Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 07 Jul 2021, 02:47

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያነሳችው ጠላትነት ነጂ ምክንያቶች ከ 3 አይበጡም፤

አንድ፣ የግብጽን ጥቅም ለማስጠበቅና ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ አንድነትን የግብጽ ተላላኪ ለማድረግ ነው ።

ሁለት ፣ አሜሪካ ኢትዮጵያን በማፍረስ ቻይና በኢትዮጵያ ላይ ያላትን 14 ቢሊዮን ዶላር እንድትከስር ለማድረግ ኢትዮጵያን የሃያላን ጨዋታ ኳስ ለማድረግ ነው።

ሶስተኛ፣ አሜሪካ በኢትዮጵያ የራሷ ተላላኪ መንግስት በማቆም ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን መላ አፍሪካና የአለም የጥቁር ዘር ለማዋረድ ነው ።

ይህን መሰል መፈንቅለ መንግስት ብሊንከን የሚያደራጅ ከሆነ (በግድ ግብጽና ሞሳድ ይኖሩበታል) ለዚህ የሚመለመሉት ከሶስት ቡድኖች አንዱ ወይም በትብብር የሆናል ።

ትህነግ እንደ ለመደው በመደበኛ ጦርነት አዲስ አበባን መውረር ስለማይችል፣ ሊሆን የሚችለው በመንግስት ውስጥና አዲስ አበባ ያሉ ትግሬዎችን በመጠቀም ነው ። ስለዚህ አቢይ በሴኩሪቲ፣ በሰራዊቱና ሌሎች ስልጣን አካባቢ ያሉ ትግሬዎችን በከፍተኛ ክትትል መጠበቅ አለበት ። እነዚህም እንደ ተለመደው የኦሮሞ ባንዳዎችን እንደ ሚመለምሉ መታወቅ አለበት ።

ሁለተኛው ቡድን የራሱ የአቢይ ጄኔራሎችና ነንኮሚሽን ኦፊሰሮች ይሆናሉ ። ስለዚህ አቢይ ሚሊታሪ ኢንተለጀንስን እጅግ ማጥበቅ አለበት ።

ሶሰኛው፣ በግልጽ በሚታወቀው በዳዊት ወ/ጎርጊስና ዙሪያው የሚሰባሰቡ የሲ አይ ኤ ና ሞሳድ ምልምሎች ይሆናሉ ፣

እነዚህ ሶስቱን ቡድኖች በግብጽና በግብጽ አጋሮች ይረዳሉ፣ ይከፈላሉ ፣ስለዚህ አቢይ የዳዊትን እንቅስቃሴ በቅርብ መከታተል አለበት ።

TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by TGAA » 07 Jul 2021, 03:32

The call for peaceful negotiations with weyann criminals is the call for to remove Abiy by any means. The did it in Iran 1950 the are trying to do it because the see an opening. The more Abiy gives in the more they demand. So Abiy needs to africanize the issue to stop American bulling and needs to protect Ethiopian severginty. America wants Abiys head in a silver platter.. that what Blinker is demanding nothing less. Abiy can save himself and the country by standing firm.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 07 Jul 2021, 03:39

TGAA

Yes, one major way of assuring his firmness is to come in massive national support demonstration every where. In other words, the Ethiopian mass is what will calm down the US from its arrogance. We must show the world that the Ethiopian people, nation, country and government are one and united. That will stop them

There needs to massive show force - call it public diplomacy, pressure or whatever !!

YES, YES, AFRICANIZE OUR CAUSE.... EXTREMELY CRITICAL !!! EGYPT OUT OF AFRICAN UNION !!!



Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Sam Ebalalehu » 07 Jul 2021, 07:22

Yes, Horus statement is conditional. If they want to do away with Abiy . TGAA is certain they will like the 1953 Iranian putsch.
Well, I have a different take. They will not , especially US. Whenever a putsch is orchestrated a replace is already in place. There is none that satisfy their desire that will be accepted by even significant number of Ethiopians let alone the majority.
Besides, the world has changed. US might know it yet it is not the only super power.
Back in 1953, US could orchestrate a putsch and a few could really “ know” what really happened. It is a different world now. The world is watching.
One important thing might not be overlooked by both countries : Ethiopian nationalism felling is at its peak.
No, Abiy will be ok.


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Lakeshore » 07 Jul 2021, 09:05

ሆረስ

ያነሳሀው ጉዳይ ቀደም ብዬ ደጋግሜ ኣንስቸውዋልሁ አና ኣገርወዳድ በሆኑ አና በትግሬውች የጠላትነት መንፈስ አና የኣጥፊነት ስራ የተቆጩ ዕትዮጵያውያኖችን ያሳተፈ የትግሬዎችን የምቅጣጠር አና አንዲሁም በርዳታ ስም ወደ ሓገር የሚገቡትን የውጭ ሰላዮችንም ጭምር ባይነ ቁራኛ በመጠብቅ አና ኣገራችንን ከምእራቡ ኣለም ጥቃት ለመጠበቅ አንዲቻል ምንግስት ከመረጃ ደርጅቶች ጋር በመቀናጀት ኣገር ጠባቂ የሆነ የወጣቶች ማህበር፣ የናኦች ማህበር አንዲሁም ያባቶች ማህበር፣ አንዲሁም የተማሪውች ማህበር፣የሰራተኛ ማህበር የሚባሉ የዬለቱን የኣካባቢ ውሎ መርጃ የሚሰብስብ አና በተልይ ትግሬውች አና የውጭ ዜጎች ያሚያዘውትሩትን ቦታውች የሚሰሩ በመመልመል ከነሱ ጥፋት ኣንድ አርምጃ ቀደሞ መገኘት የቻላል።

ለላው ደግሞ በግልጽ ክትትል ዩኒፎርም ያለበሱ ፖሊስ ኣብላትን አና በህቡ የሚንቀሳቀሱ የመረጃ ሰራተኞችን በብዛት በማሰማራት መረጃ ሲግኝ ውይም የተለየ አንቅስቃሴ ሲታይ በባንክ ብትራንስፖት መናሀሪያ በደንበር ኣካባኢ ቶሎ የሚደርሰና ብቁጥጥር ስር ማድረግ ውይም ማስወገድ የሚችል ተጠሪነቱ ለምክርቤት ውይም ደህነነቱ የሆነ በክልል የማይገደብ አና በቂ በጅት ያለው ቡድን ማቋቋም።

ይህን በማደረግ የውጭ ሰላዮች ሆኑ ይትግሬ አና ለሎች ኣገር በቀል ኣሻጥረኞችን ህልውና ኣደጋላይ በመጣል አንቅስቃሴኣቸውን በጣም መቀነስ ብሎም ማቆም የቻላል የሚፈለገው ቁርጠኝነትና ከጠባብነት ተጸዳ ኣመራር ነው።

አስካሁንም ህዙቡንማሳተፍ በሚል መሪ ሃሳብ በተዘረጋው የመረጃ ማሰባሰብ አና የትግሬውችን በከትማውስት ሆነ ብመንግስት ትቋማት ተሰግሰገው ጁንታውን የሚረዱትን መነጠቆም በኣዲስ ኣበባ በቻ ወደ ሰላሳ የሚደርሱ የጁንታው ሰላዮች አንዲያዙ ተደርጓል ይህ የህዝቡ ተሳትፎ አንዴት መተቀምና አንድሚቻላና አንደት ውጠታማ አንደሆነ የሚያረጋግጥ ነው። ልህዘቡ ተሳትፎ አንደይ መረጃው ጠቃሚነት ኣስፈላጊው የገንዘብም ሆነ ማንኛውም ካሳ የሰጣል። ምንም ኣገርን ማገልገል አና መጠብቅ የሁሉም ግደታ ቢሆንም ለተጨማሪ ደካማቸው ዋጋ መክፈል ነው።


Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 07 Jul 2021, 12:35

ሳም፣
ይሀውልህ፣ ትላንት አቢይ ሲናገር የመንግስት ለውጥ (ሪጂም ቼንጅ) ማድረግ የሚፈልጉ አሉ ብሏል ። ያ ማለት አሜርካ ነው። ያልከው አንዱ ሊሆን የሚችለው ሪያሊቲ ነው ። ግ ን አናውቅም። አንተ ራሽናል ሰው ነህ፣ በምክንያት ነው የምታስበው ። አሁን የቢሄቪየራል አኮኖሚክስ (የኖቤል ሎቴት ካህንማ) እንደሚያሳየው አብዛኛው ምናደርጋቸው ነገሮች ኢራሽናል ናቸው፣ ምክንያታዊ፣ ልክ ያላቸው የተመጠኑ ግልጽ ግብ ያላቸው ነገሮች አይደሉም። አሁን በትግሬ ያለው የሰው ባህሪ ራሽናሊዝም ሳይሆን ኢራሽናሊዝም ነው የሚገልጸው ።

ሌላው ነገር ይህ ነው ። አንድ ሰው ማድረግ የሚፈልገውን ነገር ማድረግ ካልቻለ ማድረግ የሚችለውን ነገር ያደርጋል ። ይህ የሰው ቢሄቪየር ህግ ነው ። ያሜርካ ፍላጎት ተላላኪ የአቢይ መንግስት ነው ። ያን ማድረግ ካልቻለ ሌላ ማድረግ የሚችላቸውን ነገሮች የተኞቹ እንደ ሆኑ ነቅሰን ማውጣት (ዲስከቨር ማድረግ) አለብን ።

አሜርካ፣ እነ አንግሊዝ፣ እነሞሳድ ምን እንደ ሚሰሩ ከመገመት በላይ ማወቅ አንችልም ። ግን ትልቁ ያሜርካ ቢሄቢየር ምልክት ስራቸው ነው ። እነሱ አቢይን ረድተው ኢትዮጵያን ማረጋጋት ሳይሆን ሌላ የተለየ አላማ እንዳላቸው ፍጹም አትርሳ። እኛና እነሱ የጥቅም መጋጠም፣ የሃሳብና፣ ያቅጣጫ መጋጠም (አላይንመንት) የለንም ። ስለዚህ አንድ ነገር ያደርጋሉ! ያ ነገር ምንድን ነው ስንል አንዱ መፈንቅል ነው ። ሌላው በተከታታይ ግፊትና ተጽዕኖ አቢይ ደክሞ ዝሎ ፣ እጅ እንዲሰጥ ማድረግ ነው። ዞሮ ዞሮ ውጤቱ ያው ነው ።

ጦርነት በቃላት ይካሄዳል፣ በሰላም (በዲፕሎማሲ) ይካሄዳል ፣ በአመጽ ይካሄዳል ። አሜሪካ አሁን በጠላትነት ነው የቆመችው። ሃያል ስለሆነች ብዙ ብዙ ማስፈጸሚያ ዘዴዎችና መሳሪያዎች አሏት ። የሁሉም መጨረሻ አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ ወደ ራሷ ጥቅም ለመለወጥ ነው ።

ስለዚህ በብረት ጩቤ ወጉንም ፣ ወይም በለስላሳው የሲልክ ጩቤ ወጉን ዉጤቱ አንድ ነው ፣ የሆነ ጥቃት እያሴሩ ነውና መበርታት አለብን!

አቢይ ጸንቶ እንዲቋቋማቸው መላ ኢትዮጵያ ከጀርባው መቆም አለበት ፣ ያ እሱን ይበልጥ የኢትዮጵያ አርበኛ ያደርገዋል፣ ድፍረትና ጉልበት ይሰጠዋል ። አንድ ህዝብ የሚወልደው መሪ ራሱን የሚመስል ነው ። እኛ ከጀገንን መሪዎችም በግድ ይጀግናሉና።


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Abe Abraham » 07 Jul 2021, 13:28

Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2021, 07:22


Yes, Horus statement is conditional. If they want to do away with Abiy . TGAA is certain they will like the 1953 Iranian putsch.

Well, I have a different take. They will not , especially US. Whenever a putsch is orchestrated a replace is already in place. There is none that satisfy their desire that will be accepted by even significant number of Ethiopians let alone the majority.

Besides, the world has changed. US might know it yet it is not the only super power.

Back in 1953, US could orchestrate a putsch and a few could really “ know” what really happened. It is a different world now. The world is watching.

One important thing might not be overlooked by both countries : Ethiopian nationalism felling is at its peak.

No, Abiy will be ok.
I agree. Horus is urging to remain alert to any eventuality, even the smallest one. Normally America can not win against a nation of 120,000,000 people.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Lakeshore » 07 Jul 2021, 13:46

we heard your concern and analysis but that is not good enough for us to prevail so we should brain storm together and write any possible solution to achieve the goal not only concern and reading the situation and insinuate. We know there is limitation in our governments political and diplomatic abilities that is proven fact.

So they are monitoring the webs as open information gathering tool so every concerned citizen should add a possible solution with their concern, Yes if yo do not have at the moment any probable solution that is fine.

Plus post or alert the government any unusual activities of the Tigre and foreign personnel in Ethiopia or abroad in regard to Ethiopian afair.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Sam Ebalalehu » 07 Jul 2021, 14:57

Horus, it does not matter what I think. I believe the great majority of Ethiopians agree with you than me.
My argument is , yes, US might not like the bad “ boy” Abiy, but I do not think it has the means to push him aside. Do not forget this is a factional group that tries to behave in the name of United States.
This partisan group cannot act like the lawless drug cartels of the South. The US government should be consulted. I do not think there is any appetite for involving US in Ethiopian internal politics.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 07 Jul 2021, 15:27

Sam,
No what you think matters - none of us have the hard fact regarding the true intentions and plans of America. We are simply trying at least narrow down the few possible fact about the goals and actions of America.

When it comes to any given US administration, the executive circle can produce its own realities and stories to carry out its belief. Remember how the Bush circle produced a fake story about weapons of mass destruction in Iraq in order to destroy it. Facts are largely human construction. The Blinken circle can create their own realities in Ethiopia.

But you are right in that we must work all of the competing branches and power centers of the US government, particularly the Black Congressional Caucus.

As to American ability to carry out a coup or some other regime change, I disagree with you. They can put together a capability by working the various weak links in the Ethiopian and regional social forces. It is a highly fragmented chaotic political environment - the HoA that is.

What we must do ....
We must make the cost of attacking Ethiopia to high for US and compel them to choose a less costly behavior. One such move is a total realignment of super power dynamics in the Horn as well as the Africanization of our cause. Abiy must call an emergency assembly of AU to plead his case just in the time of the League of nations.

Better to be wrong over cautious than caught unprepared.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 07 Jul 2021, 15:51

It is funny how politics works. As you all know India and China are always in a state of hostility if not state of war. India has moved away from her historical proximity to Russia and sided with the US in order to fight the Chinese.

When it came American ambassador to Ethiopia, most white men did not do well. Biden based on his future plan on Ethiopia, nominated an Indian woman for the Ethiopian post - Geeta to trick or placate Abiy 's regime. During her confirmation hearing she had a correct assessment of the role of TPLF.

Following Susan/Blinken victory as advocates TPLF, the ambassador has simply become an impotent place holder in Addis. She will face a million Ethiopians march at the gate her office. She muse ask transfer or resign in protest.

We will see what India will say in tomorrow's UNSC meeting.

One possible source of light would be if Democrats lose both the House and the Senate to Republicans, we might find listening ears in the US legislature.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9859
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2021, 16:11

I am afraid this must be a CIA orchestrated scheme and there must be some reason why the entity decided to activate its engagement vis-a-vis Ethiopia at this juncture of time.

The entity didn't consider a necessity for an engagement in regard to Ethiopia all the years TPLF was in power and more atrocious violations of human rights of all kinds.

Something has went out of their supervision, to say so.

TPLF was dead sure that the "West" will come into their aid from the very beginning. Why was it?

CIA is an invisible entity and stretches its reign over many visible institutions, around the world.

I could be wrong but the activation of its actors are all over visible, how many of its agents are in Africa, in Ethiopia and all over the places?

Why are many actors acting suddenly so synchronous, for exa. see the following post?




The demand of the so called American "concern for humanitarian cause in Ethiopia" is currently open-ended and we don't even know where, when or if it will end.

So, for something that is so open-ended the best strategy should be to make a cut before conceding many interests of the nation.

So, the Ethiopian demand should be, America you either stop or go to hell!

TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by TGAA » 07 Jul 2021, 17:14

They are putting so much pressure on Abiy because they think the cohesion of the Ethiopian society is fragile and they think they can induce a pressure to make him submit. Remember, the ant-Ethiopia weyane has done human atrocities both in Ethiopia and in Somalia . The Europian Union wanted to take meles to interantonal court for crime he committed in Somalia , but the US got him sheltered . So they have lost their slave weyanes who were willing to sacrifice Ethiopians for pennies , and those pennies went directly to weyane coffer . The weyane antitheses Abiy and Weyne can't survive together on has to go down. So the push for negotiation is to remove Abiy violently and it is also a call for a civil war. The Americans-- mind you-- are talking about the break up of Ethiopia as a possibility so that through negotiation with weyane- a weaker Ethiopia as a US tutelage is a possibility. It is a do or die for Ethiopians. If we stand as Ethiopians to gather CIA will be toasted, but we have to close the weakest link among us not to be vulnerable .


Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 18 Jul 2021, 13:55

ይህው የዛሬ 2 ሳምንት የጠየኩት ጥያቄ ተመለሰ ።

መፈንቅለ መንግስት እያደራጁ ያሉት ...
ሰዬ አብርሃ
ለማ መገርሳ
መረራ ጉዲና
ልደቱ አያሌው
ታምራት ላይኔ

ናቸው ... በእኔ ግምት ዳዊት ወ/ጊዮርጊስም ይኖርበታ
መረራ ጉዲናን ቃሊቲ ማውረድ ነው
በቃ!
Last edited by Horus on 18 Jul 2021, 14:24, edited 1 time in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ (ግብጽ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ቢያደራጁ የውስጥ ባንዳዎቹ እነማን ሊሆኑ ይችላል?

Post by Horus » 18 Jul 2021, 14:53

በእኔ ግምት መፈንቅለ መንግስት የሚኖር ከሆነ አቢይ መፍራት ያለበት ያለበት በሬፓፕሊካን ጋርድ እና በእራሱ ጄኔራሎች መሃል ያሉ ወያኔና ኦነግ ደጋፊ ካሉ፣ ወይም አቢይን በግል የሚጠሉ ካሉ ብቻ ነው።

ሌላው ሊሞከር የሚቻል የመፈንቅል አይነት ሶሺያ መፈንቅል ይባላል ። ይህም ወይ የጎሳ ቅራኔ ወይም የመደብ ቅራኔ እንደ ምክንያት የሚጠቀም መንግስት ላይ መፈንቅል እና የህዝብ ቅዋሜን አብሮ የሚያቀናጅ ሙከራ ነው ።

እነ አብርሃም ሰዬ የሚያደራጁት መፈንቅል ይህን መሰል የጎሳ ስብስብን መሰረት ያደረገ መፈንቅ ነው ።

መፈንቅለ መንግስት እያደራጁ ያሉት ...
ሰዬ አብርሃ
ለማ መገርሳ
መረራ ጉዲና
ልደቱ አያሌው
ታምራት ላይኔ
ይህ መፈንቅል የማይሳካበት ሁኔታ አንደኛ የትግሬ ባንዳዎች፣ የኦነግ ተገንጣዮች፣ ያማራ አድር ባዮች ሁሉም በኢትዮጵያ ህዝብ የተጠሉ ናቸው ። መፈንሉ ቢሞከር እንኳን ወታደሩ እርስ በርስ ያዋጋ ይሆናል እንጂ አዲስ አበባ ውስጥ መንግስት ማቆም አይችልም።

ስለዚህ አቢይ እጅግ አጠገቡ ያሉትን ዘበኞችና ጄኔራሎችን ነው መጠንቀቅ ያለበት !!!

አቢይ መፍራት ያለበት የግድያ ሙከራ እንጂ ሙሉ የመንግስት ግልበጣ አይደለም

Post Reply