Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ መንግስት መከላከያ ጎበና ዳጬን ተጠቅሞ ጣለው፣ ዲናግዴ ቁሴን ቆለጡን ቆረጠው፣ ለማ መገርሣን አባረረው፣ ብርሀኑ ጁላን አሰሩት፡፡ ይኸ የአማራ መተት ውጤት ነው!

Post by AbebeB » 14 Jul 2021, 19:34

  • በአማራ መተት ውጤትነት የሚደጋገመው የኦሮሚያ ዜጎች መፍዘዝ፤ እነዚህ ዜጎች ከታሪክ ባይማሩ (ሥልጣን አሳልፎ ሰጥቶ ግን ገፈት ቀማሽ /victim የሆነውን ለማ መገርሳ እና በታማኝነት አማራን እያገለገለ በኦሮሞነቱ ተጠርጥሮ የታሰረውን ብርሀኑ ጁላን ዕድል ፋንታ እያዩ) ከሚያዩት እንዴት አይማሩም ያስብላል፡፡
  • ነገር ግን የኦሮሞዎች ችግር የንቃት ጉድለትም ሳይሆን ከኦሮሚያ ወደ ትግራይ የሚዘምቱት ኦሮሚያ ውስጥ ረጅም ጊዜ ከመኖራቸው አንጻር አፋን ኦሮሞ የሚናገሩ (ልክ እንደ አብይ አህመድ ያሉ) ናቸውና ሕዝቤ ትግራይ ጥያቄ እንዳይፈጠርበት እንሻለን፡፡
  • እኛ ንጹሕ ኦሮሞዎች ለነጻነታችን እንደምንታገለው ሁሉ የእናንተንም ነጻነት እናከብራልን!

  • ትግሬ ገዳይ እያለ የሚፎክር አማራ ነው፡፡ ትግራይን የሚወጋ ኦሮሞ ሣይሆን አፋን ኦሮሞ የሚናገሩ በኦሮሚያ የሚኖሩ ሠፋሪዎች ናቸው፡፡
  • ልክ እንደ አብይ በኦሮሚያ የሠፈሩ አማራ ነን ባዮች በዚህ አጋጣሚ ትግሬ ገዳይ እያሉ የሚያቅራሩትን ለመወጣት በኦሮሚያ ስም ወደ ትግራይ ዘመቱ፡፡ ሀቁ ይህ ነው፡፡
  • የኦሮሞ ልጆችማ ከኦነሠ ጋር እየተቀላቀሉ ነው፡፡

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የአማራ መንግስት መከላከያ ጎበና ዳጬን ተጠቅሞ ጣለው፣ ዲናግዴ ቁሴን ቆለጡን ቆረጠው፣ ለማ መገርሣን አባረረው፣ ብርሀኑ ጁላን አሰሩት፡፡ ይኸ የአማራ መተት ውጤት ነው!

Post by Lakeshore » 14 Jul 2021, 21:38

ኣበበ

ገና ኣንተም መታያ ይዘህ መጥተህ እጅ ትነሳልህ። የኣማራ ህዝብ አንኳን ከተቃጣ ከተወረወረም ኣገሩን ማዳን ያውቅበታል አንደ ትግሬ ብየሰኣቱ እምቡር እምቡር መሚቀጥለው ስ ኣት ልይ ደግሞ ኣድኑኝ አያለ ኣይንከባለልም። መሬት የረገጠ ልቡ ወንድነትን ክይቀር ባነት ጋር ኣብሮ የተነቀሰ
የሰው ውሃልክ ነው።

አንዳንተ ኣይነቱ አንኳን እንተው ጠላቶቹ አንዃን በስሙ አራስን ሰይመህ ኣበበ ብለህ በኣፍህ ብትሳደብ ብልብህ የመትቀናበት ህዝብ ነው።

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: የአማራ መንግስት መከላከያ ጎበና ዳጬን ተጠቅሞ ጣለው፣ ዲናግዴ ቁሴን ቆለጡን ቆረጠው፣ ለማ መገርሣን አባረረው፣ ብርሀኑ ጁላን አሰሩት፡፡ ይኸ የአማራ መተት ውጤት ነው!

Post by Jirta » 15 Jul 2021, 01:47

AbebB አሁን እብደት ላይ ነህ:: ኦሮሞም ትግሬም ለኢትዮጵያ ህዝብ እንኳንለመባ አይትመጥኑም::ትግሬ ግባተ መሬቱን እየመራ ነው:: ከምርጫ በሗላ ደግሞ ኦሮሞን ጠብቅ:: ላንተ ከ3 አመት በፊት ስመክርህ ሽንታም አማራ አልከኝ:: አንተ ግን አሁንም አትማርም:: መተትታላቅ ጥበብ ነው:: ፊደል መቁጠር የማይችልፍደል የሌለው ሊያውቀው አይችልም::
እንተ የባጫም የብርሃኑም የጅዋርም ጉዳይ አይመለከትህም:: ብዙ ጊዜ አብረን አውርተናል:: ተላላኪ ፈላጊ ትግሬ ነህ::

Post Reply