኖ እስከ ግራ ካሱ ያለውን መቆጣጠር አፋርንም መቃኘት ይቻላል።
ከዛም ቆቦ ፣ሮቢት ፣ጎብየ ከዛ አላውሃ፣ ወልደያ በቀላሉ ይገባሉ።
ጦርነት የጠላትን የጦርነት እቅድ ከአካሄዳቸው ገምቶና አጥንቶ ለዛ በቂ ዝግጅት ማድረግ ነው። አእምሮ ይጠይቃል፤ ጭንቅላት ይጠይቃል፣ ማሰብ ማሰላሰል ይጠይቃል፣ ስትራቴጂ ይጠይቃል ፣ እውቀት ይጠይቃል ፣ ታክቲክ ያስፈልገዋል። ሆ ብሎ ሚሊሻውን እና ወጣቱን ማዝመት ብቻ አይደለም። በርግጥ የሰው ሀይል ያስፈልጋል ። ነገር ግን ያለ ብሩህ አእምሮ ፣ ያለ critical strategic thinking ውጤቱ ሽንፈት ነው።

Haileyesus Adamu
5h ·
መረጃ
አሁን ከመሸ የራያ ቆቦ አንዳንድ የገጠር ቀበሌዎች በትግራይ ሀይሎች እየተያዙ ነው። ቆቦ ከተማው ገና አልተያዘም። በለጠ ሞላ ቆቦን ወክሎ ፓርላማ የመግባት እቅዱ ውሃ በላው። 😀 አገኘሁ የሚመራው ክልል መጨረሻ ውርደት ነው። በዚህ አካሄድ የአሳምነው ሀገር ላስታ ላሊበላም እንዳይደፈር እሰጋለሁ። ውትፍነቃዮች አሁንም በምናባቸው አላማጣና ኮረምን እንደያዙ ነው። አማራ በብአዴን እየተመራ ራሱን ይከላከላል የሚል እምነት የለኝም። አሁኑኑ አዲስ አመራር ያስፈልጋል ጎበዝ።
Last edited by Thomas H on 18 Jul 2021, 21:33, edited 1 time in total.

Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና ! ወልቃይት ተከባለች የጠላት ጦር ተቆርጧል

Post by Thomas H » 18 Jul 2021, 21:27

Post Reply