Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

የተለጠጠ መብት ህዝብ; መንግሥትንና ሀገርን ዋጋ ያስከፍላል

Post by Y3n3g3s3w » 03 Jul 2021, 16:07

ወንጀለኛ በማንኛዉም ያለም ክፍል እስርቤት መግባትን ጨምሮ መብቱ የተገደበ ነው:: ለማንኛዉም በመሃል ሀገር ለሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆችና ወያኔን ደጋፊዎች ናቸዉ ተብለዉ ከታመነበት/ ከተጠረጠሩ መንግስት የተለጠጠ መብት የሚቸራቸዉ ከሆነና አሁንም ካለፈዉ መማር ሳንችል የምንለማመጣቸዉ ከሆነ ደግሞ ደጋግድሞ ዋጋ ያስከፍለናል::
መቼም እስካሁን ያለዉን የዶር አብይ አስተዳደርን ብልህ የተሞላበት አካሄድ አለማድነቅ አይቻልም; በተለይ በዚች ሀገር ላይ ማ ምን እንደሆነ በኢትዮጵያዉያን ህይወት ዉስጥ ማ ምን እየተጫወተ እንዳለና ማ ምን እንደነበር በማሳወቁ ደረጃ ትልቅ ሥራ ሰርቷል ወይም እየሰራ ነዉ ብዬ አምናለሁ:: የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ከሞላ ጎደል የችግሩ ስርመሰረት እየገባዉ ይመስለኛል ስለዚህም መንግስት ለዘመናት የተከማቹ ዉስብስብ ሸፍጦች; ክህደቶችና ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገዉን ጥረት ከችግሩ ፈጣሪዎችና አዉቀዉ ከተኙ ቡድኖች በስተቀር ሕዝብ ሙሉ ድጋፍ ወደ መስጠት አዝማሚያ እየሄደ ነዉ::
እናም መግስት በአቅሙ መዉሰድ የሚችላቸዉንና መዉሰድ ያለበትን ሁሉ ከመዉሰድ ማፈግፈግ የለበትም ምክንያቱም የሕዝብ ድጋፍ ካለህ ሃይል አለህ; ኃይል ካለህ ደሞ ለበጎ ነገር ሁሉ ተጠቀምበት::

ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ! (አዲስ ብርሌ ካልገዛህ በስተቀር :idea: )

TheManWhoSawTomorrow

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9899
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የተለጠጠ መብት ህዝብ; መንግሥትንና ሀገርን ዋጋ ያስከፍላል

Post by DefendTheTruth » 03 Jul 2021, 16:48

Y3n3g3s3w wrote:
03 Jul 2021, 16:07
ወንጀለኛ በማንኛዉም ያለም ክፍል እስርቤት መግባትን ጨምሮ መብቱ የተገደበ ነው:: ለማንኛዉም በመሃል ሀገር ለሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆችና ወያኔን ደጋፊዎች ናቸዉ ተብለዉ ከታመነበት/ ከተጠረጠሩ መንግስት የተለጠጠ መብት የሚቸራቸዉ ከሆነና አሁንም ካለፈዉ መማር ሳንችል የምንለማመጣቸዉ ከሆነ ደግሞ ደጋግድሞ ዋጋ ያስከፍለናል::
መቼም እስካሁን ያለዉን የዶር አብይ አስተዳደርን ብልህ የተሞላበት አካሄድ አለማድነቅ አይቻልም; በተለይ በዚች ሀገር ላይ ማ ምን እንደሆነ በኢትዮጵያዉያን ህይወት ዉስጥ ማ ምን እየተጫወተ እንዳለና ማ ምን እንደነበር በማሳወቁ ደረጃ ትልቅ ሥራ ሰርቷል ወይም እየሰራ ነዉ ብዬ አምናለሁ:: የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ከሞላ ጎደል የችግሩ ስርመሰረት እየገባዉ ይመስለኛል ስለዚህም መንግስት ለዘመናት የተከማቹ ዉስብስብ ሸፍጦች; ክህደቶችና ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገዉን ጥረት ከችግሩ ፈጣሪዎችና አዉቀዉ ከተኙ ቡድኖች በስተቀር ሕዝብ ሙሉ ድጋፍ ወደ መስጠት አዝማሚያ እየሄደ ነዉ::
እናም መግስት በአቅሙ መዉሰድ የሚችላቸዉንና መዉሰድ ያለበትን ሁሉ ከመዉሰድ ማፈግፈግ የለበትም ምክንያቱም የሕዝብ ድጋፍ ካለህ ሃይል አለህ; ኃይል ካለህ ደሞ ለበጎ ነገር ሁሉ ተጠቀምበት::

ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ! (አዲስ ብርሌ ካልገዛህ በስተቀር :idea: )

TheManWhoSawTomorrow
በእኔ ግምት ያልጠረጠራ ተመነጠረ ነዉ ና ከአሁን ቧሃላ ጠርጠር ዘመድ ነዉ መመሪያዉ።

የኢትዮጵያን መከላኪያ ከኋለ የመታ፣ ለሌላ ወደ ኋለ ይላል ብሎ መሰብ ይከብዳል።

አብይን ማስገደል ተሞከረ፣ ሳይሳካ ቀረ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳን አስገድሎ መንግስት መገልበጥ ሞከሩ፣ ሳይሳካ ቀረ።
አሁን ደግሞ በተለያ ሁኔታ ኦሮሞ አከባቢ ብጥብጥ ለመቀስቅስ ድግስ ላይ ይመስላሉ። ይህን ሁሉ የምያደርጉት ማንን ተማምኖ ነዉ? የተኛ ሴል አለ ማለት ነዉ። ቦታ ቦታዉን ይዞ የምጣባበቅ ማለት ነዉ።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የተለጠጠ መብት ህዝብ; መንግሥትንና ሀገርን ዋጋ ያስከፍላል

Post by Y3n3g3s3w » 03 Jul 2021, 18:10

DefendTheTruth,

በትክክል ነገርማ በጣም አለ!

መንግስትና ህዝብ 3 ነገር በጥሞና መመለከትና ከፍተኛ ጥንቃቄ ማደረገ አለበት

1ኛ - ተከዜ ድልድይ ሰለተሰበረ በአየር እርዳታ (በትክክል ግን ጦር መሳሪያ) እናቅርብ የሚል ጥያቄ !!!!

2 ኛ - አንተ ያልከው የኦነግና ኦፊኮ የሽግግር (የግርግር ና የሽብር) ጥምር መንግስት .....ምናምን አደገኛ ጫወታ!!!

3ኛ ዜጎቸ በመቀሌ አሉኝና በፕሌን ላሰወጣ (coming soon) የአሜሪካ አደገኛ ጥያቁ!!

DefendTheTruth wrote:
03 Jul 2021, 16:48
Y3n3g3s3w wrote:
03 Jul 2021, 16:07
ወንጀለኛ በማንኛዉም ያለም ክፍል እስርቤት መግባትን ጨምሮ መብቱ የተገደበ ነው:: ለማንኛዉም በመሃል ሀገር ለሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆችና ወያኔን ደጋፊዎች ናቸዉ ተብለዉ ከታመነበት/ ከተጠረጠሩ መንግስት የተለጠጠ መብት የሚቸራቸዉ ከሆነና አሁንም ካለፈዉ መማር ሳንችል የምንለማመጣቸዉ ከሆነ ደግሞ ደጋግድሞ ዋጋ ያስከፍለናል::
መቼም እስካሁን ያለዉን የዶር አብይ አስተዳደርን ብልህ የተሞላበት አካሄድ አለማድነቅ አይቻልም; በተለይ በዚች ሀገር ላይ ማ ምን እንደሆነ በኢትዮጵያዉያን ህይወት ዉስጥ ማ ምን እየተጫወተ እንዳለና ማ ምን እንደነበር በማሳወቁ ደረጃ ትልቅ ሥራ ሰርቷል ወይም እየሰራ ነዉ ብዬ አምናለሁ:: የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ከሞላ ጎደል የችግሩ ስርመሰረት እየገባዉ ይመስለኛል ስለዚህም መንግስት ለዘመናት የተከማቹ ዉስብስብ ሸፍጦች; ክህደቶችና ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገዉን ጥረት ከችግሩ ፈጣሪዎችና አዉቀዉ ከተኙ ቡድኖች በስተቀር ሕዝብ ሙሉ ድጋፍ ወደ መስጠት አዝማሚያ እየሄደ ነዉ::
እናም መግስት በአቅሙ መዉሰድ የሚችላቸዉንና መዉሰድ ያለበትን ሁሉ ከመዉሰድ ማፈግፈግ የለበትም ምክንያቱም የሕዝብ ድጋፍ ካለህ ሃይል አለህ; ኃይል ካለህ ደሞ ለበጎ ነገር ሁሉ ተጠቀምበት::

ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ! (አዲስ ብርሌ ካልገዛህ በስተቀር :idea: )

TheManWhoSawTomorrow
በእኔ ግምት ያልጠረጠራ ተመነጠረ ነዉ ና ከአሁን ቧሃላ ጠርጠር ዘመድ ነዉ መመሪያዉ።

የኢትዮጵያን መከላኪያ ከኋለ የመታ፣ ለሌላ ወደ ኋለ ይላል ብሎ መሰብ ይከብዳል።

አብይን ማስገደል ተሞከረ፣ ሳይሳካ ቀረ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳን አስገድሎ መንግስት መገልበጥ ሞከሩ፣ ሳይሳካ ቀረ።
አሁን ደግሞ በተለያ ሁኔታ ኦሮሞ አከባቢ ብጥብጥ ለመቀስቅስ ድግስ ላይ ይመስላሉ። ይህን ሁሉ የምያደርጉት ማንን ተማምኖ ነዉ? የተኛ ሴል አለ ማለት ነዉ። ቦታ ቦታዉን ይዞ የምጣባበቅ ማለት ነዉ።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የተለጠጠ መብት ህዝብ; መንግሥትንና ሀገርን ዋጋ ያስከፍላል

Post by Y3n3g3s3w » 08 Oct 2021, 14:40

በመከላከያ አባላት ወንድሞቻችን ደም አታሹፉ....ስዩም ተሾመ

Post Reply