Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የአማራ ክልል መንግስት ብሔር ብሔረሰቦች ድረሱልኝ ማለት ጀምሯል። ይሄ የግሉ የራሱ ጉዳይ መሆኑ ሊነገረው ይገባል። ብሔር ብሔረሰቦች ኣስፈቅዶ ኣይደለም ራያ ወልቓይት የዘረፈው" ቹቹ ነሪ

Post by sarcasm » 16 Jul 2021, 20:54

የአማራ ክልል መንግስት ብሔር ብሔረሰቦች ድረሱልኝ ማለት ጀምሯል። ብሔር ብሔረሰቦች ሂድና ራያን ዝረፍ፤ ሂድና ወልቓይት ፀለምት ዝረፍ ብለውት ኣይደለም ራያ ወልቓይት ፀለምት የዘረፈው። ይሄ የግሉ የራሱ ጉዳይ መሆኑ ሊነገረው ይገባል። ቹቹ ነሪ