Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Wedi » 24 Jun 2021, 18:53

አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ :lol: :lol: :lol:

"Seenaa keessatti naannoon Tigraay midhaan nyaataan of dandeessee hin beektu"
Dr. Abiy Ahmed

"ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ
Gara fuula duraas badhaadhina biyya kanaaf qormaatni jabaan kana. Roobni waggatti argattu baayyee tahuu caalaa laga jallisiif tajaajilu hin qabdu.

ወደፊትም ለኢትዮጵያ አገር መንግሥት ጥንካሬ ፈተና ከሚሆኑት ዋነኛው ይሄ ነው። ዓመታዊ የዝናብ መጠኑ ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ ለመስኖ የሚያገለግል ወንዝ የለም።

Please wait, video is loading...

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Meleket » 25 Jun 2021, 10:05

እኛ ኤርትራዉያንም እንደ ልማዳችን ነጭ ነጯን እንናገራ! :mrgreen:

ወጣቱ ጠቅላዪ ኣንዳንዴ እንደ ማንኛውም ሰው ይዘባርቃሉ!!! እኛ ኤርትራዉያን፡ ምንም እንኳ ጠቅላዩ ወዳጃችን ቢሆኑም ሲዘባርቁ እያየን ዝም ኣንላቸውም። :lol:

ወዳጄ ጠቅላዩ፡ ሰው በምግብ ብቻ እንደማይኖር ኣልተገለጠላቸውም ማለት ነውን? ? ?

ኣንድ ስፍራ የተባረከ ስፍራ ከሆነ፡ ቤተሰብ ተሰብስቦ፡ ያለችውን ምግብ ኣቅርቦ ጸሎት ኣድርጎ ያለችውን ከተቋደሰ፡ ጥጋብ በጥጋብ እንደሚሆን ኣልገባቸውምን? እንዴት ቢባል ሰው በምግብ ብቻ ኣይደለም የሚኖረው ነው የሚለው የብዙሃን እምነት። የቅዱስ ያሬድ ሃገር ደግሞ ኣልተባረክችም ማለት ኣይቻልም? ነጭ ነጯን እንነጋገር ከተባለኮ ጥንትም ቢሆን ትግራይ ለራሷ ተርፋ ለስደተኞች መጠለያ እንደነበረች ጠቅላዩ ካባታቸው ካቶ አህመድ ዓሊ አልተነገራቸውም ማለት ነውን ያስብላል ይህ ያልተሞረደ ንግግራቸው:lol:

ነገሩ ነው እንጂ ሰሜንኛው ጦቢያ ማለትም ትግራይ ምን ያህል ግዜ ታርሶ፡ ምን ያህል ግዜ ምርት ተሰብስቦበት፡ ለሽዎች ዓመታት ስንትና ስንት ሚሊየን ኩሩ ሕዝብን ይዞ የኖረ ክቡር መሬት መሆኑን ጠቅላዩ ዘንግተው ከሆነ፡ እኛ ጎረቤት ኤርትራዉያን ልናስታውሳቸው እንወዳለን። የትግራይ ህዝብና መሬት ጨቋኝ ግፈኛ ሃይሎች ችግር ካልፈጠሩበት፡ ህዝቡ የስራ ሰው በመሆኑ፡ ድንጋዩንም ወደ አፈር ቀይሮ መሬቱን በማልማት፡ ብዙ ምርት ሊሰበስብ እንደሚችል፡ ለአብነትም የሽሬ መሬት ብቻ አይደለም ለትግራይ ለሌላ የሚተርፍ ምርት ሊሰበሰብበት እንደሚችል እኛ ኤርትራዉያን ጎረቤቶቹ ጠንቅቀን የምናውቀው ሃቅ ነው። በኛ በኤርትራዉያን እይታ፡ ይህ የብልጥግናው ጠቅላዩ ኮሎኔል አብዪ ትምክህታዊ ኣባባል፡ የደርጉ ቁንጮ ኮሎኔል መንግሥቱ ባንድ ወቅት “ትግራይ የጠመኔ ዋጋ የማትሸፍን ነች” ብሎ ካለው ስላቃዊ ንግግር ተለይቶ አይታይም። :mrgreen:

“ኤርትራን በጦነት አሸንፈን . . .”

ካልተሳሳትን፡ ጠቅላዩ ከሱዳን ጋር ስላለው የድንበር ጉዳይ ሲጠየቁ፡ “ሰጥቶ በመቀበል ነው የምናምነው፡ የሱዳን ህዝብ ወንድማችን ነው።” ምናምን ካሉ በኋላ ቀጥለው፡ “ለምሳሌ ኤርትራን በጦርነት አሸንፈን መጨረሻ ግን በህግ ነው የድንበር ጉዳይ እልባት ያገኘው (የሚያገኘው)” የሚል ዓይነት አንድምታ ያለው ንግግር ሰምተንባቸዋል። ማፈርያ ንግግር ነው፡ ከ"ሞቶ" ሚሊየን ህዝብ በላይ ይዘህ አራት ሚሊየን ህዝብን በጦርነት አሸንፈን ማለት አያሳፍምን? ቆፍጣናው ኤርትራዊ አንድ ለ ሃያአምስት- ኣንድ ለሰላሳ መክቶ፡ በጦርነትም ወቅት እንደ ደራሽ ውሃ እየጎረፈ የመጣበትን በወያኔ የሚነዳ ጠቅላዩም የነበሩበትን የጦቢያ ሰራዊት፡ ኣመቺ ነው ወዳለው ስፍራ እየሳበ፡ እንደየኣስፈላጊነቱ ስልታዊ ማፈግፈግም እያደረገ፡ በወያኔ የሚመራውን የጦቢያ ሰራዊት ድባቅ የመታ ጀግና ህዝብ ነው። ሞቶ ሚሊየን ህዝብ ደጀኑ የሆነ የጦቢያ ሰራዊት ዓሰብን ለመቆጣጠር በቋመጠበት በዚያ ቀውጢ ግዜ፡ ቆፍጣናው ኤርትራዊ የመጣውን ወራሪ ሃይል ሁሉ እንደየአመጣጡ ድምጥማጡን ያጠፋ መሆኑን እናስታውሶ ወዪ? :lol:

ጠቅላዩ ገና በሻሻ ላይ እያሉ የወያኔ ወቴ ሳይሆኑም፡ ጀግናው የኤርትራ ህዝብ ሰራዊት፡ ናደው እዝን፡ መንጥር እዝን፡ ውቃው እዝን፡ በርግድ እዝን ወዘተ እዝን ዲባቅ መትቶ፡ ነጻነቱን ከጦቢያ መንግሥት እጅ ፈልቅቆ ያወጣ ኩሩና ለሃገሩ ክብር “ሓደ ክንድ ሺህ” ማለትም “አንዱ እንደ ሽህ” ሆኖ በጥምረት በመስራት ድልን የተጎናጸፈ ኩሩ ህዝብ መሆኑን እና አሁንም ቢሆን የማንኛውም ጦርነት ሂሳብ ሲሰላ፡ በማያወላውል ሁኔታ የሚገልጸው እውነታ፡ ኤርትራ ደመኛ ጠላቶቿን በሙሉ አንድባንድና ቀስበቀስ ድምጥማጣቸውን እንዳጠፋቻቸው ነው። የንጉሡ የደርጉ የወያኔው ሥርዓቶች ሁነኛ ኣብነቶች ናቸው ለማለት ነው። ለግዜው ይበቃናል። ኣመሰግናሎሁ!
:mrgreen:

Wedi wrote:
24 Jun 2021, 18:53

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Abere » 25 Jun 2021, 10:16

Meleket

ምን ትዘባርቃለህ? ኤርትራዊ ነኝ ካልክ ስለ ኤርትራ ዘብዝብ። ትግሬ ነኝ ካልክ የታሪክ ማስረጃ እያቀረብክ ትግሬ ስንት ኩንታል ስንዴ፣ ገብስ፣ጤፍ ወዘተ ለየትኛው አገር ህዝብ በየትኛው ዘመን እርዳታ እንደሰጠ ተናገር። ዝም ብለህ በገገማ ኳስ ስለጠረዝክ ጎል አስገባሁ ግሩም ተጫዋች ነኝ ማለት አትችልም። ይልቅስ አነጋገርህ ሁሉ የዐብይ አህመድንም ይሁን የመንግስቱ ኃይለማርያምን አባባል እወነተኛነት ይደግፋል። ወሬህ ሁሉ ድንጋይ ዳቦ ነበር ስለዚህ ትግራይ ወስጥ ያለድንጋይ ሁሉ ዳቦ ነው የምትለን።

Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Wedi » 25 Jun 2021, 10:50

Meleket ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ!!

እውነት ነው ጠቅላዩ አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ግዜ ይዘባርቃል፡፡ "አክት" የሚያደርገው እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ሰፈር ጎረምሳ ነው፡፡

አንተ እንዳልከው ሁሉም አገር ሁሉን ነገር አያመርትም፡፡ ሁሉም ሀገር የየራሱ የሆነ የተለየ የተፈጥሮ ሀብት አለው፡፡ እንደዚያማ ባይሆን ኖሮ ንግድ የሚባለው ነገር አይንሮም ነበር ማለት ነው፡፡

“ተናገር እና ትታወቃለህ”
Meleket ለማንኛው አንተ ካካፈልከን ‘የብልህነት መንገድ’ መጽሃፍ ውስጥ በተራ ቁጥር 148 ያለችን ከዚህ በታች ለጥፊያታለሁ!! :mrgreen:

148. በንግግር የተካንክ ሁን። የንግግር ጥበብ የታላቅ ሰዉ ምልክት ነዉ። የትም ቦታ የሚያስፈልግ ነገር ስለሆነ እንደ ንግግር አስተዋይነትን የሚጠይቅ ነገር የለም። እነሆ ሽንፈታችን ሆነ ዉድቀታችን እዚህ ላይ ነዉ። በደንብ ታስቦበት የተጻፈ ንግግር በመሆኑ ደብዳቤ መጻፍ አስተዋይነትን ይጠይቃል፤ ንግግር ደግሞ ችሎታችንን በፍጥነት ግምት ዉስጥ ስለሚያስገባዉ የበለጠ አስተዋይነትን ይጠይቃል። ይህ የሚሆነዉ አዋቂዎች ምላስህን መርምረዉ የብስለትህን ደረጃ ስለሚያደርሱበት ነዉ። “ተናገር እና ትታወቃለህ” ነበር ጠቢቡ ያለዉ። :lol: :lol: ለአንዳንዶች የንግግር ጥበብ ማለት ምንም ጥበብ ሳይጠቀሙ ንግግርን እንደ ልብስ ለቀቅ አድርጎ በመተዉ የተመሰረተ ነዉ። ይህ አባባል በጓደኞች መሀከል ለሚደረግ ንግግር ሊሰራ ይችላል በታላላቅ ታዳሚወች ዘንድ ግን ንግግር ኮስተር ያለ ሆኖ የተናጋሪዉን ታላቅ ችሎታ ማሳየት አለበት። በተሳካ ሁኔታ ለመነጋገር ራስህን ከአድማጮች ፀባይና እዉቀት አንፃር ማስተካከል አለብህ። ግን የቃላት ሳንሱር የምታካሂድ ሆነህ እንዳትገኝ፤ ይህ የሆነ እንደሆነ እንደ ሰዋስዉ እብድ ወይም ከዚህ ባነሰ ሁኔታ እንደ አረፍተነገር አስጨናቂ ያስቆጥርሃል። እንዲሁ ሌሎች እንዲያርቁህ እና ንግግርህም በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን እንዲያጣ ያደርገዋል። በንግግር ጊዜ ከአንደበተ ርቱእነት ይልቅ፤ የንግግሩ ብስለት የበለጠ ቦታ ኣለዉ።
Meleket wrote:
25 Jun 2021, 10:05

አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ :lol:

"Seenaa keessatti naannoon Tigraay midhaan nyaataan of dandeessee hin beektu"
Dr. Abiy Ahmed

"ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ
Gara fuula duraas badhaadhina biyya kanaaf qormaatni jabaan kana. Roobni waggatti argattu baayyee tahuu caalaa laga jallisiif tajaajilu hin qabdu.

ወደፊትም ለኢትዮጵያ አገር መንግሥት ጥንካሬ ፈተና ከሚሆኑት ዋነኛው ይሄ ነው። ዓመታዊ የዝናብ መጠኑ ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ ለመስኖ የሚያገለግል ወንዝ የለም።

Please wait, video is loading...
Last edited by Wedi on 25 Jun 2021, 11:06, edited 3 times in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Meleket » 25 Jun 2021, 10:58

ወዳጄ Abere ኣንተው ራስህ እየዘባረቅ እንዳሆን እንጂ!

በየትኛው ሃገር ነው ኳስ የሚጠረዝ ወዳጄ? ኳስ ይጠለዛል እንጂ ኣይጠረዝም! ደብተር ወይም መጸሓፍ ነው የሚጠረዝ! :mrgreen:

ጠቅላዩ ዘባርቀዋል። እንደመንግሥቱ ኃይለማርያም ጎረቤቶቻችን ትግራዮችን ለማንቋሸሽ ርካሽ ንግግር አድርገዋል። መታረም ይገባቸዋል። ትግራይ ሌላው ይቅርና ለስደተኛ ሙስሊሞች ከዓመታት በፊት ምን እንዳደረገች የሙስሊሙ ማኅበረሰብ “ለማተቡ” ሲል ይመሰክራል! :mrgreen: ትግራይ በምግብ ማንን ምን ያህል እንደረዳች ዝርዝር መግለጫውን ኣዅሱም ማርያም ጥዮን ላይ ሄደህ መፈተሽ ይጠበቅብሃል፣ እንጂ ሁሉንም እኛ ኤርትራውያን እንድንግትህ ኣትጠብቅ!

ጠቅላዩ ስለ ሃገሬ ስለ ኤርትራም የዘባረቁትም ተገቢው ኤርትራዊ መልስ ሰጥተናቸዋል። ኣመሰግናለሁ!

Abere wrote:
25 Jun 2021, 10:16
Meleket

ምን ትዘባርቃለህ? ኤርትራዊ ነኝ ካልክ ስለ ኤርትራ ዘብዝብ። ትግሬ ነኝ ካልክ የታሪክ ማስረጃ እያቀረብክ ትግሬ ስንት ኩንታል ስንዴ፣ ገብስ፣ጤፍ ወዘተ ለየትኛው አገር ህዝብ በየትኛው ዘመን እርዳታ እንደሰጠ ተናገር። ዝም ብለህ በገገማ ኳስ ስለጠረዝክ ጎል አስገባሁ ግሩም ተጫዋች ነኝ ማለት አትችልም። ይልቅስ አነጋገርህ ሁሉ የዐብይ አህመድንም ይሁን የመንግስቱ ኃይለማርያምን አባባል እወነተኛነት ይደግፋል። ወሬህ ሁሉ ድንጋይ ዳቦ ነበር ስለዚህ ትግራይ ወስጥ ያለድንጋይ ሁሉ ዳቦ ነው የምትለን።
Meleket wrote:
25 Jun 2021, 10:05
እኛ ኤርትራዉያንም እንደ ልማዳችን ነጭ ነጯን እንናገራ!

ወጣቱ ጠቅላዪ ኣንዳንዴ እንደ ማንኛውም ሰው ይዘባርቃሉ!!! እኛ ኤርትራዉያን፡ ምንም እንኳ ጠቅላዩ ወዳጃችን ቢሆኑም ሲዘባርቁ እያየን ዝም ኣንላቸውም።

ወዳጄ ጠቅላዩ፡ ሰው በምግብ ብቻ እንደማይኖር ኣልተገለጠላቸውም ማለት ነውን? ? ?

ኣንድ ስፍራ የተባረከ ስፍራ ከሆነ፡ ቤተሰብ ተሰብስቦ፡ ያለችውን ምግብ ኣቅርቦ ጸሎት ኣድርጎ ያለችውን ከተቋደሰ፡ ጥጋብ በጥጋብ እንደሚሆን ኣልገባቸውምን? እንዴት ቢባል ሰው በምግብ ብቻ ኣይደለም የሚኖረው ነው የሚለው የብዙሃን እምነት። የቅዱስ ያሬድ ሃገር ደግሞ ኣልተባረክችም ማለት ኣይቻልም? ነጭ ነጯን እንነጋገር ከተባለኮ ጥንትም ቢሆን ትግራይ ለራሷ ተርፋ ለስደተኞች መጠለያ እንደነበረች ጠቅላዩ ካባታቸው ካቶ አህመድ ዓሊ አልተነገራቸውም ማለት ነውን ያስብላል ይህ ያልተሞረደ ንግግራቸው

ነገሩ ነው እንጂ ሰሜንኛው ጦቢያ ማለትም ትግራይ ምን ያህል ግዜ ታርሶ፡ ምን ያህል ግዜ ምርት ተሰብስቦበት፡ ለሽዎች ዓመታት ስንትና ስንት ሚሊየን ኩሩ ሕዝብን ይዞ የኖረ ክቡር መሬት መሆኑን ጠቅላዩ ዘንግተው ከሆነ፡ እኛ ጎረቤት ኤርትራዉያን ልናስታውሳቸው እንወዳለን። የትግራይ ህዝብና መሬት ጨቋኝ ግፈኛ ሃይሎች ችግር ካልፈጠሩበት፡ ህዝቡ የስራ ሰው በመሆኑ፡ ድንጋዩንም ወደ አፈር ቀይሮ መሬቱን በማልማት፡ ብዙ ምርት ሊሰበስብ እንደሚችል፡ ለአብነትም የሽሬ መሬት ብቻ አይደለም ለትግራይ ለሌላ የሚተርፍ ምርት ሊሰበሰብበት እንደሚችል እኛ ኤርትራዉያን ጎረቤቶቹ ጠንቅቀን የምናውቀው ሃቅ ነው። በኛ በኤርትራዉያን እይታ፡ ይህ የብልጥግናው ጠቅላዩ ኮሎኔል አብዪ ትምክህታዊ ኣባባል፡ የደርጉ ቁንጮ ኮሎኔል መንግሥቱ ባንድ ወቅት “ትግራይ የጠመኔ ዋጋ የማትሸፍን ነች” ብሎ ካለው ስላቃዊ ንግግር ተለይቶ አይታይም። :mrgreen:

“ኤርትራን በጦነት አሸንፈን . . .”

ካልተሳሳትን፡ ጠቅላዩ ከሱዳን ጋር ስላለው የድንበር ጉዳይ ሲጠየቁ፡ “ሰጥቶ በመቀበል ነው የምናምነው፡ የሱዳን ህዝብ ወንድማችን ነው።” ምናምን ካሉ በኋላ ቀጥለው፡ “ለምሳሌ ኤርትራን በጦርነት አሸንፈን መጨረሻ ግን በህግ ነው የድንበር ጉዳይ እልባት ያገኘው (የሚያገኘው)” የሚል ዓይነት አንድምታ ያለው ንግግር ሰምተንባቸዋል። ማፈርያ ንግግር ነው፡ ከ"ሞቶ" ሚሊየን ህዝብ በላይ ይዘህ አራት ሚሊየን ህዝብን በጦርነት አሸንፈን ማለት አያሳፍምን? ቆፍጣናው ኤርትራዊ አንድ ለ ሃያአምስት- ኣንድ ለሰላሳ መክቶ፡ በጦርነትም ወቅት እንደ ደራሽ ውሃ እየጎረፈ የመጣበትን በወያኔ የሚነዳ ጠቅላዩም የነበሩበትን የጦቢያ ሰራዊት፡ ኣመቺ ነው ወዳለው ስፍራ እየሳበ፡ እንደየኣስፈላጊነቱ ስልታዊ ማፈግፈግም እያደረገ፡ በወያኔ የሚመራውን የጦቢያ ሰራዊት ድባቅ የመታ ጀግና ህዝብ ነው። ሞቶ ሚሊየን ህዝብ ደጀኑ የሆነ የጦቢያ ሰራዊት ዓሰብን ለመቆጣጠር በቋመጠበት በዚያ ቀውጢ ግዜ፡ ቆፍጣናው ኤርትራዊ የመጣውን ወራሪ ሃይል ሁሉ እንደየአመጣጡ ድምጥማጡን ያጠፋ መሆኑን እናስታውሶ ወዪ? :lol:

ጠቅላዩ ገና በሻሻ ላይ እያሉ የወያኔ ወቴ ሳይሆኑም፡ ጀግናው የኤርትራ ህዝብ ሰራዊት፡ ናደው እዝን፡ መንጥር እዝን፡ ውቃው እዝን፡ በርግድ እዝን ወዘተ እዝን ዲባቅ መትቶ፡ ነጻነቱን ከጦቢያ መንግሥት እጅ ፈልቅቆ ያወጣ ኩሩና ለሃገሩ ክብር “ሓደ ክንድ ሺህ” ማለትም “አንዱ እንደ ሽህ” ሆኖ በጥምረት በመስራት ድልን የተጎናጸፈ ኩሩ ህዝብ መሆኑን እና አሁንም ቢሆን የማንኛውም ጦርነት ሂሳብ ሲሰላ፡ በማያወላውል ሁኔታ የሚገልጸው እውነታ፡ ኤርትራ ደመኛ ጠላቶቿን በሙሉ አንድባንድና ቀስበቀስ ድምጥማጣቸውን እንዳጠፋቻቸው ነው። የንጉሡ የደርጉ የወያኔው ሥርዓቶች ሁነኛ ኣብነቶች ናቸው ለማለት ነው። ለግዜው ይበቃናል። ኣመሰግናሎሁ!
:mrgreen:

Wedi wrote:
24 Jun 2021, 18:53
አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ :lol: :lol: :lol:

"Seenaa keessatti naannoon Tigraay midhaan nyaataan of dandeessee hin beektu"
Dr. Abiy Ahmed

"ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ
Gara fuula duraas badhaadhina biyya kanaaf qormaatni jabaan kana. Roobni waggatti argattu baayyee tahuu caalaa laga jallisiif tajaajilu hin qabdu.

ወደፊትም ለኢትዮጵያ አገር መንግሥት ጥንካሬ ፈተና ከሚሆኑት ዋነኛው ይሄ ነው። ዓመታዊ የዝናብ መጠኑ ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ ለመስኖ የሚያገለግል ወንዝ የለም።

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Abere » 25 Jun 2021, 11:32

Meleket,
ስለ መዝገበ ቃላቱ አጠቃቀም ማስተካከያው አመስገናልሁ። ቁም ነገሩ ለማለት የፈልግሁት የተገነዘንብክ መሆኑን አመላክቶኛል። በፓለቲካው ዓለም መደበኛ የሆኑ ዝግጁ የተለመዱ ቃላቶችን በዐደባባይ መጠቀም የታወቀ የፖለቲከኞች ባህል ነው - political correctness። ፖለቲከኞች ደግሞ ውሼታሞች ናቸው። እውነቱን የሚነግርህን ሰው ግን እመነው። ለእኔ ዐብይ የተናገረው እወነት ነው። ትግራይ እኮ አንድ አውራጃ አይደልም ብዙ ወረዳዎች ብዙ አውራጃዎች አሉት ግን አንዳቸውም ትርፍ አምራች ሁነው ወይም በምግብ እራሳቸውን ችለው አያዉቁም። ይኸ ደግሞ ምን ዓይነት ሰው ሰራሽ ምክንያት አይገልፀውም ፡ ጃኦግራፊያዊ ነው። ይህን በምን መልኩ መቀየር ይቻላል ነው። ችግሩ የሚሰሩት ለመፍሄው ሳይሆን ለእራሱ ለችግሩ ተባባሪ መሆን ነው። የትግሬ ህዝብ እንጀራ ቤቱ ኢትዮዽያ እንጅ ትግራይ ክፍለ ሀገር አይደለችም። እምብየው ብለው የጎሣ ጋጥ ክልል ሰርተው በእራሳቸው ለይ ቆልፈው ዐብይ አህመድ ረሀብ አስፈጀን ማለት ኃጥያት ነው። ይኸ ያልሆነ የውሸት ቅራቅንቦ እንድህ ቢሆን እንድህ ነበር ማለት እራስን ማታለለ ነው። ምንም ጥርጥር የለውም ትግራይ ድፍን ዓመት ቤተሰብ የሚቀልብ ምርት አምርቶ አያውቅም ግን በድፍን ኢትዮዽያ ተዘዋውሮ ችግሩን አሸንፎ ይኖር ነበር። የትግሬ ችግር ጃኦግራፊ ብቻ ሳይሆን ወያኔ የሚባል አተቴ አልባቸው።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ አህመድ ስለ ትግራይ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ!! He says Tigray is crused land!! "ትግራይ በምግብ እህል በታሪክ ራሱን ችሎ አያውቅም" ጠሚ ዐቢይ አህመድ

Post by Meleket » 26 Jun 2021, 04:17

ወዳጄ Wedi እውነት ነው፡ ጠቅላዩ ዘባርቀዋል። ያስቀመጥከው ሃቅም መልካም ነው። ኤርትራውያን “ሓቂ ተዛረብ’ሞ ኣብ መገዲ ባቡር ደቅስ!”፡ ጦቢያዊያንም “እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር!” እንደሚሉት ነው፡ ለማንኛውም ለወዳጃችን ለAbere እስቲ፡ አንዳንድ እውነቶችን አያይዘን እንግለጥለት!
Wedi wrote:
25 Jun 2021, 10:50
Meleket ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ!!

እውነት ነው ጠቅላዩ አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ግዜ ይዘባርቃል፡፡ "አክት" የሚያደርገው እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ሰፈር ጎረምሳ ነው፡፡

አንተ እንዳልከው ሁሉም አገር ሁሉን ነገር አያመርትም፡፡ ሁሉም ሀገር የየራሱ የሆነ የተለየ የተፈጥሮ ሀብት አለው፡፡ እንደዚያማ ባይሆን ኖሮ ንግድ የሚባለው ነገር አይንሮም ነበር ማለት ነው፡፡

“ተናገር እና ትታወቃለህ”
Meleket ለማንኛው አንተ ካካፈልከን ‘የብልህነት መንገድ’ መጽሃፍ ውስጥ በተራ ቁጥር 148 ያለችን ከዚህ በታች ለጥፊያታለሁ!! :mrgreen:

148. በንግግር የተካንክ ሁን። የንግግር ጥበብ የታላቅ ሰዉ ምልክት ነዉ። የትም ቦታ የሚያስፈልግ ነገር ስለሆነ እንደ ንግግር አስተዋይነትን የሚጠይቅ ነገር የለም። እነሆ ሽንፈታችን ሆነ ዉድቀታችን እዚህ ላይ ነዉ። በደንብ ታስቦበት የተጻፈ ንግግር በመሆኑ ደብዳቤ መጻፍ አስተዋይነትን ይጠይቃል፤ ንግግር ደግሞ ችሎታችንን በፍጥነት ግምት ዉስጥ ስለሚያስገባዉ የበለጠ አስተዋይነትን ይጠይቃል። ይህ የሚሆነዉ አዋቂዎች ምላስህን መርምረዉ የብስለትህን ደረጃ ስለሚያደርሱበት ነዉ። “ተናገር እና ትታወቃለህ” ነበር ጠቢቡ ያለዉ። :lol: :lol: ለአንዳንዶች የንግግር ጥበብ ማለት ምንም ጥበብ ሳይጠቀሙ ንግግርን እንደ ልብስ ለቀቅ አድርጎ በመተዉ የተመሰረተ ነዉ። ይህ አባባል በጓደኞች መሀከል ለሚደረግ ንግግር ሊሰራ ይችላል በታላላቅ ታዳሚወች ዘንድ ግን ንግግር ኮስተር ያለ ሆኖ የተናጋሪዉን ታላቅ ችሎታ ማሳየት አለበት። በተሳካ ሁኔታ ለመነጋገር ራስህን ከአድማጮች ፀባይና እዉቀት አንፃር ማስተካከል አለብህ። ግን የቃላት ሳንሱር የምታካሂድ ሆነህ እንዳትገኝ፤ ይህ የሆነ እንደሆነ እንደ ሰዋስዉ እብድ ወይም ከዚህ ባነሰ ሁኔታ እንደ አረፍተነገር አስጨናቂ ያስቆጥርሃል። እንዲሁ ሌሎች እንዲያርቁህ እና ንግግርህም በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን እንዲያጣ ያደርገዋል። በንግግር ጊዜ ከአንደበተ ርቱእነት ይልቅ፤ የንግግሩ ብስለት የበለጠ ቦታ ኣለዉ።

ወዳጄ Abere ትንሽ ኤርትራዊ ፍንጭ ይሆንህ ዘንድ አባሪ ማስረጃ ልስጥህ መሰል።

ትግራይ ባጤ ቴዎድሮስ ዘመን፡ 200ሽህ ማርያተሬዛ ገደማ በዓመት ስትገብር፡ በጌምድር ደግሞ በዓመት 50ሽህ ማርያተሬዛ ትገብር እንደነበረ ብሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ “የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 – 1983 ዓ.ም.” በሚል ርእስ በኣዲስ ኣበባ 2000ዓ.ም. ያሳተሙት መጸሓፉ በገጽ 33 ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል ሲባል እንሰማለን። ይህም ማለት ትግራይ ከበጌምድር አራት እጥፍ ትገብር ነበር ማለት ነው። ታድያ ከዚህ ምን ትማራለህ ወዳጄ? አንድም ትግራይ ያኔም ቢሆን ብዙ ገንዘብ የነበራት ሃብታም ነበረች፡ ኣሊያም ገዢዎቿ ብዙ ያስገብሯት ነበር። :lol:

ታሸም ተበጠበጠም ተቆላም ተነፈረም ታመሰም ቁምነገሩ የትግራይ ህዝብ ሰላም አግኝቶ፡ በገዢዎቹ ሳይወናበድ፡ ራሱን በራሱ እያስተዳደረ፡ እንዲሰራና እንዲያለማ ከተደረገ፡ ትግራይ አይደለም ለትግራይ ለሌላም የሚበቃ ሃብት ኣላት። ኣይደለም በምግብ በመጠጥም ቢሆን ለሌላው የሚተርፍ ሃብት ኣላት። ችግሩ ሚመጣው ትግራይ ባላት ሃብት ሳትጠረቃና ተመስገን ሳትል፡ በመሰሪ መሪዎቿ ተወናብዳ ጎረቤቶቿን ለመውረር ስትዳዳና ስትቋምጥ ብቻ ነው። :mrgreen:

ወዳጃችን Wedi እንዳስቀመጠውም “ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ ኣለ” እንዲሉ፡ ትግራይ ከግብርና ይሁን ከቱሪዝም ያገኘችውን ሃብቷን፡ ካሻት ኣካል ጋር በንግድ ልትካፈል ትችላለች። ጠቅላዩ ያሉት “ሰጥቶ መቀበል” እዚህ ላይ ይሰራል ማለት ነው። ትግራይ የ“ኣል ነጃሽን መስጅድ” በዓለም ሙስሊም ማኅበረሰብ እንዲጎበኝ ነገሮቿን ካመቻቸች፡ ሌላው ቱሪስትም ውቅር አብያተክርስቲያናቷን እንዲጎበኝ እድል ከፈጠረች፡ ያላትን መሬት ሳታርስ እንኳን በኣካባቢዋ የተመረተ ጤፉም ሆነ ዳጉሳ፡ ማሽላም ሆነ ስንዴ የሜዲትራንያን ሆነ የህንድ ውቅያኖስ የቀይባህር ዓሳም ጭምር 'እያፏጩ' እንደሚገቡባት መገንዘብ “የሥነ-ብቂ” ማለትም የስነቁጠባ ትምህርትን ኣይጠይቅም!።

Abere wrote:
25 Jun 2021, 11:32
Meleket,
ስለ መዝገበ ቃላቱ አጠቃቀም ማስተካከያው አመስገናልሁ። . . . ትግራይ እኮ አንድ አውራጃ አይደልም ብዙ ወረዳዎች ብዙ አውራጃዎች አሉት ግን አንዳቸውም ትርፍ አምራች ሁነው ወይም በምግብ እራሳቸውን ችለው አያዉቁም። . . . ምንም ጥርጥር የለውም ትግራይ ድፍን ዓመት ቤተሰብ የሚቀልብ ምርት አምርቶ አያውቅም ግን በድፍን ኢትዮዽያ ተዘዋውሮ ችግሩን አሸንፎ ይኖር ነበር። የትግሬ ችግር ጃኦግራፊ ብቻ ሳይሆን ወያኔ የሚባል አተቴ አልባቸው።
ለማንኛውም ጠቅላዩ ስለ ሃገሬ ኤርትራ ለቀላመዱት ያፍ እላፊም፡ ይህን ኤርትራዊ ሓቅ ይጋቱ ዘንድ በሰማእቶቻችን ስም ኣንቆርቁረንላቸዋል!
Meleket wrote:
25 Jun 2021, 10:05
እኛ ኤርትራዉያንም እንደ ልማዳችን ነጭ ነጯን እንናገራ! :mrgreen: . . .

Post Reply