Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: በትግራይ መከላከያ የተማረኩት ምርኮኞች ትግራይ ውስጥ የፖለቲካል ጥገኝነት ጥያቄ ማቅረብ ጀመሩ

Post by Thomas H » 16 Jul 2021, 21:43



Pencipta Tahu
9h ·
የጅማዋ ምርኮኛና ለሁሉም አርአያ የሚሆን አስገራሚው ውሳኔዋ!
ስምዋ አዲስ ትባላለች። ውልደትዋና እድገትዋ ጅማ ነው። ምህረት ከተደረገላቸው 1ሺ ምርኮኞች ውስጥ ነበረች።
ነገር ግን "የበደልኩትን የትግራይ ህዝብ ለመካስ እፈልጋለው" በማለት የቀሩትን ምርኮኞች በሞያዋ ለማገዝ ወስና ወደ ሀገርዋ(ጅማ) አልመለስም ብላለች።
አዲስ በቀጣይም በትግራይ ለመኖርና ሰርታ ራስዋን ለመቀየር እንዲፈቀድላትም ጠይቃለች።
አዲስ "የትግራይ ህዝብ ጥይት ሳይሆን ፍቅር ነው የሚገባው፤በጣም ተጎድቷል፤መከላከያ ከህዝብ ነው የወጣው፣ህዝብንም መንካት የለበትም " ስትልም ሀዘንዋንና አቋምዋን ገልፃለች።
እንግዲህ👈
-ከወጣትዋ ወታደር አዲስ ሁሉም ወገን መማር አለበት።
-ዛሬም ከየክልሉ በካድሬዎችና በሹመኛ የፒፒ ባለስልጣናት ተገዳችሁም ሆነ ተታላችሁ ትግራይን ለመውጋት እየመጣችሁ ያላችሁት ልዩ ሀይሎችና ፖሊሶች ለምን እንደምትዋጉ ቆም ብላችሁ አስቡበት።
ብሄር ብሄረሰቦች የ4 ኪሎን የውሸት ፕሮፖጋንዳን ተቀብላችሁ ራሳችሁን የወራሪ፣ጨፍጫፊ፣ሴቶች ደፋሪ፣አሀዳዊና ጨፍላቂ ሀይል መሳርያ አትሁኑ።
ከአዲስ ተማሩ!
Please wait, video is loading...


Post Reply